ያለህበት ቦታ ዋጋህን ይወስነዋል - Dereje Assefa - S10 EP112

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 131

  • @brookfekadu9339
    @brookfekadu9339 2 місяці тому +40

    I am proud of Dereje and his inspiring journey. Keep pushing the limits brother.

  • @theodoreeyob
    @theodoreeyob 2 місяці тому +74

    One thing this podcast has taught me is how many well-educated and experienced professionals the country has. It's both humbling and inspiring. Thank you, Meri!

  • @desta5975
    @desta5975 2 місяці тому +24

    Such people are the reason why some of us don't want to give up on our country. He is a great inspiration! God bless him and his family.

  • @iloveethiopia3275
    @iloveethiopia3275 2 місяці тому +22

    ደረጄ cmc compound በምኖርበት ዘመን ጐረቤቴ ነበር በጣም ሰላምተኛና ትሁት ሰው ነበር። civil engineer እንደሆነ ብቻ አውቅ ነበር ፣ እዚህ ደረጃ በመድረስህ በስራህ በጣም ኰርቻለሁ ቀጥልበት ከእንዳተ አይነት ሰው ብዙ ብዙ እንጠብቃለን ዘመንህ ይባረክ። ሳገኝህ አወረሀለሁ 👏👏👏

  • @lemechagirma346
    @lemechagirma346 2 місяці тому +18

    I had an opportunity to work with Engineer Dereje and his father (Architect) Ato Assefa on Federal Police Project. He is a world class mind professional with admirable integrity, confidence, commitment,and communication skill. I wish him and Zias a successful future in their carrier and beyond.

    • @josua8667
      @josua8667 2 місяці тому

      He was a good construction boy for the dictators. I wish he spend his time to free the people under dictatorship

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 2 місяці тому +3

    እንዲህ ያሉ ጠንካራ ዜጎች ያፅናኑናል ።
    ለባለሙያ እሚሰጠው ዋጋ ላይ ብዙ መስራት ይጠበቅብናል ።
    በተለይ ለፈጠራ ሰዎች ያለን አመለካከት ያስደነግጣል ።
    እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 2 місяці тому +3

    እኔ ኮ ግርም የሚለኝ የአጠያየቅ ስነስርአትና ትህትናችሁ....ባጠቃላይ የምታቀርቧቸው የእንግዶች ምርጫም በጣም አስተማሪዎች ናቸው። እናመሰግናለን በርቱልን።

  • @NebyouAbera-h9w
    @NebyouAbera-h9w 2 місяці тому +8

    MERI Podcast, Thanks. Had the privilege of working under Dereje in the construction and design industry. He was a fantastic mentor who guided through many design and construction projects. His expertise, leadership, and hands-on approach helped me develop valuable skills that I still carry with me today. Truly a professional in every sense.

  • @hasconrealestateplc5533
    @hasconrealestateplc5533 Місяць тому +1

    It’s a very interesting interview and the way Mr dereje gives credit to professionals especially for architects is really fascinating

  • @yanetmulugeta3643
    @yanetmulugeta3643 2 місяці тому +5

    I recently started following Meri, and I love the podcast so much that I've been going through interviews from the past two years to make sure I don't miss anything.

  • @HenokAlemu-vi8ug
    @HenokAlemu-vi8ug 2 місяці тому +6

    በጣም ደስ ያለኝና አሪፍ እንግዳ አቅርባችኋል........ሳምንት በመጣ ቁጥር ረዕቡን እንደ አንድ ተወዳጅ ፕሮግራም ጊዜ ሰጥቼ የምከታተለው ፕሮግራም ነው።..........በርቱ!!❤❤❤❤❤

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  2 місяці тому +1

      ስለምትከታትለን ከልብ እናመሰግናለን!🙏

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 13 днів тому

    ኢ/ር ደረጀ ጎበዝ ነሀ ሙሉ ቤተሰቡ ጥሩ ነው አባትህም ጥሩ ባለሙያ እና መልካም ሰዉ ነበሩ ሁሌ በመልካም ስራቸው አስታዉሳቸዋለሁ እናመሰግናለን::

  • @ephraimmillion547
    @ephraimmillion547 2 місяці тому +9

    Just seeing dere gives me genuine goosebumps. Meri is going to the next level 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾 thank you for bringing us these wonderful people 🫶🏾🫶🏾🫶🏾🥰🥰🥰🫡🫡

  • @AbebechAmene
    @AbebechAmene 2 місяці тому +11

    This guy was a classmate to my son in high school in US. My son is now teaching in the academic world (US). I am very happy with that generation. My generation (and that of the father of this gentelman who I knew in college) was unfortunately very destructive . I am happy our children are healing the pain we caused this country .

    • @addisalem.bekele
      @addisalem.bekele 2 місяці тому

      This is what autenticity looks like. 👍🏼

    • @ephremtamiru6315
      @ephremtamiru6315 2 місяці тому +1

      I wish our old politicians come teach confessions like you did. The nation needs to heal quickly.
      MERI Podcast Bravo! Keep up the good work.
      Dereje I been in ማረት ህንፃ (REST) and teach to start from scratch and consistency. So amazing guy!!

    • @ephremtamiru6315
      @ephremtamiru6315 2 місяці тому

      I wish our old politicians come teach confessions like you did. The nation needs to heal quickly.
      MERI Podcast Bravo! Keep up the good work.
      Dereje I been in ማረት ህንፃ (REST) and teach to start from scratch and consistency. So amazing guy!!

    • @Dr.Melak.M
      @Dr.Melak.M Місяць тому

      If he was your son's classmate, how old are you now ?

