Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
3፡ ትክክል፤ ተመስገን፡ ጌታ፡ ይባርክህ!
*_ሰላም ተሙ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን 😁የክርስቲያኖችን ቆብ አድርጎ በጴንጤ አዳራሽ ፈውስ እንዲህ ነው እንጅ ሽቀላ አይይ እረኛ የአጣ ትውልድ_*
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
5/4 እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤
ቃልህይዋት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
5/5እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
ውንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቅ መምሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን በደህና መጣህ
በአህያ ስጋ መብላት አለመብላት ጉዳይ፦መምህር ኃይለ ማርያምን ያፋጠጠቻቸው ጋዜጠኛ እኔ እጅጉን በጣም አድንቄያታለሁ። ሞጋች ነች። ጠያቂ ነች። "የአህያ/የፈረስ ስጋ መብላት ስርዓቱ (ባህሉ) ነው ኃጢአት/በደል የሚሆንበት ወይስ የእግዚአብሔር ቃል እራሱ ኃጢአት ነው ይላል...?" ብላ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ መልሳቸው በጭራሽ አሳማኝ አይደለም፤ የተድበሰበሰ ነው። መምህር ኃይለማርያም፦ "ባህልን መቀየር ኃጢአት ነው ያሉት ደግሞ ፈፅሞ ትክክል አይደለም።" በሌሎች መምህራኖች በደንብ ሊብራራልን እና ከውዝግብ ልንወጣ ይገባል።
5/5
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ሲል በኦሪት አትብሉ የተባለውን በልቶ አብልቶ ያሳየን ነበር ! አህያን ተቀመጠባት እንጂ በምግብነት አቅርቦ አላሳየንም ! ፈጣሪ ለሰው ልጅ የቱ እንስሳ ለምን አገልግሎት እንደሚውል እንጂ የፈጠረው ፍጡር እርኩስ ነው አላለም ለሌላ አገልግሎት የሚውሉትን እንዳንመገብ በኦሪቱ ያዘዘን ብንበለው የሚያስከትለው ችግር መኖሩን ስለሚያውቅ እና እኛን ስለሚወደን ያወጣልን ህግ ስለሆነ ያንን ጥሶ ቢበላ ተጎጂው ራሱ በላተኛው ነው።ለምሳሌ በሳይንስ ሙከራ የተገኘ አሳማ ስጋ ላይዐኮካ ቢፈስበት በቀጥታ ትል እንደማያወጣ ተረጋግጧል❤❤❤
4melischalehu
አባታችን፡ ፈርተው፡ እኮ፡ ነው፡ ው፡ ማርያም፡ ጸልዩ፡ የሚሉት? ሐዋርያቱ፡ በ27፡ የአዲስ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ብለው፡ 1፡ መስመር፡ እንኳ፡ አልጻፉም! ቅ፡ ገብርኤል፤ ሰርግ፡ ቤት፤ ወንድሞቹና፡ ሐዋርያቱ፡ ጋር፡ ስትማር!
እኔ ሊቀ ጳጳሱ በተናገሩት ጉዳይ፦ መምህሮቻችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ፣ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ወይም ሌሎች አባቶቻችን በ ሊቀ ሊቃውንት ማዕረግ ያሉ አስተያየት ቢሰጡበት እመርጣለሁ።1.) ሊቀ ጳጳሱ ምን ለማለት ፈልገው ነው...?2.) የእርሳቸው ንግግር ምን ያህል ተቀባይነት አለው...?3.) አይተንም ሰምተንም የማናውቀው ይህ አገላለፅ ከየት መጣ...?4.) ምዕመኑስ አይወዛገብም ወይ...?5.) ባህል ወግ ትውፊት ነው ወይስ ሃይማኖቱ ነው የአህያ፣ የፈረስም ሆነ የሌሎች እንስሳትን ስጋ መብላት የሚከለክለው...?6.) በባህል ያስወግዛል ነው ወይስ በመፅሐፍ ቅዱስ ይከለከላል ነው...?ይህ ነገር በእጅጉ መጥራት አለበት።
