Dubale melak gudu gena 2 ዱባለ መላክ ጉዱ ገና ቁጥር 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 690

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 3 роки тому +106

    እኔም የጀግና ዘር የነፍጠኛ ነኝ አማራ ጀግና ነው 💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @awolayalew5986
      @awolayalew5986 Рік тому +4

      Amhara የጀግንነትና የዉብ ባህል ባለቤት

    • @Tigist-ii1vk
      @Tigist-ii1vk Рік тому +3

      አማራ መሆን መመረጥ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️

    • @منقستوامهور
      @منقستوامهور 8 місяців тому

      ​@@awolayalew5986ዠ

    • @AlemAlembesh
      @AlemAlembesh 6 місяців тому +2

      የራያው ጀግናው ፍኖ የአማራው ትንታግ

    • @Tamralechmekuriaw
      @Tamralechmekuriaw Місяць тому

      ❤​@@Tigist-ii1vk

  • @s8L6
    @s8L6 8 місяців тому +1

    I love this people with everything I got in me. Real heros. Real Ethiopia's guardians. #fano❤ #fano❤

  • @dave_tube_21
    @dave_tube_21 11 місяців тому +13

    የኛ እንቁ ወንድማችን የምንግዜም ምርጥ ሙዚቃ በርታልን የኔ ጀግና ወንድም💚💛❤️🫡💪💪

  • @gtgt6477
    @gtgt6477 8 місяців тому +8

    ወገኖቸ እደኔ ማነው ሁልግዜም በደሞቸ አማራ ልጆች የሚደሰት አማራ ነቴ ኩራቴ አንድ አማራ ፋኖ ደሜ ነው 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤👊👊👊👊👊💪💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 7 місяців тому +1

      አለን ውዴ እንኳን እኛ ለእኛ ሌሎቹም ይኮሩብናል፡፡❤❤❤❤አብሽሪ ብቻ አሁንም ጀግና መፍጠር እንቀጥል፡፡

    • @Tamralechmekuriaw
      @Tamralechmekuriaw Місяць тому

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 3 роки тому +52

    ወሎ ላይ ዳመነ ራያ ላይ ላዩ ጎንደር ላይ ዳመነ ወልቃይት ላይ ላዩን ሸዋ ላይ ዳመነ በረራ ላይ ላዩን ጎጃም ላይ ዳመነ መተከል ላይ ላዩ ዝናብ አይመስለኝም ያዘለው ሰማዩ ቡቡቡቡ ትክክል ዱብየ የኛ ወርቅ ትለያለህ ወንድማችን እንወድሀለን ❤

    • @hhfhhh4907
      @hhfhhh4907 Рік тому +1

      👍👍👍🇨

    • @TotoFarawu
      @TotoFarawu 9 місяців тому

      አንች ቆንጆ ነደር

    • @gtgt6477
      @gtgt6477 8 місяців тому

      ትክክክል 👍

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 3 роки тому +15

    ጀግና ነክ በድል ተመለሱ ውድ ቤተአማራዬዬዬዬዬዬ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому +12

    እራያዎች ሞላው የአማራ ህዝብ እንኳን ደስ ያላቹህ ደስ ያለን እልልልል በጀግናው ሰራዊታችን በልበ ብርቱው ፋኖዎቻችን በልዩ ሀይሉና በሚልሻው ነፃ ወጥተናል

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ገና ነው
    አንገት ደፍቶ መኖር ካስመሰለ ሞኝ እኔም የጀግና ዘር የነፍጠኛ ነኝ
    ምርጥ ስራ የአማራ እንቁ💚💛❤️

  • @alhamdulillah7851
    @alhamdulillah7851 2 роки тому +11

    አማራ ስቶን ሁሉም ያምርብሀል አማራ መሆን ትልቅ ክብር ነው ያማራ ልጆች እደምድር አሸዋ ሰላማችሁ ይብዛ💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 3 роки тому +23

    የጀግኖች ልጅ የነፍጠኞች በርታ እንወዳሀለን

  • @zebnayoutube9214
    @zebnayoutube9214 3 роки тому +71

    ራያየ ሰላምሽ ይብዛ ልጆችሽንም እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ድል ለአማራችን