  • @dagnachewtegegne9482
    @dagnachewtegegne9482 2 місяці тому +25

    የእንግዳ ምርጫቹህ የሚገርም ነው። በየሳምንቱ እሮብን በጉጉት የምንጠብቀው ቀን እንዲሆን አድርጋቹሀል ጥያቄ የምታቀርቡበት መንገድ ከሳምንት ሳምንት እጁግ እየተሻሻለ ነው በተጨማሪም እንግዶች የሚያወሩትን ጉዳይ በፎቶ ማሳየቱ ይበልጥ ስራቸውን ለመረዳት ይጠቅማል።
    መሪዎች ከንአን እና ጥጋቡ እናመሰግናለን🙏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  2 місяці тому +1

      እናመሰግናለን! 🙏

  • @yonathantekeste1618
    @yonathantekeste1618 2 місяці тому +7

    እጅግ በጣም ቅን,hardworking,እና ደግ ሰዎች ናቸው እሱም ወንድሙም :: መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ

  • @yohannesabay978
    @yohannesabay978 2 місяці тому +2

    I know him and worked with him on Double tree by Hilton project. He has high level communication and leadership skill. Zias is the one of the top consultantcy company in Ethiopia. I have a big respect for him and his company

  • @dawitgetachew6244
    @dawitgetachew6244 2 місяці тому +2

    Att skapa sån person kräver mycket tid, energi och pengar. Han är väluppfostrad med etik, moral och värderingar tyvärr som våran land saknar idag. För hans framgång det är föräldrarnas hårt arbete och gott hjärta. Han kommer föra vidare sund inställning till nästa generation. Jag önskar er allt lycka till hela familjen från nära vän......❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 місяці тому +3

    Engeener Dereje , so far you have done great! No doubt that you will flourishing more both as a great firm leader, or leaving an impactful legacy in your future 🙏🏾📚🙏🏾✔️

  • @marinateka484
    @marinateka484 2 місяці тому

    A living proof of Profeesion, decipline, confidence, class and hambleness. Sir, you are a pure example of strength overcoming a country that eats professionals alive. I personally appreciate your prudence. Thank you.

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 2 місяці тому +3

    ልጅ ደረጀ በአገርህ እምነት ኖሮህ ሊከተሉ የሚችሉትን ችግሮች እቋቋማዋለሁ ብለህ ወደ አገርህ መግባትህ የሚደነቅ ነው እንቅስቃሴ ስትጀምርም እድልም አጋጣሚ ሆኖ ሼሁን ማግኘታችሁ ለስኬታችሁ አስተዋፅኦ አድርጓል፣ እግዚአብሔር ለበለጠ ስኬት እንዲያደርሳችሁ እመኛለሁ! ሼህ አላሙዲንም ምስጋና ይገባቸዋል ። MERI PODCASTም ይህንን፣ ፕሮግራም በማቅረባችሁ እንዲሁ ።

  • @mukeremmustefa5623
    @mukeremmustefa5623 2 місяці тому +5

    I am proud of the chief Engineer Dereje Assefa .He graduated from (MIT) Massachusetts Institute Technology with a master degree.His Father Ato Assefa bekele the pioneer and chief Architect ,and have been big contributions in ethiopia over 4 decades.Zias design international the leading consultant firm in africa.you are my inspiration and roll model. Thank you Meri podcast.

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 місяці тому +1

    Thank you very much
    አስተማሪ ውይይት

  • @kibatuaberra422
    @kibatuaberra422 2 місяці тому +2

    What I always say to my colleages is that Dereje is a very exceptional proffesional Engineer and inspirational leader whom Ethiopa has not yet known him.

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 2 місяці тому +2

    This was very insightful episode especially for us young people in construction who want to learn more about the industry.

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 2 місяці тому +1

    That was an excellent discussion with an excellent professional as always! I'm very proud of him and his team. They're a top-notch national heritage.
    I'm also very much impressed by the profound gesture that Sheikh Muhammad did! He truly is a great man of Ethiopia!

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 2 місяці тому +3

    The golden and bright boy of Ethiopia we are proud. Knowledge is everything well done 👏 👏

  • @dannyw.2519
    @dannyw.2519 2 місяці тому +2

    One question I would have asked him is the anticipated impact of AI on architectural firms like Zias in general and structural engineering profession in particular. Another question is "as excellent as the success stories, what failures have you lessons learnt from in your professional career?... this kind of questions not only give a historical understanding of the past but also incorporates futuristic perspectives that are insightful.
    As organic as your flow of questions, I think there are areas of improvement where you guys can review and enhance it further.

  • @ashebirtesfaye4860
    @ashebirtesfaye4860 2 місяці тому +1

    የሚሰራውን የሚያውቅ፠ Wonderful!

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 2 місяці тому +6

    ክብር ለሸህ መሀመድ

  • @filimongysus638
    @filimongysus638 Місяць тому

    We need a kind of professional like this .really very professional .like like

  • @mesaytayeberhanu7304
    @mesaytayeberhanu7304 Місяць тому

    ፕሮግራማቹ አስተማሪ ነው በርቱ👍

  • @relaxingultramusic
    @relaxingultramusic 2 місяці тому

    Meri is Meri'ying the Minds of All.
    Such Guests are Amazing.
    Their Existence Empowers Everyone.
    We Thank You MERI.🎉🎉🎉

  • @kidistmognhode
    @kidistmognhode 2 місяці тому +1

    Thanks meri podcast Superb discussion with a Wonderful professional !

  • @melikmike2898
    @melikmike2898 2 місяці тому

    As an architect who graduated in Ethiopia and studying/working on interior design in US, all the things are so true for example as interior designer the first thing your advisor will ask you is are you planning to go residential or commercial after this is the first question so once you out there you will master that and less with the research and that is why you can find different firms specialized on different sectors like of hospitality, apartments and so on even high end(luxury) residence is a specialty , thanks Meri for always bringing amazing guests

  • @birhanteshome9063
    @birhanteshome9063 2 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል እንግዳ ነው የቀረባቹህልን ሌላ እይታ ነው ያቀረባቹህልን እናመሰግናለን ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄው አማካሪው ስራው በተባለበት ግዜ ባያልቅ : ከተገመተው ወጋ በላይ ቢጠይቅ እና ለመሳሰሎት ችግሮች ሀላፊነት የሚወሰደው ማነው የማካሪው ተጠያቂነት ምንድነው

  • @ZeinebMehedi
    @ZeinebMehedi 2 місяці тому +1

    Thank you for creating such such a valuable podcast! keep up the amazing content 🙏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  2 місяці тому

      Thank you. We are very happy you get a value from it.