ወንድሜ ሰውየው ጉደኛ ናቸው አሜሪካ በቅዳሴ ሰዓት ጁስ እየጠጡ ቤት ቆይተው ልክ በቁርባን ግዜ ይግቡና ለስብከት ውሃቸውን እየተጎነጩ እንደ ውጭ ዎቹ ፕሮቴስታንት ነው
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!እንዲያው ምእመኑን መጫወቻ አረጉት እንዲያው እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ አሰመሳዮች በጭራሽ በትንሳኤ ሙታን የሚያምኑ አይመስለኝም በአንድም ሆነ በሌላ ከዚህ ምስኪን ምእመን የሚወጣውን ገንዘብ በልተው በመጨረሻ እንደ ውሻና እንደ ድመት ከመሬት በታች እንደሚቀር የሚያስቡ ናቸው! ❤❤❤
ጉድነው ዘንድሮ የምንሰመው ለምን እርሶቆርጥመው አይበሉም አኅያውን ዓምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ታላቅ ጸሎትነው 😢😢😢😢
😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
በጣም ይቅርታ እንጂ እንደዉ የአባቶቻችንን አልባስ እንደዉ አስመሳዩ ሁሉ እየለበሰ የንቀዋለላል? ለምን ሲኖዶሳችን አታውጅም? ከአልባሳት እስከ የዜማ መሳሪያዎቿ ድረስ፡፡ መብትን-ከግዴታ ማስተዋል ይገበል፡፡
ወንድሜ ስለምታቀርበው ነገር በቂ እውቀት ቢኖርህ መልካም ነው ብዬ አስባለው። ብፁ አባታችን ለማስተላለፍ የፈለጉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማጤን ይጠይቃል።ለማንኛውም እነዚህን ጥቅሶች በደንብ ለማጤን ሞክር ሮሜ 14፣ 1ቆሮ 8፣ ቆላ 2፣ የሐዋ10፣ የሐዋ15 እነዚህ ጥቅሶች በአህዛብና፣ ህጉ በተሰጣቸውበእስራኤል መካከል የተፈጠረውን የምግብ፣የአምልኮ ስርአት፣የወገን ልዩነትን መሰረት ላደረጉ ጥያቄዎች ሐዋርያት መልስ የሰጡበት ጥቅሶች ናቸው።
ወላሒ እንግዲህ ነው ያልከው
Geta yefeterlin Asa. Yebere siga. Doro mebilat keze weche lela inisesa mebilat yemeyasiketilew beschita new silezeh keken behala yememeta neger alisimamabetim.
እኔም፡ ከአገር፡ ቤት፡ ስልወጣ፡ ያው፡ ነበርኩ! እኛ፡ በሞቃት፡ አካባቢ፡ ያለ፡ አገሮች፡ ብዙ፡ አሉን! በበረዶ፥ ባሕር፥ በረሃ፥ ያሉ፡ ክርስትያኖች፡ ያገኙትን፡ ይበላሉ! ታዲያ፡ ቢሊዮን፡ ክርስትያኖች፡ እርኩስ? አይደለም፡ እኛ፡ የአይሁዲ፡ እምነትንና፡ ከክርስትናን፡ ደባልቀናል!!!
እህቴ እንደዚህ አይነት ትያቄ ስለ አህያ ስጋ መተየቅ ሲጀመር አያስፈለግም፣ የማያምኑ ፣ መብላት ያማራቸው ቢተይቁ ያምራል፣ ምንም ቢሆን በእምነቱ ውስት ያለሁ መ፣እንም ብሆን የ እግዚአብሄርን ትዛዙን እያወኩ ፣ አባቶች ስላሉ ቃሉን አልስትም፥ ስለዚህ ወንድሜም የሚቀርቡና ፣ የማይቀርቡን ፣ ነገሮችን መምረት ትሩ ነው፥ ላድርግ ወይም ይደረጋል ብሎ የሚተይቅ ለመናድ የቀረበ ሆን አለበት፣
እግዚኦ ማርናክርስቶስ እርኩስ የሆነነገር የለም ብሉነው የሚሉት ኧረ ቱቱቱቱ
ክርስትያን፡ ማለት፡ የክርስቶስ፡ ተማሪ፡ ተከታይ፡ ማለት፡ ነው! ለዚህ፡ ነው፡ ሐዋርያቱን፡ ሂዱ፡ አስተምሩ፡ ያላቸው! እኔም፡ ባለሁበት፡ አገር፡ መ፡ ቅዱስ፡ የማያውቁ ፡ አባቶች፡ ገጥመወኛል፤ ሲነግሩኝ፡ የተማርኩት፡ ቅኔና፡ ሌላ፡ ነው፡ አሉኝ! ኦርቶዶክስ፡ አስተምሩ!
Komchew menfes kidus aseraru leyu new 1 ken Egziabher keredah yegebah yehonal
አይ ዘንድሮ'ም
ወንድሜ ጆሮዬ ነው ያልሰማው ብደጋግመው ቃሉ ያው ነው ወላሒ ነው ያልከው
ለመሆኑ ጌታ ህግን ሊሽር ነው የመጣው?
