ለሴት ብሎ ህይወቱን ያጣው ግለስብ | ስለ ህይወት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 77

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 2 дні тому +16

    የብስራትን የመተረክ ብቃት በጣም ነው የምንወድላት❤

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6j 2 дні тому +21

    ባለሱቁ ያሳዝናል በነዚህ ባለጌዎች እስር ቤት ገባ

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 2 дні тому +1

      በጣም ያስጠላል ሲያናድድ ኤጭ

  • @ועח
    @ועח 2 дні тому +22

    ባለ ስቁ ነው በጣም ያሳዘነኝ 😢😢🇪🇷

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 21 годину тому +2

    ብስራትዬ በርቺ

  • @belaynehdegefa787
    @belaynehdegefa787 2 дні тому +5

    በጣም ነው የማደንቅሽ ጥሩ ነው አቀባበርሽ 👍
    ትክክል ብለሻል በሴት የመጣ ጣጣ ብዙ ችግር ውስጥ ነው የሚያስገባው::
    ህዚህ ላይ ያልገባኝ ስራው ድርስ ኤዶ ለተደባደበው ባለሱቁ ህራሱን ነው የተከላከለው ለምን 25 አመት ይፈርድበታል?

  • @MeryemAliAhmed
    @MeryemAliAhmed 2 дні тому +8

    ግን ፍርዱ የሳዝናል ባለሱቁ ለምን 25አመት ተፈረደበት አልሞት ባይ ተጋዳይ እኮነዉ እደገና ሴቷ ለምን ሳትቀጣ ቀረች እሷ እኮናት ያላኮሰችዉ እኔ ከዚህ ታሪክ ያሳዘኑኝ ገዳይ እና የሟች ሚስት 😢

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 2 дні тому

      😂😂😂በአመክሮ ይቀነስለታል እጂ ገዳይ ገዳይ ነዉ

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 дні тому +7

    ባል ግን በጣም የማይረባ ነው።
    በላዩ ላይ ስታመነዝር የነበረችውን ሴት ይቅርታ አድርጎላት አብሮ የሚኖር ወንድ አይደለም። እርሱም የጥቅም ተካፋይነቱን እያወቀ እንዳላወቀ የሆነ ሰው ነው።
    ባይሆን አብሮ አይኖርም ነበር።

  • @DxvDxa
    @DxvDxa 2 дні тому +9

    መዝሙር 56
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁰ በእግዚአብሔር ቃሉን አመሰግናለሁ፤ በእግዚአብሔር ቃሉን አከብራለሁ።
    ¹¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?
    ¹² አቤቱ፥ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው
    ¹³ ነፍሴን ከሞት፥ እግሮቼን ከመውደቅ አድነሃልና፥ በሕያዋን ብርሃን እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው ዘንድ።

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 дні тому +4

    አለባበሰሸ ያምራልንገሰቱዋ ሰላሙንሰጠን😢ፋተህለባለሰቁ ቀለል ይበሕለተ ባለየ መልካምሰወቺን ያበላሻልፋተህ ለባለሱቁ ጥፋተየለበተም

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 21 годину тому +2

    ምን አይነት ዘመን ነው

  • @AbduroUsman
    @AbduroUsman 2 дні тому +3

    Bisrat yene wude thank you

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu День тому

    በጣም የተጎዱት ሰነይትና በለሱቁ ነው ክፉ የሰራችው ሰትጎዳ ምስክኗ ነች የጎደት አንዳንዴ የፈጣሪ ሥራ ይገርማል በተረፈ ብስርዬ በጣም ነው የምወድሽ አንችን ባየው ቁጥር ሁሉንም ጭቀቴን እረሳለሁ ኑርልኝ አመሰግናለሁ

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 дні тому +4

    ግን አተራረክሽ ውብ ስለሆነ እስከመጨረሻው እሰማሻለው❤

  • @JawesaweFanu
    @JawesaweFanu День тому +1

    የኡነትም ጋዜጠኛ ነሽ አቀራረብሽን ስወድልሽ

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 дні тому +3

    ውይይይይ መግማት መግማማት እንዴት ይቀፋል ይድፋቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 дні тому +4

    ምስኪን ሚስቱና ባለሱቁ፡ያሳዝናሉ፡

  • @EthiopiaHagere-j7x
    @EthiopiaHagere-j7x 2 дні тому +4

    የሰናይት ልጆች ይምርመሩ የሱ ሊሆኑ ይቻላሉ

  • @yemarwuhashashe2831
    @yemarwuhashashe2831 2 дні тому +1

    እኔ እኮ እንዴት እንደምወድሸ ብስራት ቆንጆ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 2 дні тому +3