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx 2 місяці тому

    Very insightful. I am very much proud of knowing we have such kind of expertise.

  • @addisulemlem7962
    @addisulemlem7962 2 місяці тому +2

    As an engineer and professional in building system design, I greatly appreciate the insights I’ve gained regarding the state of engineering and its challenges in Ethiopia. Whenever I visit, I find myself reflecting on these issues and asking questions about them. One of my greatest concerns is the lack of safety measures, particularly the absence of proper fire safety systems, egress routes, and fire/smoke-rated escape stairs. These are critical elements that must not be overlooked. Thank you Meri for making this interview happen with Engineer Dereje. We need Part 2 ...

  • @tibebumetaferia8598
    @tibebumetaferia8598 2 місяці тому

    Thank you MeriWOCH !!..
    Great respect and admiration for Mr. Dereje A.🙏

  • @addisababadubai6896
    @addisababadubai6896 2 місяці тому +1

    i like to say thank you so much, it was awesome so much inspired. thank you once again for your good work keep up Meri

  • @YAሰላም
    @YAሰላም 2 місяці тому

    Seeing you growing up and achieving to this level makes me proud, Gash Asse will gives you thumbs us usual- so proud of you Dere:) way to go.

  • @papi7356
    @papi7356 2 місяці тому

    Dere, ምርጥ ሰዉ ነዉ። በጣም ከማክበረዉ Structural Engineers አንዱ ነዉ። ብዙ መሀንዲሶችን Mentor yarege ነዉ።

  • @ENKUZERTADESSE-fw3kb
    @ENKUZERTADESSE-fw3kb 2 місяці тому

    Thanks Dere you give me the greatest energy. Thanks meri👏

  • @robelgeremew8343
    @robelgeremew8343 2 місяці тому

    big man learned a lot in this short but session wish I be the one asking the question thanks meri podcast :)

  • @hulluTube
    @hulluTube 22 дні тому

    I like it....he talks important thing. 😊

  • @danielwmariam8737
    @danielwmariam8737 2 місяці тому

    This is the number one podcast for me , not to say the others are not good but as a civil engineer living in America I learned a lot from Dereje about the sector in Ethiopia. He is very knowledgeable and all rounded. You guys also asked him good questions and he answered all of them very well and honestly. You guys are the best.
    Very educational podcast, we learn a lot about Ethiopia from your podcast, keep it up. Good Job.

  • @TsegayeFantu-f4x
    @TsegayeFantu-f4x 2 місяці тому

    Dere, you are amazing, your success is a testament to your unwavering hard work and dedication. I am so proud of you!

  • @dagnetefera6833
    @dagnetefera6833 2 місяці тому

    Man of Great Passion❤❤ Meri Nice Move

  • @dawittsegaye3812
    @dawittsegaye3812 2 місяці тому

    Great job Dereje and Meri podcast.

  • @zelalemmulugeta4732
    @zelalemmulugeta4732 2 місяці тому +1

    Dears am fan of your podcast it was a wonderful streaming with the civil Engineer At Dereje A from ZIAS am also civil Engineer for duration at University in our countries 5 years for civil Engineer 5 year and six month for Architecture

  • @saqtube559
    @saqtube559 2 місяці тому

    the best episode ever podcasted

  • @worebado6556
    @worebado6556 2 місяці тому

    እናመሰግናለን🎉

  • @TheAtoZMedia
    @TheAtoZMedia 2 місяці тому

    Dereje brought up two important points that need prime attention. First, culturally, we value tangible things than knowledge and experience in the form of consulting. Second, valuing what is made outside of the country. Paying Ethiopian experts with the same caliber less than what is paid to others who are non Ethiopians is prevalent in almost every industry. These cost the nation direly unless addressed by all concerned parties...

  • @salehom100
    @salehom100 2 місяці тому

    Very interesting interview, thank you

  • @bisratseyoum9571
    @bisratseyoum9571 2 місяці тому +1

    I know Dereje very well. He is ownest, kind heart, and very professional. I have learnt professionalism from him, but not only from the university. If I were very rich, I would work free with ZIAS

  • @puffns
    @puffns 2 місяці тому +3

    Congratulations for the quality of your programs (both for the interesting & well accomplished guests you select as well as for your research)! One small suggestion: try to refrain from expressing your knowledge too much where your guest should be the expert. Instead, make a leading/entry point statement on a topic and immediately turn your knowledge in to a question (remember, your audience is eager to hear from the guest) and let your guest comment on it. Your job & talent should be focused on asking incisive questions ONLY! 👏👏👏

    • @Meripodcast
      @Meripodcast  2 місяці тому

      Thank you for the kind words and helpful feedback! We’ll keep this in mind.😊

    • @theodoreeyob
      @theodoreeyob 2 місяці тому

      I'm afraid I have to disagree, I love it when they engage and share their insights. It makes it more of a conversation than a plain interview

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 місяці тому

    Meri podcast always Meri❤

  • @tfozo
    @tfozo 2 місяці тому +1

    Another Gem...❤

  • @bisratseyoum9571
    @bisratseyoum9571 2 місяці тому

    Dere, even though u r one person to the world, u r the world for us

  • @MahletLemma-m5y
    @MahletLemma-m5y 2 місяці тому

    what a deep conversation wlalala

  • @Surafel-c7l
    @Surafel-c7l 2 місяці тому +1

    ደሬ ጠንካራ ሰራተኛ በእውቀት የሚያምን ሰው ነው እሱም ሆነ ቤተሰቡም መልካም ቤተሰብ 🎉🎉🎉🎉

  • @selamawithailu55
    @selamawithailu55 2 місяці тому

    Keep up Guys i like your content

  • @biko-iz8xh
    @biko-iz8xh 2 місяці тому

    i am proud of meri

  • @عبدالفتاحعبدالله-خ5و

    Thanks 🙏

  • @yisakmathewos1301
    @yisakmathewos1301 2 місяці тому

    i loved him already

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 2 місяці тому +6

    መቼ ነው ሲቪል መሀንዲሶች ኢትዮጲያ ውስጥ ትክክለኛው ክፍያ እና ክብር የሚሰጣቸው? ከገዛ ፕሮፌሽኑ ውስጥ ወጥተው ኮንትራክተሮች የሆኑት አብዛኞቹ ደግሞ ሀብታምነታቸው ጭራሽ የፕሮፌሽኑን ክብር ያሳጡታል!😢😢

  • @bekijohn8526
    @bekijohn8526 2 місяці тому

    Amaizing!!

