Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የምወዳትን በመከራ ያሰደገችኝን እናቴን ዶክተሮች ተስፋ የለሽም ዝም ብላችሁ አስደስቷት ተብለን ነበር በጣም እያለቀስን ተስፋ ቆርጠን ነበር ፡አቡነ ሐራ ድንግል ሁለት ሳምንት ቦታዉ ድረስ ተጠምቃ ነው የተፈወሰችው እኔ ለአባቴ ተአምር ምስክር ነኝ፡፡
ባሕር ዳር ከተማ 17 ኪ.ሜ ገባ ብሎ፤ከባሕር ዳር ከተማ የስልሳ ብር ትራንስፓርት ሲሆን የገዳሙ ቋሚ መኪና እና ሌሎች የህዝብ ማመላለሻ መኪናዎች ዘወትር ማለዳ ወደ ገዳሙ ምዕመናን ይዘው ይጓዛሉ።
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እሺ የአበምኔቱን ስልክ አሳውቅሻለሁ። እስከዛ የኔ ስልክ ያዥና ጠይቂኝ።
ተመሰገን እንኮን ደስ ያለሽ ለናንተ የደረሱ ለኞም ይድረሱልን
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እህት ለጓደኞቻችሁ ለቤተሰብ ለዘመድ ሼር አድርጉላቸው ይህን ድንቅ ገዳም ይወቁት ከበረከቱ አይቅርባቸው እባካችሁ።
ቁጥር እሰኪ ሰጡኝ የባቶቸን በናታችሁ አናቴን በፀሎት አድያሰቡልኝ እኔ በስደት ሰለሆነኩ ጬነቅ ብሎኝ ነው በፈጬሪ ልለምናችሁ😢
አባቴ አቡነ ሀራ ድንግል ያድኑኝና ደጅወት መጥቸ ለመመስከር ያብቁኝ
ክብርወንድሜ. ቃለሂወት ያሰማልን በጣም. ደስስስ. እሚል. ትምህርትነው. ወንድሜ በርታልኝ. ❤
በጣም. አመሰግንአለው. ክብርየወንድም
አሜን
ፃድቁ አቡነ ሀራ ድንግል በረከታቸዉ ይደርብን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የፃድቁ አቡነ ሐራ ድንግል በረከታቼዉ ይደርብን አሜን፫
ሰላም ሰላም ዳኒየ እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን ይሄን ያሳየሄን ተመሰገን
አምላከ አቡነ ሃራ ምስጋና ይድረሰው በዋናዬ ደግሞ አዳምጠዋለሁ
በረከታቸው ይደርብን ❤❤ 😊😊 አናመሰግናለን ❤
❤❤እኳን ደና መጣህ ወድማለም በጣም ደሥ እሚል ገዳም ነው
ሰላም በጣም ሰደ የሚል ቦታ ነው ያምራል ታሪካዊ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታልል
በረከታቸው ይደርበን እኛንም በደጁ የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዋዉ ሲልምር ❤❤❤
ቃል ህይውት ያሰማልን በርከቱ ይድርስን እኛንም ሰድትኞችን በሰላም ለድጆ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤👏👏👏🤲🤲🤲🤲በርታለን ወንድማለም ❤❤❤
ቃለህወት. ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያሰማልን እኛንም በርክትወ ይደርብን. አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤
የቅዱሳን በረከት እረድኤት ይደርብን
🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ክብረ በጣም ደስ ይላል እምነታችን ያድነናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር በርታ ወንድምአለም
ዋው ድንቅ ታሪካዊ ቦታ ነው አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርበን እኛንም ለደጁ ያብቃን 😢🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለቤትህ አብቃኝ❤❤❤😢😢
amen kale hyiwet yasemaline wenidimachine tsegawun yabizalih yihinine yetekedese sifira si silasayehen kibiret yistiline
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው እኛንም እስኪ ለደጁ ያብቃን ወንድማችን በርታልን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናናን አሜን አሜን አሜን 👌👏🙏🙏🙏🙏🙏
እምነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት እረድኤት ይደርብን እኛም እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የበረከቱ ተካፋይ ያርገን የገዳማዊያን ፀሎት ልመናቸው ከኛ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏
የቪደወ ጥራት 👌አቀራርፅ 👌 አካባቢው ራክረድ 👌ሁሉ በጣም ያምራል ደቂቃውም እጥር ምጥን ያለ ነው ክበርንም በቪደወ እያየነው ነው ከውብ ቦታ ጋረ 👌 አንድናት ገዳም በጣም ውብ ነው 👏👏 የገዳሙ ታሪክ በጣም የሚያመር ገራሚ የሆን ቦታ ነው ወንድማችን ክበረ በጣም ድንቅ የሆን ጫካ አካባቢይ አሰይትህናል በርታ ቃለ ሒወት ያሠማልን እልልልልል እልልልልል እልልልልልልል👏👏👏👏👏
ሰላም ዋው ደስሲል
ሰላም ሰላም እየህብርየ እንኳን ደናመጣህልኝ እጅግና ጥሩ ቆይታ ነበረኝ አመሰግናለሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ይስጠን