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 4 роки тому +105

    የአማራ ልዩ ሀይል መላው አማራን አሁን በአማራ ቲቪ ስለጋበዘኝ ፩ሺ ጊዜ አዳምጨዋለሁ 💪

  • @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ 3 роки тому +27

    አገት ደፍቶ መኖር ካስመሠለ ሙኝ እኔም የነፍጠኛ የጀግና ዘር ነኝ አማራ ጀግና ነዉ

  • @LoveLove-um2on
    @LoveLove-um2on Рік тому +3

    አላህ ይጠብቀን እኛ አማራወች የአላህ በዝነትህ ሰላማችንን አብዛልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 роки тому +6

    Iam proud of my brothers and sisters we will win this war .we amharas are fanos,,raya wolkite derra,derra addiss abeba metekel are amahar

  • @ዜድየራያዋ-ኰ9ዀ
    @ዜድየራያዋ-ኰ9ዀ 3 роки тому +1

    ራያዬ ብራስሺ ቀኝ ትርሳኔ አንድ ወገን አጡ ልጆችሺ ስት ጀግና ባለበት የአማራ ምድር ወሎ ራያ ቆቦ ዱሮም ዘድሮም አማራ ነው!!! ግን በሰልቃጮች ተጣሉ ወገኖቸ ወይኔ!!

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 3 роки тому +11

    ወገኔ አማራው የውንድምህ ጠባቂው አንተ ነህ እጅ ለእጅ ተያይዘን እኛም እንደአባቶቻችን ታሪክን እንሰራለን እርስ በእርሳችሁ ተጠባበቁ ወንድምህን ላለማስበላት የነቃህ ሁን ለወገንህ ጠባቂው አንተ ነህና💚💛❤️

  • @ተምርወሎየዋኮቻ
    @ተምርወሎየዋኮቻ 3 роки тому +4

    አማራው ተራራው
    አማራው አበሳ
    አማራው ምሶሶሶሶ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melatek5337
    @melatek5337 2 роки тому +8

    ማኑም ይዘፍናል፣ይሸልላል፣ያቅራራል።
    ዱባለ ግን የምርጦች ምርጥ፣የጀግኖች ጀግና ገና ከመጀመርያው ትግሉን ተቀላቅሎ መታገል የጀመረ ነው።
    በሕይወት አለ ብየ ተስፋ አለኝ።
    አማራን የሚያኮሩት እሱን የመሰለ ጀግኖች ናቸው።

  • @wubshetbante2222
    @wubshetbante2222 3 роки тому +23

    አማራወች አንድ ሁኑልን እያሉ ነው የአማራ ልዩ ሀይሎቻችን

  • @እየሩሳሌም-ቀ6ለ
    @እየሩሳሌም-ቀ6ለ 3 роки тому +21

    Yes! AMHARA FOREVER!!!! FANO FOREVER!!!!!!💚💛❤💪GONDAR! GOJJAM! WOLLO! SHEWA ONE AMHARA!

  • @jhonjhon8777
    @jhonjhon8777 3 роки тому +19

    ዋው የሚገርምና የሚስደምም ስራነው የሰራኸው ጅግናው ታጋይና አርቲስት ዱባለ መላኩ በታላቁ የአማራ ህዝብ ስም እናመሰግናለን ። ፊታውራሪያችንና አይበገሪ ጅግናው ታጋያችነህ።

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Рік тому

    አማራ አንገቱን ቀና ደረቱን ነፋ ነው የሚያምርበት ጀግና የጀግና ዘር እንደዚህ ነው 💚💛❤️💚💛❤️

  • @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ
    @ዜድወሎየዋ-የ6ቈ Рік тому +10

    የኛጀግና ድምፅ ዋውአማራነት💚💛❤️👈👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪

  • @jccjcjjc9583
    @jccjcjjc9583 2 роки тому +13

    ፋኖ ነፍጠኛ ፋጣለባሹ አማራዬ🇨🇬🇨🇬🇨🇬. ጎደር ወሎ ጎጃም ሸዋ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 የናተ ይለያል ጀግኖች💪💪💪💪🇪🇹💘🕌❤⛪💪💪💪እቢ በል