  • @endselavi9915
    @endselavi9915 2 місяці тому

    Energetic guy all the time

  • @MekbibDendir
    @MekbibDendir 2 місяці тому

    Berta egziabher yerdah

  • @RajihMShash
    @RajihMShash 2 місяці тому

    I want to meet him. Words don’t describe my respect.

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 2 місяці тому

    Thank you

  • @abdulfetah_o4u
    @abdulfetah_o4u 2 місяці тому +1

    3rd comment 😂❤❤🎉🎉welcome back meriwoch

  • @Enrdesu
    @Enrdesu 16 днів тому

    54:50 it's 100% fact😢

  • @ferhankedir3353
    @ferhankedir3353 2 місяці тому

    Only i say" wow" to meri

  • @NehemiahHailu
    @NehemiahHailu 2 місяці тому

    Exactly!!!!Be Ur Self!!!!!

  • @BekTesfa
    @BekTesfa 2 місяці тому

    “What could go wrong in a project?” was a hilarious question 😂 🤣

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 2 місяці тому

    እኔ ደረጀን የማውቅህ ሳንፎርድ 7ተኛ ክፍል ወይም form1 ነበር ዛሬ ሳይህ ደስ ብሎኛል እነብሩክና ዳዊትን ታገኛቸዋለህ? ከብሩክ ጋር አንድ አካባቢ እንደነበራችሁ አስታውሳለሁ

  • @wossenaraya
    @wossenaraya 2 місяці тому

    Wow Wow 👍👍👍

  • @MesfinAsrat-w2g
    @MesfinAsrat-w2g 2 місяці тому

    መሪዎች የእንግዳ ምርጫችው ሁሊ አደንቃለው ሁሉም ጥያቄአቸው የእናንተን ዝግጅት ያሳያል ቀጣዩስ ማነው ብለንበጉጉት እንድንጠብቅ አርጋችሁናል ::

  • @JaferAli-k6c
    @JaferAli-k6c 2 місяці тому

    Ezii bet memetut hulum habtam new megemereyachewem mechereshachewem 😢

  • @filmontsahaye3493
    @filmontsahaye3493 2 місяці тому

    Please invite Mr. Solomon the founder and owner of Sky bus.

  • @gulilatsahle1591
    @gulilatsahle1591 2 місяці тому

    49:47 😢

  • @TarekegnMelese-io9im
    @TarekegnMelese-io9im Місяць тому

    Ethiopia has numerous competent and successful people but we are still poor and beggars.

  • @yohanneshailu4930
    @yohanneshailu4930 2 місяці тому

    Meri meri meri

  • @felekeassefa4044
    @felekeassefa4044 2 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 15 днів тому

    wow

  • @GUlliH_TUBE
    @GUlliH_TUBE 2 місяці тому +1

    ጭቃ ማለት ሴራሚክ እናመጣለን ለማለት ነው

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 2 місяці тому

    ፀጥሩ ቃለመጠይቅ ነው። ብቃት ያለው እንዲህ አይነት ሰው አስተማሪ ነው። ከኤርሚያስ አመልጋ ምን ትማራለህ? ማጭበርበር? እንደሱ አይነት ሰው ማቅረብ ትርጉም የለውም። ካቀረባችሁት ደግሞጨስለሠራው ብለንደር መጠየቅ፣ ማፋጠጥ አለባችሁ። ሰው ሊማርበት ይገባል።

  • @josua8667
    @josua8667 2 місяці тому

    He was a good construction boy for the dictators. I wish he spend his time to free the people under dictatorship

  • @Henok_Ribka
    @Henok_Ribka 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @melikmike2898
    @melikmike2898 2 місяці тому

    At one hour and 3 minutes he said what is in my heart, every real estate developer ad says luxury luxury, they need to stop the nonsense or the meaning has to change lol 😅because you use gypsum board and glossy paint for the interior does make it luxury for God sake I can’t stand the mdf furnitures….please use natural woods, stones and you will see the difference

  • @betelihemgirma2901
    @betelihemgirma2901 2 місяці тому +1

    The Interviewer is unprepared!nd not organised! this guy has so much experience in life, in leadership, as a black nd ethiopia leader, and so much skills, u were just asking as some one who wants to start an engineering business not as a platform so money type of bossiness startup are expected to enegage....

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 2 місяці тому

    ወገን ተባበሩኝ ሰንት ደቂቃ ላይ ነዉ ወርቅ እየሸጥን ጭቃ አናሰመጣለን ያለዉ እኔ ኢትዬጵያ ጭቃ ማሰመጣቷን አላቅም ነበረ

    • @GUlliH_TUBE
      @GUlliH_TUBE 2 місяці тому

      ጭቃ ማለት ሴራሚክ እናመጣለን ለማለት ነው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 2 місяці тому