Ene Dero New Egnhin Sew Emawkachew Timihirtachew Ye Menafk New
ሦስት
ጴንጤዎች ኮ የቄስ ልብስ እየለበሱ ነው። እንጂ አረ ቄስ ቸርች ምን ያደርጋል
ደግሞ ይህቺን የሊቀ ጳጳሱን ንግግራቸውን ቆርጣችሁ በቲክቶክ ልቀቁ አሏችሁ። ሙሉ ንግግራቸውን መስማት ተገቢ ነው። ሁሉንም ነገር በስሜት ሳይሆን በስሌት ብናደርገው ጥሩ ነው። ሁሉም ማህበረሰብ የየራሱ ባህል ወግ እና ትውፊት አለው። እኔ ከእርሳቸው ንግግር የተረዳሁት ሃይማኖት የሚፈቅደው እና የሚከለክለው እንዳለ ሁሉ በቅብብሎሽ ከአባቶቻችን የተቀበልነው ባህል ወግ እና ትውፊትም የሚፈቅደውንና የሚከለክለውንም መተግበር አለብን። ይህም ማለት፦ ለቤ/ክርስቲያኒቷ ስርዓት ለዶግማ እና ቀኖና መገዛት እንዳለብን ሁሉ፤ በቅብብሎሽ ከአባቶቻችን ለተቀበልነው ባህል ወግ እና ትውፊትም መገዛትም እንዳለብን ነው።
አንተ ራስህ ስላስተማሩት ቃል ምንም ግንዛቤ ሳይኖርህ : ከሌላ አካል ቀርበህ ሳትረዳ የሃሰት ትምህርት በማለትህ ከሌሎቹ የባሰ ስህተት ነው የሰራኸው። ሰነፍ ሰው የሰማዉን ለማውራት ይቸኩላል እንዲል ለማውራት አትስገብገቡ።
3፡ ትክክል፤ ተመስገን፡ ጌታ፡ ይባርክህ!
*_ሰላም ተሙ እድሜ ይስጠን እንጅ ብዙ ነገር እናያለን 😁የክርስቲያኖችን ቆብ አድርጎ በጴንጤ አዳራሽ ፈውስ እንዲህ ነው እንጅ ሽቀላ አይይ እረኛ የአጣ ትውልድ_*
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
💚💛❤️✝️✝️✝️
5/4 እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤❤
ቃልህይዋት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
5/5እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
ውንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ።
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በድህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብክህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ ዉድ ድንቅ መምሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን በደህና መጣህ
በአህያ ስጋ መብላት አለመብላት ጉዳይ፦መምህር ኃይለ ማርያምን ያፋጠጠቻቸው ጋዜጠኛ እኔ እጅጉን በጣም አድንቄያታለሁ። ሞጋች ነች። ጠያቂ ነች።
"የአህያ/የፈረስ ስጋ መብላት ስርዓቱ (ባህሉ) ነው ኃጢአት/በደል የሚሆንበት ወይስ የእግዚአብሔር ቃል እራሱ ኃጢአት ነው ይላል...?" ብላ ለጠየቀቻቸው ጥያቄ መልሳቸው በጭራሽ አሳማኝ አይደለም፤ የተድበሰበሰ ነው።
መምህር ኃይለማርያም፦ "ባህልን መቀየር ኃጢአት ነው ያሉት ደግሞ ፈፅሞ ትክክል አይደለም።"
በሌሎች መምህራኖች በደንብ ሊብራራልን እና ከውዝግብ ልንወጣ ይገባል።
5/5
ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኦሪትን ልሽር አልመጣሁም ሲል በኦሪት አትብሉ የተባለውን በልቶ አብልቶ ያሳየን ነበር ! አህያን ተቀመጠባት እንጂ በምግብነት አቅርቦ አላሳየንም ! ፈጣሪ ለሰው ልጅ የቱ እንስሳ ለምን አገልግሎት እንደሚውል እንጂ የፈጠረው ፍጡር እርኩስ ነው አላለም ለሌላ አገልግሎት የሚውሉትን እንዳንመገብ በኦሪቱ ያዘዘን ብንበለው የሚያስከትለው ችግር መኖሩን ስለሚያውቅ እና እኛን ስለሚወደን ያወጣልን ህግ ስለሆነ ያንን ጥሶ ቢበላ ተጎጂው ራሱ በላተኛው ነው።ለምሳሌ በሳይንስ ሙከራ የተገኘ አሳማ ስጋ ላይዐኮካ ቢፈስበት በቀጥታ ትል እንደማያወጣ ተረጋግጧል❤❤❤
4melischalehu
አባታችን፡ ፈርተው፡ እኮ፡ ነው፡ ው፡ ማርያም፡ ጸልዩ፡ የሚሉት? ሐዋርያቱ፡ በ27፡ የአዲስ፡ ኪዳን፡ ት/ት፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ብለው፡ 1፡ መስመር፡ እንኳ፡ አልጻፉም! ቅ፡ ገብርኤል፤ ሰርግ፡ ቤት፤ ወንድሞቹና፡ ሐዋርያቱ፡ ጋር፡ ስትማር!