    ሞቱ እኮ ፍርድ ነው ከሐዲ ነው ሟቹ የሥራውን አገኘ የሚያሳዝኑት ባለሱቁና የሲሳይ ሚስት ናቸው

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu 2 дні тому +2

    የኔጥያቄ ሲሳይ በሌላ ቋንቋ ካላወራ እዴትነዉ ሊገባት ያልቻለዉ 😳😳ሰናይት ጭራሺ ሊሊም ባለትዳር ነቺ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 День тому +1

    የስራው ይስጠው እንደዚህ አይነት ባል ሚስት በቁምዋ ገደላት ዋት ምስኪን ሚስቱ ት ቶ የዘራው ነው ያጨደው ይቺ ባለጌ ባል እንዳለው እያወቀች ግፍ ነው ከማ ትበልጣለች በሴት ትዳር ገብታ መጨማለቅ አረ እግዚአብሔር መፉራት አለብን

  • @MarthaSilkebo
    @MarthaSilkebo 2 дні тому +2

    ወንዶችን ማመን አያስፈልግም

    • @dawitdessie5065
      @dawitdessie5065 День тому

      እሷም ወንድ ናት ማለት ነው? 🤔

  • @tgrayadey-j1x
    @tgrayadey-j1x 2 дні тому +2

    ባለ ሱቁ ነዉ ያሳዘነኝ ማቹ ምንም ኣያሳዝንም ባለጌ

  • @rahel6046
    @rahel6046 2 дні тому +2

    መጨረሻውን ነገርሽን ከሰጠሽው እርዕስ ደግሞ ማን እንደሞተ አውቀናል። ሰስፔንስ ብታደርጊው አሪፍ ነበር

    • @genetabdu
      @genetabdu 2 дні тому

      እሷ የምትተርክበት መንገድ ቢደጋገም እራሱ ሰስፔንስ ነው አይሰለችም ከታሪኩ በላይ ውበት የምትሰጠው,,,,,

  • @እረድኤትየስላሴልጅ

    አረ ለባለሱቁ ፍትህ ይደረግለት ማርያምን የሚቀጣና የማይቀጣ አታቁም የኢቶፂያ ህጎች አረፍትህ ፍትህ ፍትህ 😥😥😥😥😥😥

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 2 дні тому +2

    ባለ ሱቁ ያሳዝናል መዘዘኛ የሆነች ክፉ ሰው ምነው አሸጥልሽም ባላት ኖሮ 😭

  • @tigrinyanewschannel61
    @tigrinyanewschannel61 2 дні тому

    እንደ ሊሊ ሰቶች ግን እግዝአቢሀር ይፍረዳቹ

  • @እረድኤትየስላሴልጅ

    እሚገርመዉነገር የዝችኘዋ ባልግን ባለጌነዉ በለዉለይ ማግጣበት እዴትአብሮትይኖራል ይድፋህ በቁምህየሞትህነህ ፍታት ልጆቹም የሄንዬ ያተ አደሉም

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 2 дні тому

    1gna negn🎉🎉

  • @nsibaahimed605
    @nsibaahimed605 День тому +1

    sate yelakew mote ayefram malte ahun new

  • @bezalove558
    @bezalove558 День тому

    kehulum betam yemiyasaznew lgoshi kaleabat mekretashew. shiyadgu degmo abatashew leset blo mote siluashe 😢😢😢😢betam yasaznal 😢😢

  • @mebrek3745
    @mebrek3745 День тому

    ሚስኪኑ ባለሱቅ ዛሬ ዛሬ ተሳሳትሽ ውዴ

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 2 дні тому +1

    ባለሱቁ ያሳዝናል

  • @Saraselemun
    @Saraselemun 3 години тому

    ፍትህ ለሰናይት እና ለባለ ሰቁን
    ውሽማ ተብዮ እንደት በነጻ ትለቀቃለች ምን ኣይነት ህግ ነው በጣም ያሳዝናል😢😢

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k 2 дні тому +1

    balsuk feth ygbawale😢😢😢😢

  • @ambayezewdie3875
    @ambayezewdie3875 2 дні тому

    ባለሱቁ ሊታሠር አይገባም ነበር ያሳዝናል።

  • @fuadmohamed6215
    @fuadmohamed6215 2 дні тому +2

    .መጀመሪያ ለምን መጨረሻውን ትነግሪናለሽ

    • @MarthaSilkebo
      @MarthaSilkebo 2 дні тому

      እኔም ሁሌ ነው ኮሜንት የማደርጋት

  • @ChuchuMekonnen
    @ChuchuMekonnen 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @kiaehe6292
    @kiaehe6292 53 хвилини тому