      @GUlliH_TUBE
      በጣም አመሰግንሀለሁኝ ወርቅ ሸጠን ጭቃ እንገዛለን ያለወን ቦታ በግምት መርጬ ሰሰማ በ15 ደቂቃ ዉሰጥ ምን ለማለት እንደፈለገ ተረዳሁኝ አመሰግናለሁኝ ግዜዬን የቆጠብኩት በዚህ ልክሰህ ሰለሆነ እንደሚያሰደሰትህ ተሰፋ አረጋለሁኝ
      ሴራሚክ አለን በፈጠራቹህ የባኞ ቤት ዕቃ ከዉጭ ማምጣት እናቁም ፠ ከፖርትመንቱን ለመሰራት ከዉጭ የምናሰገባቸዉን ዕቃዎች አገር ዉሰጥ ብናመርት ወጪያችን ይቀንሳል የምንሰራዉም አፖርትመት በአሰር እጥፍ ይጨምራል፠ ብዙ ብዙ አገር በቀል ድርጅቶች ኢንቨሰት ቢደረግ አመርቂ ዉጤት ይመጣ ነበር
      እንዴት ሞልድ እንደሚሰራ ተመልከቱ ቪድዬዉ በደንብ ሰለሚያብራራ ነዉ። In this episode of How It's Made, we learn all about the manufacturing process that goes into making toilets.
      ua-cam.com/video/ZdYzxYCYmjw/v-deo.htmlsi=ya_4LY69ubVHtb1y
      እንግዲህ እኛ ርቀን መሄድ አያሰፈልገንም ደቡብ አፍሪቃኖች ጋራ ተባብረን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጭቃ ከቱርክና ከሕንድ ማሰመጣት እናቁም
      Betta Factory. Betta Sanitaryware founded in 1976
      It is the dominant supplier of sanitaryware in sub-Saharan Africa, with close to 50% market share in the region.
      Betta Baths is a highly automated manufacturer of acrylic baths and shower trays
      This is how Toilets are made at our Betta Factory under Ceramic Industries in South Africa.
      We also produce Tiles and other bathroomware such as Baths, Basins and Bidets.
      ua-cam.com/video/vmnHMv4Zc8Y/v-deo.htmlsi=8OwRxaIWOzij4sei
      ይሄዉ ሕንዶች እንዴት እንደሚያመርቱት ተመልከቱ ሞልድ ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ፠ ቪድዬዉን እዩት ታድያ ይህ ሀገር ዉሰጥ መሰራት ያቅተናል ዉይ። ከጀበና መሰራት የቀለለ ነዉ ግን እኛ አላሙዲንን የመሰለ አገር ወዳትና ወጣት ደረጀን የመሰለ እያለን እንዴት ተደሮጎ ነዉ ከዚህ ሕንድ ወይ ፓክሰታን ባኞ ዕቃ ወርቅ ሸጠን ጭቃ እናሰመጣለን። ባገራችን ሴራሚክ ሲባል የወለል ምንጣፍነዉ የሚታያቸዉ ግን የባኞ ቤት ዕቃዎች ተሰባሪና ክብደት ሰላላቸዉ ቦታም ሰለሚይዙ 80% ለማጎጎዠያ ብንከፍል አይገርመኝም እኔን ካላመናቹህ ሕንዶቹ ማሸን ሳይፈልጉ ሴራሚክ ጭቃ አብክተዉ ሞልድ ዉሰጥ በመጨመር የባኞ ቤት ዕቃ በአሰር ደቂቃ ዉሰጥ አግኝተዉ ከዝያ አቃጥለዉት ለኛ በደላር ይሸጣሉ ።አገራችን የሴራሚክ የወለል ምንጣፍ የሚሰሩ ሰላሉ ከእነሱ ሴራሚኩን ለግዜዉ ገዠቶ ሞልድ አሰገብተን የባኞ ቤት ዕቃችንን ብንሰራ ያዋጣናል። How to Make Western Toilets Commode Seat in Factory ።
      ua-cam.com/video/nmhTniuooWw/v-deo.html
      ሲቀጥል አሉሚኒየም ነዉ አሱንም ከደቡብ አፍሪቃኖች Mozambique ጋራ በመሰራት ሞዛምቢክን ከአፍሪካ አሉ ከሚባሉ የአሉሚኒየም አምራቾች ተርታ አሰልፈውታል
      Egyptalum የተባለዉ የአሉሚኒየም ኮምፖኒ በኢትዬጵያ በሚመጣዉ የአባይ ዉሃ በመጠቀም የምመረተዉን አሉሚንየም የአሰዋን ግድብን ኤሌትሪክ በመጠቀም አቅልጦ ከአፍሪካ ሶሰተኛ የሆነዉ። የአሉምንየም ግባት የሚሆነዉን Bau,ite ከኢትዬጵያ ከሚመጣዉ ቀይ ሻክላ bauxite የተባለ ማዕድን በመዛቅ አሉሚኔማቸዉን ሰርተዉ ከአፍሪካ ሶሰተኛ ሆነዋል። እኛ ኤሌትሪኩ አለን bauxite oreም ግብፅ ካላት እኛም ይኖረናልና በቁጭት ተነሳሰተን ይህን የአሉሚንየም ድርጅት እናቋቁመን። ደግሞ የአሜሪካንን ድርጅት መጥራትም ሳያሰፈልገን እንደሞዛምቢክ MOZAL ALUMINIUM (Mozambique) እና South32 owns 47.10% of Mozal Aluminium, while Mitsubishi Corporation Metals Holding GmbH holds 25%, Industrial Development Corporation of South Africa Limited owns 24% and the Government of the Republic of Mozambique holds 3.90 through preference shares.እንግዲህ MOZAL ALUMINIUM ።580,000 tonnes በማምረት ሁለተኛ ከአፍሪቃ ሆነዋል
      እኛ $300 ሚሊዬን ደላር ከፍለን 110,000 ቶን አሉሚንየም ሰናሰመጣ ግብፆች ግን በኛ ዉሃ እና አፈር ተጠቅመዉ 320,000 tonnes አሉምንየም ያመርታሉ በ550MW ገደማ በመጠቀም። The Mozal aluminum smelter in Mozambique consumes 950 megawatts (MW) of electricity per year, making it the country's largest power consumer ታድያ እኛ ኮይሻ 2000MWአለን ለማን አቤት ይባላል
      እንግዲህ አሉምንየምን ለማምረት 2000MW ኮይሻ የሚያመርተዉን ኤሌትሪክ በመሉ እንጠቀማለን ከአፍሪካ አንደኛ ለመሆን ግብፆች አባይ ሳይሞላላቸዉ ሲቀር የአሉምንየም ፋብሪካቸዉ ምርቱን ለመቀነሰ ይገደዳሉ እኛ እኛ ካወቅንበት የነሱን አራት እጥፍ እናመርታለን አሉምንየም ኤሌትሪሲቲ መጣጭ ነዉ አንድ ኮይሻ ግድብን የሚያህል የሚየመነጨዉን ሐይል ለብቻዉ መምጠጥ ይችላል ሰለዚህ እኛ የኤሌትሪኩ ችግር ሰለሌለብን bauxite አሰመጥተን ብናጣራ ራሱ ከመጠን በላይ ሀብታም ያረገናል ታድያ እንዴት አሉምንየም እንደሚፈበረክ ለምን ይሄን ቪድዬ አናይም
      Great video that provides the historical context of our operations here in northern BC. The video then continues to share information about our modernization project using state-of-the-art AP40 Technology.
      ua-cam.com/video/YtOkVSKzshc/v-deo.htmlsi=pmFhMofZyj0zKD8I
      በተረፈ መሐመዲያ ከተማ ብዙ ብዙ ነገሮች በቀላሉ አገር ዉሰጥ ማምረት የሚችሉት ነገር አለ ለምሳሌ መሐመዲያ ዉሰጥ የአሰፋልት መንገድ በሙሉ በአገር በቀል ምትክ ግብሃት መተካት ይችላል ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉ ለአሁኑ ግን ይሄ ይብቃ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 2 місяці тому