እኔ ሊቀ ጳጳሱ በተናገሩት ጉዳይ፦ መምህሮቻችን ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ፣ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣ ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ወይም ሌሎች አባቶቻችን በ ሊቀ ሊቃውንት ማዕረግ ያሉ አስተያየት ቢሰጡበት እመርጣለሁ።
1.) ሊቀ ጳጳሱ ምን ለማለት ፈልገው ነው...?
2.) የእርሳቸው ንግግር ምን ያህል ተቀባይነት አለው...?
3.) አይተንም ሰምተንም የማናውቀው ይህ አገላለፅ ከየት መጣ...?
4.) ምዕመኑስ አይወዛገብም ወይ...?
5.) ባህል ወግ ትውፊት ነው ወይስ ሃይማኖቱ ነው የአህያ፣ የፈረስም ሆነ የሌሎች እንስሳትን ስጋ መብላት የሚከለክለው...?
6.) በባህል ያስወግዛል ነው ወይስ በመፅሐፍ ቅዱስ ይከለከላል ነው...?
ይህ ነገር በእጅጉ መጥራት አለበት።
ወንድሜ ሰውየው ጉደኛ ናቸው አሜሪካ በቅዳሴ ሰዓት ጁስ እየጠጡ ቤት ቆይተው ልክ በቁርባን ግዜ ይግቡና ለስብከት ውሃቸውን እየተጎነጩ እንደ ውጭ ዎቹ ፕሮቴስታንት ነው
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!እንዲያው ምእመኑን መጫወቻ አረጉት እንዲያው እነዚህ የበግ ለምድ የለበሱ አሰመሳዮች በጭራሽ በትንሳኤ ሙታን የሚያምኑ አይመስለኝም በአንድም ሆነ በሌላ ከዚህ ምስኪን ምእመን የሚወጣውን ገንዘብ በልተው በመጨረሻ እንደ ውሻና እንደ ድመት ከመሬት በታች እንደሚቀር የሚያስቡ ናቸው! ❤❤❤
ጉድነው ዘንድሮ የምንሰመው ለምን እርሶቆርጥመው አይበሉም አኅያውን ዓምላኬሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ታላቅ ጸሎትነው 😢😢😢😢
😂😂😂ጉድ ነው ዘንድሮ
በጣም ይቅርታ እንጂ እንደዉ የአባቶቻችንን አልባስ እንደዉ አስመሳዩ ሁሉ እየለበሰ የንቀዋለላል? ለምን ሲኖዶሳችን አታውጅም? ከአልባሳት እስከ የዜማ መሳሪያዎቿ ድረስ፡፡ መብትን-ከግዴታ ማስተዋል ይገበል፡፡
ወንድሜ ስለምታቀርበው ነገር በቂ እውቀት ቢኖርህ መልካም ነው ብዬ አስባለው። ብፁ አባታችን ለማስተላለፍ የፈለጉትን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነትን መሰረት ያደረገ ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ማጤን ይጠይቃል።
ለማንኛውም እነዚህን ጥቅሶች በደንብ ለማጤን ሞክር ሮሜ 14፣ 1ቆሮ 8፣ ቆላ 2፣ የሐዋ10፣ የሐዋ15 እነዚህ ጥቅሶች በአህዛብና፣ ህጉ በተሰጣቸውበእስራኤል መካከል የተፈጠረውን የምግብ፣የአምልኮ ስርአት፣የወገን ልዩነትን መሰረት ላደረጉ ጥያቄዎች ሐዋርያት መልስ የሰጡበት ጥቅሶች ናቸው።
ወላሒ እንግዲህ ነው ያልከው
Geta yefeterlin Asa. Yebere siga. Doro mebilat keze weche lela inisesa mebilat yemeyasiketilew beschita new silezeh keken behala yememeta neger alisimamabetim.
