ፍርሃት ምንድነው? ለምንድነው የምንፈራው? ከምን ይመጣል? @DawitDreams l ዳዊት ድሪምስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 4 місяці тому +2

    ደቭዬ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ፈጣሪ ይስጥህ🙏🙏

  • @IyoBd
    @IyoBd 4 місяці тому +2

    Dev thanks for teaching very amazing continue

  • @beingahumanbyitselfisenoug7581
    @beingahumanbyitselfisenoug7581 4 місяці тому +3

    Dawitye❤

  • @godblesseritrea6062
    @godblesseritrea6062 4 місяці тому +1

    ዴቭ ትችላለህ ጎበዝ ነህ ፡ እንዳትረሳ በዚህ ኣምስት ኣመት ውስጥ በርግጠኝነት ተሳክቶልኝ ወደ Dawit dreams ለምስክርነት እመጣለሁ እቺን እንዳትረሳ ። እግዚኣብሄር ረጂም እድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥህ ❤

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 4 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ ሁሉም የምሰጣቸው ትምህርት ጠቃሚናቸው አተን ማይት ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ ተሻሺያለሁ በተለይ የገዘብ አያዝ ❤ከልብ አመሰግናለሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ በህይወቴ ሁለየ በውሳኔቸ ፀንቸ አላቅም እና ወላዋይነኝ በምን ባረግ ይተወኛል?

  • @DastaAnoota-l5x
    @DastaAnoota-l5x 4 місяці тому +2

    Bertu Heseb tekefeynen

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 4 місяці тому +1

    YOU ARE AMAZING

  • @metsagumedia
    @metsagumedia 3 місяці тому

    Amezing❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 Best

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ 4 місяці тому +3

    ዳውተ ትምህርቶችች ሁለ አጥጋቢ ናች

  • @Enate-21-n9n
    @Enate-21-n9n 3 місяці тому

    Amezzing Devi

  • @senaitmehari9871
    @senaitmehari9871 4 місяці тому

    ዴቫዬ ፍርቴን በማወቅና ከፍርሀቴ በላይ በመሆን ማሸነፍ እንድችል ስለረዳኸኝ አመሠግናለሁ 🙏🥰

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 4 місяці тому +1

    ለቃል አጠቃቀሜ ይቅርታ እናእኔ የድር አውሬ አልፈራም ግን ሰው መስለው እባቦች ነው የምፈራዋ

  • @abubekertaye1981
    @abubekertaye1981 4 місяці тому

    🙏🌟🌟

  • @MetekuHussan
    @MetekuHussan 4 місяці тому +6

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ደሞ ወንድሜ እኔ ሁሉ ነገር ነው ምፈራው ግን ለምን😢

  • @ZinetAwel
    @ZinetAwel 4 місяці тому

    Dawtiye eni uemferaw kisaran new yemferaw

  • @RanboLemita
    @RanboLemita 4 місяці тому +1

    እንዴት ከስሜት በላይ መሆን እንችላለን ? እባክህን ስለ ስሜት ስራልን?

  • @ያብስራ05
    @ያብስራ05 4 місяці тому

    አኔ አልፈራም ግን መወሰን አልችልም
    5መቶሽ አልችኝ ግን ምን ላርግባት እያልሁ አስባለሁ መወስን አቅትኝ እስኪ ምክር ሹክ በሉኝ የይቱብ ነዋሪዎች❤❤❤❤

  • @Weldehawaryat
    @Weldehawaryat 3 місяці тому

    የኔ ዋናው ችግር ፍራቻ ነው ካለመድኩት ሰው ጋር ቃል ማውጣት ያስፈራኛል ፣ ድምጼን ከፍ አድርጌ በነጻነት መናገር እፈራለሁ ፣ ለሰዎች ሰላምታ መስጠት ያርፈራኝል አሁን 11ኛ ክፍል ነኝ ጓደኞቼን ወይም እኩዮቼን ማናገር እንኳን እፈራለሁ ፣የቡድን ስራ ሲሰጥ ለመሳተፍ እና ቡድን ለመፈለግ እፈራልሁ እና ምን ማድረግ አለብኝ?