      ​@@GUlliH_TUBE
      በጣም አመሰግንሀለሁኝ ወርቅ ሸጠን ጭቃ እንገዛለን ያለወን ቦታ በግምት መርጬ ሰሰማ በ15 ደቂቃ ዉሰጥ ምን ለማለት እንደፈለገ ተረዳሁኝ አመሰግናለሁኝ ግዜዬን የቆጠብኩት በዚህ ልክሰህ ሰለሆነ እንደሚያሰደሰትህ ተሰፋ አረጋለሁኝ
      ሴራሚክ አለን በፈጠራቹህ የባኞ ቤት ዕቃ ከዉጭ ማምጣት እናቁም ፠ አፖርትመንቱን ለመሰራት ከዉጭ የምናሰገባቸዉን ዕቃዎች አገር ዉሰጥ ብናመርት ወጪያችን ይቀንሳል የምንሰራዉም አፖርትመት በአሰር እጥፍ ይጨምራለል ለምን ሰለሚረክሰ፠ ብዙ ብዙ አገር ዉሰጥ በቀላልሉ ጥቃቅን እንቨሰትመን ድርጅቶች ቢደረግ አመርቂ ዉጤት ይመጣ ነበር
      እንዴት የባኞ ቤት ሞልድ እንደሚሰራ ተመልከቱ ቪድዬዉ በደንብ ሰለሚያብራራ ነዉ። In this episode of How It's Made, we learn all about the manufacturing process that goes into making toilets.
      ua-cam.com/video/ZdYzxYCYmjw/v-deo.htmlsi=ya_4LY69ubVHtb1y
      እንግዲህ እኛ ርቀን መሄድ አያሰፈልገንም ደቡብ አፍሪቃኖች ጋራ ተባብረን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጭቃ ከቱርክና ከሕንድ ማሰመጣት እናቁም
      Betta Factory. Betta Sanitaryware founded in 1976
      It is the dominant supplier of sanitaryware in sub-Saharan Africa, with close to 50% market share in the region.
      Betta Baths is a highly automated manufacturer of acrylic baths and shower trays
      This is how Toilets are made at our Betta Factory under Ceramic Industries in South Africa.
      We also produce Tiles and other bathroomware such as Baths, Basins and Bidets.
      ua-cam.com/video/vmnHMv4Zc8Y/v-deo.htmlsi=8OwRxaIWOzij4sei
      ይሄዉ ሕንዶች እንዴት እንደሚያመርቱት ተመልከቱ ሞልድ ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ፠ ቪድዬዉን እዩትና ፍረዱኝ። ታድያ ይህንን ሀገር ዉሰጥ መሰራት ያቅተናል ዉይ? ከጀበና መሰራት የቀለለ ነዉ ግን እኛ አላሙዲንን የመሰለ አገር ወዳድ እና ወጣት ደረጀን የመሰለ እያለን እንዴት ተደሮጎ ነዉ። ከሕንድ ባኞ ዕቃ ወርቅ ሸጠን ጭቃ እምናሰመጣዉ? ባገራችን ሴራሚክ ሲባል የወለል ምንጣፍ ነዉ የሚታየን ግን የባኞ ቤት ዕቃዎችም ሴሬሚክ ናቸዉ። ሴራሚክ በተፈጥሮ ተሰባሪና ክብደት ሰላላቸዉ ቦታም ሰለሚይዙ 80% ለማጎጎዠያ ብንከፍል አይገርመኝም። እኔን ካላመናቹህ ሕንዶቹ ማሸን ሳይፈልጉ ሴራሚክ ጭቃ አብክተዉ ሞልድ ዉሰጥ በመጨመር የባኞ ቤት ዕቃ በአሰር ደቂቃ ዉሰጥ ሰርተዉ ሲያወጡ ተመልከቱ ከዝያም አቃጥለዉት ለኛ በደላር ይሸጣሉ ። አገራችን የሴራሚክ የወለል ምንጣፍ የሚሰሩ ሰላሉ ከእነሱ ሴራሚኩን ለግዜዉ ገዠተን ሞልድ አሰገብተን የባኞ ቤት ዕቃችንን ብንሰራ ያዋጣናል። How to Make Western Toilets Commode Seat in Factory ።
      ua-cam.com/video/nmhTniuooWw/v-deo.html
      ሲቀጥል አሉሚኒየም ነዉ አሱንም ከደቡብ አፍሪቃኖች Mozambique ጋራ በመሰራት ሞዛምቢክን ከአፍሪካ አሉ ከሚባሉ የአሉሚኒየም አምራቾች ተርታ አሰልፈውታል
      Egyptalum የተባለዉ የአሉሚኒየም ኮምፖኒ በኢትዬጵያ በሚመጣዉ የአባይ ዉሃ በመጠቀም የሚያመረተዉን አሉሚንየም የአሰዋን ግድብን በመጠቀም ኤሌትሪክ በአሉምኒየሙን አቅልጦ ከአፍሪካ ሶሰተኛ ደረጃዉን ይዞዋል። የአሉምንየምም ግባት የሚሆነዉን Bauite ከኢትዬጵያ ከሚመጣዉ የአባይ ዉሃ ቀይ ሻክላ አፈር bauxite የተባለዉን ማዕድን በመዛቅ አሉሚኔማቸዉን ሰርተዉ ከአፍሪካ ሶሰተኛ ሆነዋል። እኛ ኤሌትሪኩ አለን bauxite ore ም ግብፅ ካላት እኛም ይኖረናልና በቁጭት ተነሳሰተን ይህን የአሉሚንየም ድርጅት እናቋቁመን ከአፍሪካ አንደኛ አምራች እንሁን።። ደግሞ የአሜሪካንን ድርጅት መጥራትም ሳያሰፈልገን እንደሞዛምቢክ MOZAL ALUMINIUM (Mozambique) እና South32 owns 47.10% of Mozal Aluminium, while Mitsubishi Corporation Metals Holding GmbH holds 25%, Industrial Development Corporation of South Africa Limited owns 24% and the Government of the Republic of Mozambique holds 3.90 through preference shares.እንግዲህ MOZAL ALUMINIUM ።580,000 tonnes በማምረት ሁለተኛ ከአፍሪቃ ሆነዋል
      እኛ $300 ሚሊዬን ደላር ከፍለን 110,000 ቶን አሉሚንየም ሰናሰመጣ ግብፆች ግን በኛ ዉሃ እና አፈር ተጠቅመዉ 320,000 tonnes አሉምንየም ያመርታሉ በ550MW ገደማ በመጠቀም። The Mozal aluminum smelter in Mozambique consumes 950 megawatts (MW) of electricity per year, making it the country's largest power consumer ታድያ እኛ ኮይሻ 2000MW አለን ለማን አቤት ይባላል
      እንግዲህ አሉምንየምን ለማምረት 2000MW ኮይሻ የሚያመርተዉን ኤሌትሪክ በመሉ እንጠቀማለን ከአፍሪካ አንደኛ ለመሆን ግብፆች አባይ ሳይሞላላቸዉ ሲቀር የአሉምንየም ፋብሪካቸዉ ምርቱን ለመቀነሰ ይገደዳሉ እኛ ግን ካወቅንበት የነሱን አራት እጥፍ እናመርታለን አሉምንየም ኤሌትሪክ መጣጭ ነዉ። አንድ ኮይሻ ግድብን የሚያህል የሚየመነጨዉን ሐይል ለብቻዉ መምጠጥ ይችላል ሰለዚህ እኛ የኤሌትሪኩ ችግር ሰለሌለብን bauxite አሰመጥተንም ብናጣራ ራሱ ከመጠን በላይ ሀብታም ያረገናል ታድያ እንዴት አሉምንየም እንደሚፈበረክ ለምን ይሄን ቪድዬ አናይም