    ዳንኤል የሲሳይን ሚስት ማግባት ነበረበት ይች ሰይጣን እግዚአብሔር ይቅጣት ባለሱቁ እኮ ራሱን ለመከላከል ነው ፍርዱ ያቃጥላል

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ

    እኔ ምለው 😂ለምድነው የውጪው የሚያምረን በተለይ የተሰረቀ ነገር ሲጥም ግን ጉድጓድ ጉድጓድ ነው ሆ😂

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 День тому

    ባለሱቁ።እና።የሲሰይ።ሚስት።ታሳዝናለች።ዳኔል።ግን።ክብረቢስ።ወንድነው።እየማገጠችበት።ሌላትዳር።ልትይዝ።እያለች።ካለችሴት።ጋር።ይቅርታ።ያደርጋል።በራሱ።የማይተማመን።ወንድ።ስለሆነነው።

  • @Mesi_Tade121
    @Mesi_Tade121 День тому

    "ሴት የላከው ሞት አይፈራም" ምስኪን ባለ ሱቅ😢

  • @sigmanati.
    @sigmanati. 19 годин тому

    ልጅቷ መተተኛ ልትሆን ትችላለች ሁለቱንም ምታጃጅላቸው በራሷ ሳይሆን በአፍዝዝ አደንዝዝ ነው ይቅር ይበለን

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 14 годин тому

    Betam asazan new. Bewnet

  • @Saraselemun
    @Saraselemun 3 години тому

    የሊሊ ባልም ለህግ ይቅረብ ኡሱም ወንጀለኛ ነው እነዚ የተረገሙ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር День тому

    እኔ ያሳዘነኝ ባለሱቁ ነው ሴት የላከው ሞት አይፈራም አሉ ለውሸት ፍቅር የእውነት ሞተ ሌላው ሊሊ መታሰር ነበረባት ምድር ፍታዊ አይደለችም ሲሳይም ሚስቱ ላይ የሰራው ግፍ በሞተ ተጠነቃቀ

  • @jussiyjussy8439
    @jussiyjussy8439 2 дні тому

    እኔ ስነ ህይወትን በጣም እከታተላለሁ ግን እኔ ምለው እውነት ይሄ ሁሉ የምታቀርቡት የእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የተካሄደ ነው? ወይስ የሌላ አገር ትርጉም እያቀረባችሁ ነው ግራ ገባኝ ኮ እኔ የኖርኩባት ያደኩባት የማውቃት ኢትዮጵያ አልመስለኝ አለ እኔ እራሱ አገሬን ፈራኋት

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 дні тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mariamawitsolomon8756
    @mariamawitsolomon8756 2 дні тому +5

    Ysnayt EMS harefnew malt new

  • @washingtondc6431
    @washingtondc6431 2 дні тому

    እኔ ግን የእውነት ፍቅር መኖሩን የአሳዪ ነው። ለፍቅር ሲባል ብዙ ይከፈላል። ሊሊም ሆነ ሲሳይ ትዳር ሳይሆን ፍቅር አሸነፋቸው። እዚህ ጋር የአየሁት ሁለት እውነተኛው ፍቅር ነው። የተቃራኒ ፆታ ፍቅር እና የልጅ ፍቅር። ሁለቱን ለፍቅር ሲሉ አደረጉት

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g День тому

      እና ልክ ናቸዉ እያልሽ ነዉ

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 дні тому

    ምን አይነት እምስ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😊

  • @tigrinyanewschannel61
    @tigrinyanewschannel61 2 дні тому

    እንካን ሞቶ

  • @teaimit1221
    @teaimit1221 2 дні тому

    ደሙሩኝ ቅሞሞችየ እመልሳለሁ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 дні тому

      ይህው ውዴ ደመርኩሽ ደምሪኘ ፕሊስ

    • @Rihana-v6t
      @Rihana-v6t 2 дні тому

      Demereshalew demerign ❤

    • @Rihana-v6t
      @Rihana-v6t 2 дні тому

      ​@@setedegnuw4503demereshalew demerign ❤

  • @mariamawitsolomon8756
    @mariamawitsolomon8756 2 дні тому +1

    Slmebdat new

  • @belaynehdegefa787
    @belaynehdegefa787 2 дні тому +2

    በጣም ነው የማደንቅሽ ጥሩ ነው አቀባበርሽ 👍
    ትክክል ብለሻል በሴት የመጣ ጣጣ ብዙ ችግር ውስጥ ነው የሚያስገባው::
    ህዚህ ላይ ያልገባኝ ስራው ድርስ ኤዶ ለተደባደበው ባለሱቁ ህራሱን ነው የተከላከለው ለምን 25 አመት ይፈርድበታል?