እኔም፡ ከአገር፡ ቤት፡ ስልወጣ፡ ያው፡ ነበርኩ! እኛ፡ በሞቃት፡ አካባቢ፡ ያለ፡ አገሮች፡ ብዙ፡ አሉን! በበረዶ፥ ባሕር፥ በረሃ፥ ያሉ፡ ክርስትያኖች፡ ያገኙትን፡ ይበላሉ! ታዲያ፡ ቢሊዮን፡ ክርስትያኖች፡ እርኩስ? አይደለም፡ እኛ፡ የአይሁዲ፡ እምነትንና፡ ከክርስትናን፡ ደባልቀናል!!!
እህቴ እንደዚህ አይነት ትያቄ ስለ አህያ ስጋ መተየቅ ሲጀመር አያስፈለግም፣ የማያምኑ ፣ መብላት ያማራቸው ቢተይቁ ያምራል፣ ምንም ቢሆን በእምነቱ ውስት ያለሁ መ፣እንም ብሆን የ እግዚአብሄርን ትዛዙን እያወኩ ፣ አባቶች ስላሉ ቃሉን አልስትም፥ ስለዚህ ወንድሜም የሚቀርቡና ፣ የማይቀርቡን ፣ ነገሮችን መምረት ትሩ ነው፥ ላድርግ ወይም ይደረጋል ብሎ የሚተይቅ ለመናድ የቀረበ ሆን አለበት፣
እግዚኦ ማርናክርስቶስ እርኩስ የሆነነገር የለም ብሉነው የሚሉት ኧረ ቱቱቱቱ
ክርስትያን፡ ማለት፡ የክርስቶስ፡ ተማሪ፡ ተከታይ፡ ማለት፡ ነው! ለዚህ፡ ነው፡ ሐዋርያቱን፡ ሂዱ፡ አስተምሩ፡ ያላቸው! እኔም፡ ባለሁበት፡ አገር፡ መ፡ ቅዱስ፡ የማያውቁ ፡ አባቶች፡ ገጥመወኛል፤ ሲነግሩኝ፡ የተማርኩት፡ ቅኔና፡ ሌላ፡ ነው፡ አሉኝ! ኦርቶዶክስ፡ አስተምሩ!
Komchew menfes kidus aseraru leyu new 1 ken Egziabher keredah yegebah yehonal
አይ ዘንድሮ'ም
ወንድሜ ጆሮዬ ነው ያልሰማው ብደጋግመው ቃሉ ያው ነው ወላሒ ነው ያልከው
ለመሆኑ ጌታ ህግን ሊሽር ነው የመጣው?
Ene Dero New Egnhin Sew Emawkachew Timihirtachew Ye Menafk New
ሦስት
ጴንጤዎች ኮ የቄስ ልብስ እየለበሱ ነው። እንጂ አረ ቄስ ቸርች ምን ያደርጋል
ደግሞ ይህቺን የሊቀ ጳጳሱን ንግግራቸውን ቆርጣችሁ በቲክቶክ ልቀቁ አሏችሁ።
ሙሉ ንግግራቸውን መስማት ተገቢ ነው። ሁሉንም ነገር በስሜት ሳይሆን በስሌት ብናደርገው ጥሩ ነው።
ሁሉም ማህበረሰብ የየራሱ ባህል ወግ እና ትውፊት አለው።
እኔ ከእርሳቸው ንግግር የተረዳሁት ሃይማኖት የሚፈቅደው እና የሚከለክለው እንዳለ ሁሉ በቅብብሎሽ ከአባቶቻችን የተቀበልነው ባህል ወግ እና ትውፊትም የሚፈቅደውንና የሚከለክለውንም መተግበር አለብን።
ይህም ማለት፦ ለቤ/ክርስቲያኒቷ ስርዓት ለዶግማ እና ቀኖና መገዛት እንዳለብን ሁሉ፤ በቅብብሎሽ ከአባቶቻችን ለተቀበልነው ባህል ወግ እና ትውፊትም መገዛትም እንዳለብን ነው።
አንተ ራስህ ስላስተማሩት ቃል ምንም ግንዛቤ ሳይኖርህ : ከሌላ አካል ቀርበህ ሳትረዳ የሃሰት ትምህርት በማለትህ ከሌሎቹ የባሰ ስህተት ነው የሰራኸው። ሰነፍ ሰው የሰማዉን ለማውራት ይቸኩላል እንዲል ለማውራት አትስገብገቡ።