      እንዴት የባኞ ቤት ሞልድ እንደሚሰራ ተመልከቱ ቪድዬዉ በደንብ ሰለሚያብራራ ነዉ። In this episode of How It's Made, we learn all about the manufacturing process that goes into making toilets
      ቪድዬ አንድ፦ How It's Made - Toilets
      ua-cam.com/video/ZdYzxYCYmjw/v-deo.htmlsi=qzcLRrE9v1l5_Sq0
      እንግዲህ እኛ ርቀን መሄድ አያሰፈልገንም ደቡብ አፍሪቃኖች ጋራ ተባብረን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጭቃ ከቱርክና ከሕንድ ማሰመጣት እናቁም
      Betta Factory. Betta Sanitaryware founded in 1976
      It is the dominant supplier of sanitaryware in sub-Saharan Africa, with close to 50% market share in the region.
      Betta Baths is a highly automated manufacturer of acrylic baths and shower trays
      This is how Toilets are made at our Betta Factory under Ceramic Industries in South Africa.
      We also produce Tiles and other bathroomware such as Baths, Basins and Bidets.
      ቪድዬ ሁለት፦ How TOILETS are Made
      ua-cam.com/video/vmnHMv4Zc8Y/v-deo.htmlsi=GiAxWICWu0XzmUl3
      ይሄዉ ሕንዶች እንዴት እንደሚያመርቱት ተመልከቱ ሞልድ ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ፠ ቪድዬዉን እዩትና ፍረዱኝ። ታድያ ይህንን ሀገር ዉሰጥ መሰራት ያቅተናል ዉይ? ከጀበና መሰራት የቀለለ ነዉ ግን እኛ አላሙዲንን የመሰለ አገር ወዳድ እና ወጣት ደረጀን የመሰለ እያለን እንዴት ተደሮጎ ነዉ። ከሕንድ ባኞ ዕቃ ወርቅ ሸጠን ጭቃ እምናሰመጣዉ? ባገራችን ሴራሚክ ሲባል የወለል ምንጣፍ ነዉ የሚታየን ግን የባኞ ቤት ዕቃዎችም ሴሬሚክ ናቸዉ። ሴራሚክ በተፈጥሮ ተሰባሪና ክብደት ሰላላቸዉ ቦታም ሰለሚይዙ 80% ለማጎጎዠያ ብንከፍል አይገርመኝም። እኔን ካላመናቹህ ሕንዶቹ ማሸን ሳይፈልጉ ሴራሚክ ጭቃ አብክተዉ ሞልድ ዉሰጥ በመጨመር የባኞ ቤት ዕቃ በአሰር ደቂቃ ዉሰጥ ሰርተዉ ሲያወጡ ተመልከቱ ከዝያም አቃጥለዉት ለኛ በደላር ይሸጣሉ ። አገራችን የሴራሚክ የወለል ምንጣፍ የሚሰሩ ሰላሉ ከእነሱ ሴራሚኩን ለግዜዉ ገዠተን ሞልድ አሰገብተን የባኞ ቤት ዕቃችንን ብንሰራ ያዋጣናል። How to Make Western Toilets Commode Seat in Factory ።
      ቪድዬ ሶሰት፦ How to Make Western Toilets Commode Seat in Factory
      ua-cam.com/video/nmhTniuooWw/v-deo.htmlsi=frU_tT4v4sdPuxGQ
      ሲቀጥል አሉሚኒየም ነዉ አሱንም ከደቡብ አፍሪቃኖች Mozambique ጋራ በመሰራት ሞዛምቢክን ከአፍሪካ አሉ ከሚባሉ የአሉሚኒየም አምራቾች ተርታ አሰልፈውታል
      Egyptalum የተባለዉ የአሉሚኒየም ኮምፖኒ በኢትዬጵያ በሚመጣዉ የአባይ ዉሃ በመጠቀም የሚያመረተዉን አሉሚንየም የአሰዋን ግድብን በመጠቀም ኤሌትሪክ በአሉምኒየሙን አቅልጦ ከአፍሪካ ሶሰተኛ ደረጃዉን ይዞዋል። የአሉምንየምም ግባት የሚሆነዉን Bauite ከኢትዬጵያ ከሚመጣዉ የአባይ ዉሃ ቀይ ሻክላ አፈር bauxite የተባለዉን ማዕድን በመዛቅ አሉሚኔማቸዉን ሰርተዉ ከአፍሪካ ሶሰተኛ ሆነዋል። እኛ ኤሌትሪኩ አለን bauxite ore ም ግብፅ ካላት እኛም ይኖረናልና በቁጭት ተነሳሰተን ይህን የአሉሚንየም ድርጅት እናቋቁመን ከአፍሪካ አንደኛ አምራች እንሁን።። ደግሞ የአሜሪካንን ድርጅት መጥራትም ሳያሰፈልገን እንደሞዛምቢክ MOZAL ALUMINIUM (Mozambique) እና South32 owns 47.10% of Mozal Aluminium, while Mitsubishi Corporation Metals Holding GmbH holds 25%, Industrial Development Corporation of South Africa Limited owns 24% and the Government of the Republic of Mozambique holds 3.90 through preference shares.