ስኬታማ ሰዎች በዚህ ይለያሉ 7ቱ ባህሪያት | josi | dawit dreams | inspire ethiopia | ጆሲ | amharic |
Вставка
- Опубліковано 5 жов 2024
- ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን
የስኬታማ ሰዎች 7 ቱ ባህሪያት
#motivationalspeech #motivationalvideo #amharicmotivation
| inspire Ethiopia | dawit dreams | Amharic Motivational video |
josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ |
#forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ
This video is used for teaching purposes.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ
1ኛ ጊዜው በአግባቡ መጠቀም
2ኛ በቂ እረፍት ወይም እንቅልፍ መገኘት
3ኛ መጽሐፍትን ማንበብ
4ኛ እቅድ ይኑርብን
5ኛ ራስን መሰለጠን መማር ነው
6ኛ ንጽሕና መጠበቅ
7ኛ አመስጋኝ መሆን አለበት
ተባረክልኝ በብዙ 📖💕
wow ጨርሼ ነው የሰማሁት ሰብስክራይብም አርጌሀለው ወንድሜ ድንቅ ት ት ነው ያገኘሁት አመሰግናለው
በጣም የሚገርም ነው እናም አመሰግናለሁ
ሌሎችንም ለማድመጥ እሞአክራለሁ❤❤❤❤❤
ምክህር ማሻ አላህ 🎉ያረብ ጠካራ ሴት ስኬታማ ውዲ አዲርገኝ ያአላህ
ደግሜ አመሰግንሃለሁ በርታ የተማርነውን በተግባር ቀይረን ለሀገራችን የምንደርስበት ያድርግልን
ምርጥ ምክር ነውና ተጨማሪው ምክርህን ቀጥል👌
በጣም ደስ የምል ምክርና እና አርፊ ትምህሪት ነው ። ኤሄን ሰናዳምጥ ጥሩ እድሜ ላይ ላሉት በጣም አሪፊ ትምህርት ነው ❤❤❤❤
ስለምኪሪህ በደብ ተሚራለሁ በጣም እናመሠጊናለን ውዲማቺን እግዚአብሔር ይጠብቂህ❤❤❤❤
እውነተኛ ምክር ነው ተባረክ!!!
ማሻ አላህ በረታ አነቃቅቶኛል ሹኩረን
ጆሲየ ድምፅህን ራሱ ደስ ይላል❤❤
tnxx
thanks
Thank you it is best Advice
በጣም የሚያስተምር ቪድዮ ነው በውነት እናመሰግናለን እግዛብሔር ይባርክህ ወድማችን 👍👍👍👍👍👍👌👌👌💞💞💞💞💞
amen tnx
እንደነዚህ አነቃቂ ቪድዬወች ሂወቴን ቀይረውታል
Sra btserabet 👌
ድንቅ የህይወት ምግብ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ወንድማችን
❤
በትክክል ጥሩ ምክር ነው ተንክስ
Thank you so much❤❤❤❤
ወንድሜ በምታቀርባቸው የስኬት ት/ት በጣም ደስተኛ ነኝ ከቻልክ ለስኬት የሚጠቅመኝ መጽሀፍ ብታነብ ይጠቅምሀል የምትለውን ብትጠቁመኝ ደስ ይለኛል
Think you somach
Wow Amazing thanks ❤❤❤
በጣም አሪፍ ምከር ነው እናመሰግናለን
ሰለ ምክር እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
Josiye mrt mikr fetari andebethn ytebklh❤
በጣም ድንቅ ነው ብዙ ጊዜ እጀምራለሁ ግን አላሳካዉም በተለይ ፉጻሜ አላዉቅም በጣም አመሰግናለሁ ክበርልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Bedem adrgo wede tegbar yemiyasgeba sltena yasfelgal
በእውነት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ታባርክ ወንድሜ🎉❤❤🎉
Josy your motivational video is very interesting, all video edition, concepts with pictures, but little bit, your explanation of eagles is only by video, no explanation I hope that it is power of focusing ....... God may bless you
Thank you so much 🙂
አመሰግናለሁ ወድሜ እራሴን እዳይ አድርገኸኛል. እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ
Inen keyreheghal amesegnalehu 😊😊hulunm iyadereku new❤❤❤ beras metemamen betam yegodaghi beshta neber ahun gn be ante mkniat telakkialehu
Betam des yemil meker new wendeme geta yebarekeh
❤❤እናመሰግናለን 🙏🙏
እደዚህየሚደረገው ላደለውአገሩላይየሚኖርሰውነው እኛያለንእሰውአገር ታድያእዴት ነውይህንየምናደርገው
በጣም ደስ እሚል ምክር
እናመሰግናለን 🎉
Thak bro
ብርክ በልልኝ ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤
በትክክል ብለሃል ለፈጣሪ ክብር ይገባዋል።🙏🙏🙏😍😍😍😍
መስከረም 3 ዛሬ ነው ማዳመጥ የጀመርኩት በጣም ወድጀዎለው መሆን እፈልጋለው
❤❤❤thanks ,,God bless you ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ።
Thanks very much.I will start doing these things from today.I appreciate u very much bro👍❤
Degagne newu yemsemah beka mnm baynoregnim biyas kedibrt tawetagnaleh
ምርጥ ት/ት ነው ወንድም ሹክረን
አመስግናለሁ for the fris vedio!!