  • @ጎንደሬዋነኝየፋኖወችእህት

    ነፍጠኛዉ አማራዉ ተራራዉ❤❤❤❤የጀግኖቹ ሀገር የነ አይደፈሬ የነ ጀግኖቹ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @jccjcjjc9583
    @jccjcjjc9583 2 роки тому +2

    አማራ ነት ይለምልም የጀና ዘር አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪ፋኖ እየተታጠቀ እየተመቻቸ እረ ገና መቻ

  • @deotube1
    @deotube1 3 роки тому +14

    ወሎ አማራ በርታ

  • @vhgu1589
    @vhgu1589 9 місяців тому

    ኢትዮጵያ ነኝ ስለ የጠራኝ በዘሬ አማራ ለምከፋው ዛሬ😢 ዳኘ ትለያለህ ማሪያምን😢❤❤❤❤❤❤

  • @eyuasfaw3471
    @eyuasfaw3471 Рік тому

    ገና ነው የአማራ ግዛት ወሎ አማራ ነው i am amhara so very happy

  • @uaeuae1747
    @uaeuae1747 2 роки тому +1

    አማራዬ ደሞቸ አንድ አማራ ከሆን እኮን ትገሮን ጣላንም አቅምሰነዉ ሸኝተንዋል በርቱ💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 2 роки тому +2

    በርቱ. የአማር ህዝብ. እግዚያብሄር ይርዳችው

  • @kirukirunak6209
    @kirukirunak6209 2 роки тому +1

    እኔም የጀግና ዘር የነፍጠኛ ነኝ ያበቀለኝ ወሎ ከአማራ ምድር ከደሴ ላይ ነኝ ቤተ አማራ ወሎ ነፍጠኛ ነኝ

  • @bayeayele367
    @bayeayele367 3 роки тому +8

    ጀግናው የራያ አማራ ይመቻችሁ

  • @እሙእርውዳ
    @እሙእርውዳ 3 роки тому +1

    ወድም ዱባለ በጣም ቆጆስራነው በራታ አማራ ፍኖ እንኮን የኔ ሆንክ♥♥♥♥♥

  • @EndalkachewAtile
    @EndalkachewAtile Місяць тому +1

    Amara ለኔ ❤❤ቀኝጀነው❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ

    አይ እንደው ምን ተፈጥሮ ይሆን ራያየ እጅ የሰጠው አየ ዘንድሮ ወይኔ እኔስ አልቅሼ ሜርኩሪ ወይኔ ሃገሬ የውሻ መፈንጨያ እንሁን

  • @samerayousif555
    @samerayousif555 2 роки тому +2

    አምን ግዜም የምኮራበት አማራነቴ ኢትዮጵያዊ እነቴ 💪💪💪💪ፋኖ

  • @jamela6769
    @jamela6769 3 роки тому +8

    የኔ ወድም ሽ አመት ኑርልን

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 3 роки тому +5

    አማራ መሆን ናቸሁ እንደኔ የተደሰታችሁ ወይ አማራ ኩራቴ ኢትዮጵያ ክብሬ

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    በርታ ፋኖ ተደራጅ አለን ለሚቸግራችሁ ነገር 💪💪💪💪

  • @yb823
    @yb823 3 роки тому +3

    መገን አማራ መገን ጎንደር
    ታጥቆ ሚደርሰው የጎቤ ጦር
    ጎቤነት 💪💪💪💪

  • @jhonjhon8777
    @jhonjhon8777 3 роки тому

    እቁናፈርጧችን የአማራ መብረቅ የአባቶቻችን ልጅ የተላቁ ሰማዕት ጄ/ል አሳምነው ፅጌ ልጅ ዱቤ ምርጥና ዘመኑን የሚመጥን ስራነው የሰራኸው አስደምመኸናል፤ አነናቃቂና ልበሙሉ ትጥቅ ብቻነው የሚስፈልገን ፍቱን መዳኒት ፋኖን ማደራጄትና አብን ወደፊት የአማራን ህዝብ እዲመራ ተገዳዳሪ ሁኖ እዲሼንፍ መደራጄት ብቼኛው መዳኒታችነው። ፋኖና አብንና የአማራ ልዩ ሃይል ማደራጄት ብቼኛው መዳኒትነው።