ሰላም እዴት ነህ እንኳን ደና መጣ ወደማችን የውነት በጣም ግሩም ገዳም ነው የው ነት በሌ ቢዳ እንጠብቀን❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል ደስስስስ ይላል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላምና ፍቅሮን መልሶልን እኛንም በደጁ የበረከቱ ተካፍይ ያድርገን ወድማችን በርታልን እናመሰግናለን🎉🎉
ዋው ቦታው ሲምር ተጫውቶአል በርታ ወድማለም ዋው ክብረ ወድሜ ደስ ሲል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሸርርርርር❤❤❤
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ያምራል እውነት ታሪካዊ ቦታ ስላስጎበኝከን እናመሰግናለንንንን
ለደጁ ያብቃን ይገርማል ስንት በበሽታ ስሠቃይ አጠገቤ በመንደሬ በቅርብ መድሀኒቴ እያለ አይን ልቦናዬ ባለመመልከቱ ይሄው እስካሁን😊 እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው 😊
የእግዚአብሔር የማዳኑ ሥራ የሚገለጥበት ድንቅ ጸበል ነው።
የቅዱሱ አባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን በዚህ የበረከት ስራ ላይ የምትሳተፍ ምንኛ የታደለች ነፍስ ናት😢
ቃለሂወት ያሰማል በረከታቸዉ ይደርብን ለደጃቸዉ ያብቁን
done for your support ❤
kale hiwot yasmalen lebet yabkan wondmachin egizbheri yistlen😍😍😍
Selam lanate yehun wondimachin kale hiywot yasemalin kudsuan berktachu yiderben Amen Amen Amen🎉❤❤❤
ዎው ቦታው ደስ ሲል ቃል ሂወት ያስማል🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሠግን ወንድም እንኳ ደና መጣህ በእውነት ቃለህወት ያሠማል በጣም ደጁን የርገጠ ተፈውሱ ነው የሚመጣ በርከታቸው ይደርብን
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያባቶች በረከታቸው ይደርብን ለደጁ ያብቃን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን ቦታው ሲያምር እኅታችን እናመሰግናለን
Wow
ሰላም ላንተ ይሁን ክብረዬ እንኳን ሰላም መጣህ አሜን ቃለሃወት ያሰማልን እንመሰግናለን ክብረዬ
ሰላም ወንድሜ መጥችያለሁ በሁለቱም ከቅዱስ አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
Enem BE Abune hara Dingle keneberebat Yekulalit besheta Yetefeweseche Gorebeat Alechegi Emesekeralehu
ሰላም ጤና ይስጥልን ዋው ደስ ሲል ወንድማችን ጋዜጠኛዋ ድምጽ ዋዉ ነው ወንድማችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እጹብ ድንቅ ያስብላል ዋዉ ድንቅ ነው ወንድማችን በጣም ጥርት ያለ ስራ ነው ❤❤❤ በእውነት ክብረ ድንቅ ስራ ይለያል ❤
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣህ የው ነት በጣም ደስ ምል ግሩም ገዳም ነው የውነት ዋውው❤❤❤
ሳብ&ላይክ
አው እህቴ በአውናለራ ድግልነው የዳነችው የምትገኘው ዘንዘነማ አካባቤነው
እህትሽ እንደ ዳነች ሌሎችም ድነው ለጻድቁ ምሥክር እንዲሆኑ @ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ እህት ለጓደኞቻችሁ ለቤተሰብ ለዘመድ ሼር አድርጉላቸው ይህን ድንቅ ገዳም ይወቁት ከበረከቱ አይቅርባቸው እባካችሁ።
@Danshalomneba አውውቅሸት ለኛም ቅርባችንነው እግዛቤሔርይመስገን ግንስደትከውጣው ብዙግዜነው አባቴ የበርአውመናኝ ለድጁያብቃኝ
Wendme ykrta lemn amarina wede areb tteregumaleh bezi zemen atasbm ende lebelatena mestet now beterefe bereket abune haradngl ydresen
የአቡነ ሃራ ድንግል በረከታቸው ይደርብን በእናታችሁ ሀገሩ የት ነው ንገሩኝ
ባሕር ዳር ከተማ 17 ኪ.ሜ ገባ ብሎ፤ከባሕር ዳር የስልሳ ብር ትራንስፓርት። ሁሌም ማለዳ ወደ ገዳሙ የሚሄድ የገዳሙና ሌሎች ቋሚ መኪናዎች አሉ።
@@Danshalomneba❤❤❤❤❤❤❤
@Danshalomneba እሺ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃኝ
@@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ አሜን ያበቃሻል እህቴ አይዞሽ።
@@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ እህት ለጓደኞቻችሁ ለቤተሰብ ለዘመድ ሼር አድርጉላቸው ይህን ድንቅ ገዳም ይወቁት ከበረከቱ አይቅርባቸው እባካችሁ።
የት ነው ቦታው
@@Dege-hk4ps ባሕር ዳር ከተማ 17 ኪ.ሜ ገባ ብሎ፤ከባሕር ዳር የስልሳ ብር ትራንስፓርት። ሁሌም ማለዳ ወደ ገዳሙ የሚሄድ የገዳሙና ሌሎች ቋሚ መኪናዎች አሉ።
ምንአይነትገለፃ ነው
@@haregewoyenworku8770 ይቅርታ ምን ግልጽ እናድርግልሽ?

በረከታቸው ይደርብን ❤❤ 😊😊 አናመሰግናለን
❤