እመሰግናለሁ ወንድሜ
እና መሰግናለን ወድማችን❤❤❤❤
Wooow Enamesginalen mirt timihiret New.🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በጣም
እናመሰግናለን❤❤❤❤
,ልክ ነው motivition spiker ያስፈልጋል ነገር ግን pashin bcha endayhon
ተባረክ ብርክ በልልን
Xeqame Ina Asfelage mekre newu inamsegnalin
በጣም :ጠቃሚ
ማሻአላህ ዉዳሜ
ልቀየር አልቻልኩም ጭራሺ ላብድ ደርሻለሁ ችግሮቸ እየጨመሩጂ እየቀነሱ አይደለም 7 አመት ሰራሁ አንድም ነገር የለኚ አንድ ልጂ ወለድኩ ድጋሚ ተሰደድኩ አንድ አመት ሆነኚ ባዶ ነኚ ትዳሬ ፈርሶአል ሂወቴ ተበላሽቶአል ታዳ እዴት ስኬታማ እሆናለሁ ቪዶዉን እራሡ ስሰማ ግማሹ አልተሰማኚም ጭቅላቴ አይዝም ስፀልይም በምሀል ሌላ ሀሳብ እጀምራለሁ 😭😭😭 እጃልኚ መጨረሻዬን በሺተኛ ሁኘ እዳልቀር ፈራሁ
Ke anch ga mawurat feleku
ሀይ
Eyewlilsh yene enat mejemriya rasishin hugni siketl demo dro yenbershibetn ena ahun yalshibetn awedaddri anchi eko tesedshim bihon sra alesh eyesrash new sint sew ale eko adel sra tdar saynorew Weldo godana yewta ande enkuan meblat saychil tsomun eyadre kesww eji eytebke minor bzu ale eko anchi edel testoshal hulunm ngr berasish endetwsegni edel tesetoshal yan nw madrg yalbesh Ken beken eyamarersh minori kehone yetshale nuro menor atchiyim silzi amsgigni lela edel tesetoshl rasishnm betishinm endetlewchi yan madrg mitchiyew demo tankara sithogni ena beras metemamn sinorsh hulum yalfal layalf Yemta mnm yelm silzi tankara hugni fetarin amsgigni hulunm Fetari yagizsh ayzosh berchi
E/r yerdash
አይዞሽ ለሁሉም ነገርእግዚአብሄር መልስአለው እኔምያው ነኝ ፈጣሪን በንፁህ ልቦናአስቢው ❤❤❤
አራፍ ምክር ነው ለመተግበር እሞክራለው
በጣም ደስይላል
እናመስግናለን
eshiii betam dess ylal estiii kayrugn ❤❤❤❤
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
በጣአርፍነውእናመሰግናለን
wow
Thank you Josy
You hit the target
ወንድሜ አንተን ካልሰማው የረሳው ነገር የለ ይመስለኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ
እና መሰግንአለን ክብር ይስጥኝ
መልካም ምክር ነው
ፈጣሪይባርክህሺአመትኑርልን❤
አማሰግናለሁ
Kalat ytergnal wondime thank you
ere ene alchalkum geta hoy ante lben melslgn
❤❤❤❤❤❤
betam tru mkr new egzabher ysth 😢😮😂😅😊❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረክ ወንድማችን
Thank you josi…
ዋው ዋው ተባረክ
My sweet
እናመሰግን አለን
ዋው
ተመቸኛ ሀሰቢክ ሹኩሪን 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹☕️☕️☕️🤗🤗💪💪
❤❤❤ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤
እንዴት ነው ፍረሀትን ከውስጤ ማስገወገድ ምችልበትን ምክር ብትነግረኝ ወንድሜ
እናመሰገናለን ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
🙏👍❤️❤️❤️❤️ዋው ደስ ይላል 🙏🙏
ለቤትህ አዲሰ ነኝ በታ በሰማንዉ የምንጠቀም ያረግ❤❤❤
❤❤❤❤❤
good consultante
Tnx❤❤❤
Thankssss bro
My sweet bro
በጣም አሪፍ ትምርትነው በርታልን 18:05
በቂ የሆ ትምርት ነው
ትለያለህ ወንድሜ 🥰🥰🙏✌️
tenkiw greatar full 👍👍👍👍
Enamesegenalen wdme arif nger etsebekalen
ለልት ስንት ሰአት ቢታኛ ይመረጣል?
አመሰግናለሁ አነቃቂ ቪዲዩ ነዉ
ወንድማች እናመሰግናልን ❤❤❤
tnx
እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ደግሞ በቀን በቀን አለቅሳለሁ እጨነቃለሁ
wow amazing thank you
lmgerm meker new wow🎉
Best motivation