Big respect Serawit Fikre - With your long journey and experience there are ups and downs, You don't even mention names that criticize you and upset you. Great job you appreciate all who supported you.
betam des yemil program new Dejaf Tube bertalin wendimachin ateyayekih, yemiteyikachewun negeroch yaleh mereja ena tihitinah des yilal arif akerareb bertalin #Devo
Davo bless you! I wish I spent more time to talk to you when I had the chance to. Kelibe new milih, this show is a blueprint for how to rediscover Ethiopia and the generations that have made this country what it is. I've watched every show since you started Dejaf. Each episode has been more insightful than the one before it. I truly hope you keep the quality up going forward. Blessings, Brother. Nurilin!
Wonderful 👍 I wish the volume was a little higher to listen
ታስቦበት ወስይ አጋጣሚ የድሮ እሁድ ትዝታን በእለተ እሁድ እንድንሰማው መደረጉ? ድንቅ ነው!! በዚሁ በርታ።
የእነሰራዊት ወርቃማ ጊዜ በጣም ይናፍቃል::ሰላሙን ለአገራችን ያምጣልን::
ዋዉ ድንቅ ትዝታ ቀስቃሽ ቃለምልልስ ያብየ ዘርጋውን ሬዲዮ ድራማ ከቤተክርስቲያን ቤታችን ስንመጣ እንዳያመልጠን የሱቅ በር ላይ ተሰብስበን እናዳምጥ ነበር :
Big respect Serawit Fikre - With your long journey and experience there are ups and downs, You don't even mention names that criticize you and upset you. Great job you appreciate all who supported you.
ግሩም ዘነበ'ን እባክህ ጋብዝልን
አብርሐም ወልዴ
አበበ ብርሃኔ
ይልማ ገብረአብ
ሀብታሙ ቦጋለ
አለምነህ ዋሴ
ደረጀ ኃይሌ
Dawit Tesfaye I thank you very much👍 keep it up Bro Serawit also a good story teller.
የሚገርም ትዝታ ያለፈው ወርቃማ ግዜ ይገርማል ደረጀ ነኝ የያኔው የባንክ ደብተር ሂሳብ አሁን ስንት ደርሶ ይሆን እንተሳሰብ እንዴ?
betam des yemil program new Dejaf Tube bertalin wendimachin ateyayekih, yemiteyikachewun negeroch yaleh mereja ena tihitinah des yilal arif akerareb bertalin #Devo
ስራ እየሰራሁ ልስማ ብዬ ይኸው አፌን ከፍቼ እየሰማሁ ነው!
ሠራዊት መሳጭ ታሪክ ነው ❤❤❤
በጉጉት የምጠብቀው እና የምከታተለው program ነበር የሰራዊት መቅረብ ግን ያንተ ሳይሆን የሱ ፍላጎት ነው የሚመስለኝ ይቅርታ
ድምፅ በጣም ይቀራል!
እንደ ሸረሪት ስፒከሩ ላይ ለጠፍከን እኮ!
አሪፍ ዝግጅት እና አቀራረብ ነው በርታልን!
ድንቅ የማይጠገብ ወግ
ሰራዊት ግን እንደዚ ቀለል ያለ ሰው አይመስለኝም ነበር ወደድኩህ!!!
ሰርሽ የምወድህ የማከብርህ አርቲስት እረዥም አመት ከሙሉ ጤና ጋር
best interview keep it up
Fascinating and entertaining podcast
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ, ግሩም ዘነበን ብትጠይቀው?
What a conversation!
Davo bless you! I wish I spent more time to talk to you when I had the chance to. Kelibe new milih, this show is a blueprint for how to rediscover Ethiopia and the generations that have made this country what it is. I've watched every show since you started Dejaf. Each episode has been more insightful than the one before it. I truly hope you keep the quality up going forward. Blessings, Brother. Nurilin!
Aserasn gabzln place
ROPHNAN IF POSSIBLE ,GOOD JOB DAVE.
Why is this interview held now?
በሁለት ክፍል እንደማያልቅማ ከራሴ ጋር ተወራርጄ ነበር
መናገር ጤንነት ነው።
እንጠብቃለን ሰርሽ አሑን ጠፍ ጠፍ እያልክብን ነው
አራዳ ሰርሽ❤
Serawitn sayewu, Semayawi feres new fite lay dqn yemilbign mrt sra neber. 100x yhonal semayawi feresin yayehut
Still that's my best movie ever
deva coming soon Rophnan
💚💚💛💛❤❤
ሰራዊት ጎበዝ አርቲስት ነው ። ግን ደግሞ አርቲስት የማ/ሰቡን ችግር ነቅሶ ማሳየት ሲችልና ፤ መንግስትንም ሆነ ባጠቃላይ ፖለቲከኞችን ጉድለቶቻቸውን አውጥቶ ሲነቅፍና የተሻለ ነገር እነዲመጣ ሲሞግት እና በግል ስብዕናው ለሌሎች አርአያ መሆን ሲችል መልካም ነው ይሔ ሰው ግን እንደዛ አይመስለኝም ። እንዲያውም ሴቶች ቆንጆ በመሆናቸው ብቻ የትወና ብቃት ሳይኖራቸው በድፍረት እንዲገቡበት አድርገው በትወና ሙያ ላይ አሉታዊ ሚና ተጫውተዋል ከሚባሉት ዳ/ሮች አንዱና ዋናው ነው በሚል ስሙ በተደጋጋሚ ይነሳል ።
የመሀበረሰቡን ችግር መንቀስ የአርቲስ ስራ አደለም ! እሱን ለመስራት የተቃመጡ ብዙ ሰዎች አሉ።
ቱልቱላ
የድሮ ት/ሚ የነበሩት አቶ ያየህይራድ ቅጣው። የብሔራዊ ሎተሪ ሥራ አስኪያጅ የነበረችው የማእዛ ቅጣው ወንድም።
ድምጹ ወረድ ያለ ነው ማስተካከያ
01-2025
ይህ ሰው ዲክታተር ነገር ነው ጥቁር መነጽር አይመችም ሰላማዊ ውይይት እያካሄዱ ይዋሻል ማለት ?
Why you wear black sunglass. GUREYA.