  • @EyobWolelaw-c5q
    @EyobWolelaw-c5q Рік тому +1

    ye raya gzat wollo amhara nw proud by amhara

  • @mehammedAwol-h4d
    @mehammedAwol-h4d 11 місяців тому +1

    እኔስአልቻልኩም መሀመድቢሆነኝንአየሁት አሏህለጀነትይበለው ታጋይይሞታልእንጅ ትግል እየተደረገ ያረብድልልለፋኖ

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 7 місяців тому

      አወ አለ ያ ምራቁን የዋጠ ጀግና አንተ ብቻ አልደለኸም እኔም ትዝ ባለኝ ቁጥር አባቴ እንደሞተብኝ ሆድ ሆዴን ይረመርመኛል ነፍሱን በገነት ያድርገውና የነሱ ውጥን ነው የአሁኑን ትግል እያቀጣጠለ ያለው አንበሶቹ ተሠውተው አይቀሩም በግራ በቀኝ ያለውን ጥላት ጠርገን ስማቸው ከፍ ብሎ ይጠራል እግዚአብሔር ቀን አለው ።

  • @ጅልባብናአልባሳትበኢማራት

    እኒህን ጅግናና ድርምም ነውኮ በማታለል የበላብን ይህ ስው በላሽ ስግብግብ ጁንታ አብሽር አማራየ አብሽር ወሎየወች በርቱልን እንበርታ

  • @wodajeabebe7584
    @wodajeabebe7584 3 роки тому

    dubale that is nice music for the AMHARA togetherness with the ETHIOPIA people to stronger than the other Africa country specially the sudan .

  • @betlhimmeangesha6024
    @betlhimmeangesha6024 3 роки тому +18

    ሁሌ አንገት መድፈት አያሰፈልግም ነፋጠኛ ነኝ አወ በረታ ከጎንክ ነን አለን💚💛❤💪💪💪

  • @seada123s8
    @seada123s8 3 роки тому +9

    የኔ አበሣ በርታልኝ ዴሞ እነዛ ጅቦች እዳይበሉህ

  • @halimaadam9624
    @halimaadam9624 2 роки тому +2

    አማራ ነፍጠኛ ነኝ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kewunkassa
    @kewunkassa Рік тому +1

    Proud to be Amhara and orthodox Christian 💚💛❤️

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk Рік тому +1

    ኧረ ፍትህ ለዱባለ😭😭 አብይ ፈጣሪ በህይወት ዘመንህ ለዘለዓለም ይሰርህ አንተ ገዳይ😢😢😢

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Рік тому

    ጀግንነት ከጥበብ ጋር የተሰጠው እውነተኛ በድምፅ የሚያርበደብደው ዱባለ የኢትዮጵያን ጠላቶች ባንዳዎች አንቀጠቀጣቸው።

  • @klkdn-tf9jj
    @klkdn-tf9jj Рік тому

    የጀግናው የአማራዘርነኝ💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 3 роки тому +21

    በጣም ነው ምወደው ዱባለ መላክ።
    በቅንነት ቤተሰብ ነኝ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +1

    ወገኖች ደህናናችሁወይ እንደት እንደናፈቃችሁኝ የወሎ የመቀሌ ህዝብ እንደት እንደናፈቃችሁኝ እውነት የውህውም የእህሉም ችግር እንደት አድትጓችሁ ይሆን

  • @sintayewfetene4785
    @sintayewfetene4785 2 роки тому

    ጀግንነትዉ የኛነዉ አማራ እያለ አገር አትፈርስም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @seidmohammed1188
    @seidmohammed1188 2 роки тому +3

