Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤Ethopid
66 መፅሐፍ ቅድስ የሆነ ስብሰባ ተደርጎ በፓርላማ ተወሰነ
ይህቺን ልጅ ለምን ግራ ታጋቧታላችሁ ሉተራን ነኝ ትላለች ከዛ ሶላን አልቀበልም ትላለች እረ ተዋት እረበለው እዚህ ስለሚጸልዩ በሰማይም ይጸልያሉ ማለት ነው ወይጉድ ስራህ ስለሚከተልህ እኮ ነው ለሁሉ እንደ ሥራው ዋጋውን እከፍላለሁ ማለት ምን ማለት ነው ወዳጄ አንተ ሳይገባህ ገብቶኛል ብለህ የሚሰሙህን ግራ ባታጋባ ጥሩ ይመስለኛል እነዚህም መልካም ሥራዎች የእምነት ሥራዎች ናቸው እንጂ አንተ እንደምትለው ከእምነት በፊት አይደሉም ስለዚህ ከጸደክ በኋላ እንጂ ለመጽደቅ ብለህ የምትሠራው ሥራ የለም ከሥራህ በፊት ሥራህ በሃጢያት የተበከለ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም ስለዚህ እግዚ/ር በእምነት አማካይነት ሲቀበለንና ሲያጸድቀን ነው መልካም ሥራዎቻችን ተቀባይነት የሚኖራቸው ያለዛ በጣም ጥሩ ጥሩ እምነት አልባ ሰዎችም አሉ እነሱስ ይጸድቃሉ ወደ እግዚ/ር መንግሥትስ ይገባሉ ማለት ነው ያለ እምነት እግዚ/ርን ደስ ማሰኘት አይቻለም ይላል ዕብ 11 ላይ እና ትንሽ ለመስማት ብትሞክር ብዙ ታውቃለህ አንተ ግን ላለማወቅ ቆርጠህ የተነሳህ ትመስላለህ በርታ ግን በእውቀት ይሁን ሙግትህ
❤Ethopid
66 መፅሐፍ ቅድስ የሆነ ስብሰባ ተደርጎ በፓርላማ ተወሰነ
ይህቺን ልጅ ለምን ግራ ታጋቧታላችሁ ሉተራን ነኝ ትላለች ከዛ ሶላን አልቀበልም ትላለች እረ ተዋት
እረበለው እዚህ ስለሚጸልዩ በሰማይም ይጸልያሉ ማለት ነው ወይጉድ ስራህ ስለሚከተልህ እኮ ነው ለሁሉ እንደ ሥራው ዋጋውን እከፍላለሁ ማለት ምን ማለት ነው ወዳጄ አንተ ሳይገባህ ገብቶኛል ብለህ የሚሰሙህን ግራ ባታጋባ ጥሩ ይመስለኛል እነዚህም መልካም ሥራዎች የእምነት ሥራዎች ናቸው እንጂ አንተ እንደምትለው ከእምነት በፊት አይደሉም ስለዚህ ከጸደክ በኋላ እንጂ ለመጽደቅ ብለህ የምትሠራው ሥራ የለም ከሥራህ በፊት ሥራህ በሃጢያት የተበከለ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም ስለዚህ እግዚ/ር በእምነት አማካይነት ሲቀበለንና ሲያጸድቀን ነው መልካም ሥራዎቻችን ተቀባይነት የሚኖራቸው ያለዛ በጣም ጥሩ ጥሩ እምነት አልባ ሰዎችም አሉ እነሱስ ይጸድቃሉ ወደ እግዚ/ር መንግሥትስ ይገባሉ ማለት ነው ያለ እምነት እግዚ/ርን ደስ ማሰኘት አይቻለም ይላል ዕብ 11 ላይ እና ትንሽ ለመስማት ብትሞክር ብዙ ታውቃለህ አንተ ግን ላለማወቅ ቆርጠህ የተነሳህ ትመስላለህ በርታ ግን በእውቀት ይሁን ሙግትህ