Kalu Bemezmur; Workneh Alaro‎ (ወርቅነህ ፡ አላሮ) ; እግዚአብሔር ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ባይሆን ፡ ኖሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @kalubemezmur9415
    @kalubemezmur9415  3 роки тому +23

    ይሄ ቻናል የተጀመረው ወገኖች መዝሙር ሲሰሙ ሕያው ቃሉን እንዲያሰላስሉ ለመርዳት ብቻ ነው፡፡ ምንም የሚገኝበት ሌላ ጥቅም የለም አይኖርምም፡፡
    መዝሙሮቻችሁ በዚህ መልኩ መሰራቱ ደስ የማያሰኛችሁ ብታስታውቁን የምንሰርዘው መሆኑን እንገልጽላችኅለን፡፡
    እግዚአብሔር ሁላችሁን ይባርክ (pasami48@gmail.com)፡፡

  • @DemissieGemeda
    @DemissieGemeda 7 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Buzu-n9t
    @Buzu-n9t 11 місяців тому +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ እንዴት እንሆን ነበር
    ግን እግዚአብሔር ከኛጋር ስለሆነ ስላዳነን ወደፊትም በእርሱ ሀይል ስለሚያድነን ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን ይክበር ለዘለዓለም አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @BezawitZelalem-v1m
    @BezawitZelalem-v1m 9 місяців тому +11

    የእምነቱ ተከታይ አይደለው ግን ሁሌ ጠዋት ሁሌም እሰማለው ልቤን ይሞለዋል ❤❤

  • @gyejosy
    @gyejosy 6 місяців тому +7

    የተባረኩበት እና ከባድ የምለውን ፈተና ያለፍኩበት መዝሙር ነው 🙏 እግዚአብሔር ሁሌም ከእኔ ጋር ነው 🙏 የሰማዩ አባቴ ዘለአለም ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @bezazerihun1051
    @bezazerihun1051 Рік тому +7

    እግዛቤር ከኔጋ ባይሆን ኖሮ አሜንንንን ሀሌሉያ አሜንንንንንንንን

  • @Ruhamamitk
    @Ruhamamitk 6 місяців тому +3

    ይህን መዝሙር ስሰማ የምሆነው ይጠፋብኛል 24 ሰአት ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው ጌታ የልብህን መሻት ሳይሆን እርሱ ያለውን ይስጥሆ

  • @jojotsegaye3115
    @jojotsegaye3115 2 роки тому +13

    እየሱስዪ ስሙ ለዘላለም ከፍ ይበል

  • @JisusJisus-qv2mq
    @JisusJisus-qv2mq 8 місяців тому +3

    Yihe mezmur lene yetzmere eskimslgn etinanbetalhu

  • @redietwesenu6940
    @redietwesenu6940 Рік тому +5

    አሜን

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 15 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwethiyele2881
    @hiwethiyele2881 2 роки тому +6

    Amen amen amen 💘💓🙇‍♀️🙇‍♀️🙏

  • @manshumanshu3871
    @manshumanshu3871 2 роки тому +6

    አሜን ተማስገ ለዛላላም

  • @sandidyala9058
    @sandidyala9058 День тому +1

    😭😭🙏🙏Amen Amen uffff tebarki

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w Місяць тому +1

    😢😢😢 bexam diqi new ammmmmmmennnn zemenik idiyi iyezemerik yileki tebereki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮hhhhhhhlllllllleeeeeeeeuuuuyyyyyyyyyyyyyyyyyyyaaaaaa