    የአማራ ጀግና

  • @Gech1221
    @Gech1221 8 місяців тому +1

    የምር ግን እንደኔ እሄን ሙዚቃ የሚሰማው አለ

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 3 роки тому +6

    በርታ የአማራ ህዝቦች👌👌👌👌

  • @hanan7573
    @hanan7573 4 роки тому +114

    በርታ ወንድሜ 💚💛❤ ላይክ አርጉ ኮሜቶች

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 роки тому

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ወላሂ የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነውኮ አላህ በዲል ይመለስላችሁ

  • @emubezuye159
    @emubezuye159 2 роки тому

    የጀግና ጀግና ነህ ብዙ እደተፍተንህ እውቃለሁ ያበርታህ ወድሜ

  • @y.5206
    @y.5206 3 роки тому +4

    ውድድድድድድድድ💚💛❤የኔወቹ ጀግኖች ❤የእናተ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል💚💛❤👏💪💪💪👍👏👏👍👍👍👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IbrahimIbrahim-gx9qv
    @IbrahimIbrahim-gx9qv 10 місяців тому

    የናተ ዘር በመሆኒ እኮራለሁ ሁልግዜም የኔ ጀግኖች❤❤❤

  • @wedew6401
    @wedew6401 3 роки тому

    በርታ ወድሜእራያወሎነዉወሎምአማራነዉበጣምምርጥሥራነዉየኛጀግና

  • @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
    @እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 3 роки тому +18

    ሚገርም ነው
    አንገት ደፍቶ መኖር ካስመሰለ ሞኝ
    እኔም የጀግና ዘር የነፍጠኛ ነኝ
    አቦ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @mhka333
    @mhka333 Рік тому

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ኩራቴ አማራዬ ❤️💛💚✊✊✊

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 роки тому +14

    ዱቤ ጀግናው የአማራው ነፍጠኛ💪💚💛❤💪💪

  • @binyametemesgen8658
    @binyametemesgen8658 3 роки тому +4

    ያምራል ሰራህ በዚህ ቀጥልበት ጀግና

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому +5

    እግዚአብሂር አምላክ በፍቅር ያኑረን ልክ አደጥንቱ እንወድሃለን ወንድማችንኑርልን

  • @muluken6920
    @muluken6920 4 роки тому +19

    wow, what good Music Amhara!!

    • @shukurqasm5841
      @shukurqasm5841 3 роки тому

      በርታልን የኔ ጀግናው

    • @ልይሽሀገሬልይሽ
      @ልይሽሀገሬልይሽ 2 роки тому +1

      ውዶቼ አማራወችዬ እኔ ምን ልሁንላችሁ ለዘላለም ኑሩልኝ !!!!

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    አማራ ልዩ ነው💚💛❤️

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому +9

    ♥♥♥♥♥♥♥በርቱልን የአማራጀግና"ማንይነከዋል

  • @shawtube5177
    @shawtube5177 2 роки тому +5

    ራያዎች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤

  • @MoMo-zt5ce
    @MoMo-zt5ce 6 місяців тому

    እኔም የነፍጠኛ የጀግና ዘር ነኝ አማራነቴ ኩራቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому

    ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቤት አማራ ፋኖ ደሞቸ አይዞን

  • @سعيدسعيد-ف5ز3ي
    @سعيدسعيد-ف5ز3ي Рік тому

    አገሬሬ ለባዳ አገሬን ለቄሮ አልሠጥም አለ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪 ፋኖ ❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 2 роки тому +1

    ስታምሩ ማይማያችሁ ጋራእንኳን ከናተ ተፈጠርሁኝ

  • @IbrahimIbrahim-sn1jq
    @IbrahimIbrahim-sn1jq 3 роки тому +1

    በጣም ነው የምወድህ ወድሜ በርታልን

  • @GenetYimer-st6tq
    @GenetYimer-st6tq 3 роки тому +18

    አማራ ተራራው. አማራው. ነፍጠኛው. ያምርበታል. ቢሽልል. ያምርበታ ቢፈክር ባእርስ ሁሉም. አሞልቶ. የሰጠው. 👍💪አማራው. ይባላል 💚💛❤ዋውውውው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @noorianoori3754
      @noorianoori3754 3 роки тому