እንግዲህ MOZAL ALUMINIUM ።580,000 tonnes በማምረት ሁለተኛ ከአፍሪቃ ሆነዋል
      እኛ $300 ሚሊዬን ደላር ከፍለን 110,000 ቶን አሉሚንየም ሰናሰመጣ ግብፆች ግን በኛ ዉሃ እና አፈር ተጠቅመዉ 320,000 tonnes አሉምንየም ያመርታሉ በ550MW ገደማ በመጠቀም። The Mozal aluminum smelter in Mozambique consumes 950 megawatts (MW) of electricity per year, making it the country's largest power consumer ታድያ እኛ ኮይሻ 2000MW አለን ለማን አቤት ይባላል
      እንግዲህ አሉምንየምን ለማምረት 2000MW ኮይሻ የሚያመርተዉን ኤሌትሪክ በመሉ እንጠቀማለን ከአፍሪካ አንደኛ ለመሆን ግብፆች አባይ ሳይሞላላቸዉ ሲቀር የአሉምንየም ፋብሪካቸዉ ምርቱን ለመቀነሰ ይገደዳሉ እኛ ግን ካወቅንበት የነሱን አራት እጥፍ እናመርታለን አሉምንየም ኤሌትሪክ መጣጭ ነዉ። አንድ ኮይሻ ግድብን የሚያህል የሚየመነጨዉን ሐይል ለብቻዉ መምጠጥ ይችላል ሰለዚህ እኛ የኤሌትሪኩ ችግር ሰለሌለብን bauxite አሰመጥተንም ብናጣራ ራሱ ከመጠን በላይ ሀብታም ያረገናል ታድያ እንዴት አሉምንየም እንደሚፈበረክ ለምን ይሄን ቪድዬ አናይም
      Great video that provides the historical context of our operations here in northern BC. The video then continues to share information about our modernization project using state-of-the-art AP40 Technology.
      ቪድዬ አራት ፦The Kitimat Aluminium Smelter
      ua-cam.com/video/YtOkVSKzshc/v-deo.htmlsi=LpABwxZtjwlA-MCP
      በተረፈ መሐመዲያ ከተማ ብዙ ብዙ ነገሮች በቀላሉ አገር ዉሰጥ ማምረት የሚችሉት ነገር አለ ለምሳሌ መሐመዲያ ዉሰጥ የአሰፋልት መንገድ በሙሉ በአገር በቀል ምትክ ግብሃት መተካት ይችላል ሌሎች ብዙ ነገሮች አሉ ለአሁኑ ግን ይሄ ይብቃ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 місяці тому

    👉ወርቅ ሸጦ 30 ጥይት ማይበሳውቸው መኪኖች : ዘንባባ ነው ሚገዛው🤣🤣🤣

  • @samytekle471
    @samytekle471 2 місяці тому

    ሚያስቀና ሰው ነው ከነ ግርማ ሞገሱ!!

  • @zedonutube
    @zedonutube 2 місяці тому

    ጉራማይሌ! አሁን ቀጥ ብለህ እንግልዘኛ ተናገር ቢባል መንተባተብ ይጀመራል።

  • @selamfrank3080
    @selamfrank3080 2 місяці тому

    alebabesachiwun astekaklu
    engidachiw zento enante be tishert des aylim
    programunim engidawunim mimetin libs libesu

  • @dawitmekonen4707
    @dawitmekonen4707 Місяць тому

    ደሬ እኔ ቤትህ ጅብሰም ዲኮር ሰርቻለው አሁን ስራ የለኝም ስራ ካለህ እርዳኝ

  • @Manny2022
    @Manny2022 Місяць тому

    ua-cam.com/video/By-UI3f3CSg/v-deo.htmlsi=AV3JWo-eBQqHNwak