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር

  • @asnakechZemedkun
    @asnakechZemedkun 7 днів тому +1

    ሀሌሉያ

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 6 місяців тому +2

    I'm not Protestant but ይሄ መዝሙር 😢❤

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Місяць тому +1

    Amen

  • @webitu.tezageraserda7599
    @webitu.tezageraserda7599 Рік тому +3

    እግዚአብሔር. ይባርካችሁ. ግጥሙ. መፃፍ.ለመስማት. ለተሳነንየምልክት ቆንቆእችንን ብትጨምሩበት. ለእኛም ይጠቅመናል. ተባረኩ

    • @makdayohannes8422
      @makdayohannes8422 Рік тому +4

      እግዚአብሄር ከኔ ጋራ ባይሆን ኖሮ በእነዚህ አመታት
      በክንዱ ደግፎ ባያሻግረኝ ክፎዎችን ቀናት
      አጠገቤ ቆሞ ባያበረታኝ በነዉጡ ሰዓት ሕያዉ ሳለሁ በዋጠኝ ነበር ጠላቴ
      እንደቁጣዉ ፅናት/2x/
      የአመፃን ፈሳሽ እያደረቀ የጥፋትንመ‍እ ጎርፍ እየገደበ
      ነፍሴን እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ እያስመለጣት
      ላኖረኝ ጌታዪ እስቲ ልሰዋ
      የምስጋናን መስወዕት
      ሀሌሉያ /3x/
      በመከራዪ ቀን ልመናዪን ሰማኝ
      ከላይ ከመቅደሱ ረድኤቱን ላከልኝ
      የጠላቶቼን (የከሳሾቼን) ከፍታ አስረገጠኝ
      በማዳኑ እጅግ ደስ አሰኘኝ
      ሀሌሉያ /3x/ ይደገማል
      ለጥረሱ ንክሻ አላደረገኝ
      ከተደበቀብኝ ወጥመድ አዳነኝ
      ነፍሴን ከመከራ ሁሉ ላዳናት
      ለጌታ ለየሱስ ዘሬም ይገዛለት
      ሀሌሉያ/3x/
      ይደገማል
      ምንም ያህል ብዙ ወዳጆች ቢኖሩም
      በመከራ ቀን ግን ማንም አይገኝም
      እሱ ሳይለወጥ (ፊቱ ሳይቀየር) ልመናን ‘ሚፈፅም
      ታማኙ እግዚአብሄር ይክበር ለዘላለም
      ሀሌሉያ /3x/
      ይደገማል
      የተግሳፅና የዘለፋዉ ብዛት
      አቤት በመከራ ቀን የተግዳሮት አይነት
      የጠላትን ትዕቢት የጨለማዉን ብርታት
      ባንዲት ቃል (በአፉ ቃል) ሽሮ ያከብራል በቅፅበት
      እግዚአብሄር ከኔጋራ ሆኖ …
      የምትሰሙ ሁሉ በፀጋዉ ሙላት ተባረኩ ተፅናኑ በርቱ
      ኢየሱስ በደጅ ነዉ
      እንደቃሉ ይመጣል

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @NebyatGuyu
    @NebyatGuyu 6 місяців тому +2

    አሜን❤❤❤

  • @Jemu-y3n
    @Jemu-y3n Місяць тому +1

    Tabarakii

  • @Betelihem-ff4sn
    @Betelihem-ff4sn 2 місяці тому +1

    ሃሌ ሉያ❤❤Amen.

  • @kalubemezmur9415
    @kalubemezmur9415  Рік тому +1

    If you want to visit Workneh Alaro Official you tube channel; www.youtube.com/@WorknehAlaroofficial

  • @selamafew0rk-k3b
    @selamafew0rk-k3b 4 дні тому

    Ameeern❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SifenAbateKedida
    @SifenAbateKedida 2 місяці тому +1

    Ohhhh😥😥😭😭😭halelujuya gete abzeto yibarke

  • @genuweyso2313
    @genuweyso2313 2 роки тому +4

    Haleluja

  • @TijiyegetLijii
    @TijiyegetLijii Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Jemu-y3n
    @Jemu-y3n Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanadola3049
    @nanadola3049 Рік тому +2

    it's true 👍

  • @Jemu-y3n
    @Jemu-y3n Місяць тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiMan-e6c
    @NatiMan-e6c 5 днів тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @melykiflu2719
    @melykiflu2719 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezazerihun1051
    @bezazerihun1051 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @marilynissa2385
    @marilynissa2385 5 місяців тому +1

    😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SifenTadese-e8x
    @SifenTadese-e8x 3 місяці тому +1

    Geta yemasgan la getmu

  • @Merkeb-dm1dm
    @Merkeb-dm1dm 7 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruhamamitk
    @Ruhamamitk 6 місяців тому +5

    ይህን መዝሙር ስሰማ የምሆነው ይጠፋብኛል 24 ሰአት ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው ጌታ የልብህን መሻት ሳይሆን እርሱ ያለውን ይስጥህ

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 Місяць тому +1

    አሜን አሜን

  • @NebyatGuyu
    @NebyatGuyu 6 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤

    • @NatnaelSitotaw
      @NatnaelSitotaw 6 місяців тому +2

      Tebarek...geta mengedun yasayk...yesu yehonut geta yterachewal..tebarek

  • @NebyatGuyu
    @NebyatGuyu 6 місяців тому +3

    አሜን❤❤❤

  • @NebyatGuyu
    @NebyatGuyu 6 місяців тому +2

    አሜን❤❤❤

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 6 місяців тому +1

    አሜን❤❤