      አስቀኑኝ ምነዉ ከነሱጋ በሆንኩኝ ወይ ስዴት ዝነኛዉ አማራ አግኝቶ የማይኮራ አጥቶ የማይፈራ 💪💪💪💪💪💪

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ

    ዋው አማራዎች 💔💔💔🇪🇹🇪🇹 ልዪ ናችሁ

  • @MkskqkDokrky
    @MkskqkDokrky 7 місяців тому

    የኔ ውዶች የሀገርልጆች የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን ከስደትኑሮ ያውጣን ያረብ

  • @berhanuyoussouf6674
    @berhanuyoussouf6674 3 роки тому +7

    ጀግናው የ አማራው ጥቁር አንበሳ እይዞን የጊዜ ጉዳይ ነው ብዙ ሽ አመታትን አሸንፈናል አሁንም አይቀርም በደማችን መሸነፍን አናውቅም።

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 3 роки тому

    ሀው ጃኖ ይርጋ አበበ የኔ ጀግና የጀግና ሞት ነው የሞትከው ሁሌም አንረሳህም

  • @noorianoori3754
    @noorianoori3754 3 роки тому

    አጥቶ የማይፈራ አግኝቶ የማይኮራ ዝነኛዉ አማራ ወሎ ምቀኛ ተቃጠሉ ድል ለአማራ

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 роки тому

    ውይ አስለቀስከኝ 😭ወይኔ ጀግናው አማራዬ

  • @layal4095
    @layal4095 2 роки тому +1

    አማራ ጀግኖች 🦅🦅🤍🤍

  • @neza6422
    @neza6422 3 роки тому +2

    የኔ ጀግናየ በረቱ አማረነታቺንን ማረጋጥ አለብን ጀግኖቺ ሸዋ ጀግና ነዉ ዋዋፍኖየ ልልልልልል

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 2 роки тому +1

    አማራዬ ወሎ ራያ ራዪማ ሀገሬ ✍️😥💋💋💋💋💋

  • @Aa-qr7ul
    @Aa-qr7ul 3 роки тому +2

    ግን ቆይሁሉምሙዚቃ ከጦርነቱበፊትነውየወጣውግን ይታያችሁልልበል😥😥😥😥😥😥😥

  • @እሙሪድዋንስስቴ
    @እሙሪድዋንስስቴ 3 роки тому +2

    የራያው ጀግና በርታልን

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 роки тому +1

    ደሞቸ አማራየ ከጁታ ነጣናወጣችሑ አለነ ንፍጠኛው ፉኖ ወዲምሕ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatjmal1700
    @hayatjmal1700 3 роки тому +3

    በርታ ወይኔ ስወደው የምለቃቸው ደስይላሉ

    • @hayatjmal1700
      @hayatjmal1700 3 роки тому +2

      የምትወዱት ላይክክክ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +1

    ራያወች መርሳውች ውርጌሳ ወልድያወች ወገኔቸ እንደት ናችሁ መቸም ይህ ቀን አልፎ ተረት ይወራይሆናል እኔ ሀሳብ ልሞት ነው አላህ በቃይበለን ያረብ

  • @essaumer7930
    @essaumer7930 3 роки тому +1

    ካንተብዙእጠብቃለሁ በርታ ያንተው ጀግና ነኝ

  • @aragabalay2408
    @aragabalay2408 3 роки тому +3

    አማራእጅአይሰጥምሁሌምጀግናነው

  • @jeeryt9535
    @jeeryt9535 3 роки тому +14

    ለፋና ጥሩ ማበራታቻ ምርጥ ሙዜቃ ነው

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 Рік тому +1

    በርታወድሜ የነፍጠኛውልጅ

  • @emubezuye159
    @emubezuye159 2 роки тому

    ከሁሉም ይሄ ይሄ ምርጥየ ነው ስላገኸሁህ በጣም ደስ ብሎኛል