እናትሽን አስመርምሪያት ሰትሉኝ አልሰማም ብያቹ ዛሬ ተመርምራ ጉዴን...😭 እናቴ ካለቺበት ጭንቀት በምትወደው ነገር ሰፕራይዝ አረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • #ekrutube #የእማማጨቤእናት #yetbitubeየተንቢ #እማማጨቤ

КОМЕНТАРІ • 182

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому +19

    ይሄን አይነት ቭድኦ አለማየት አይቻልም ጨቤ እናትሽ ጀግና ናቸው እና ከሳቸው ጋራ ነይ ሁሌም 👌👌🥰🥰❤️😘ለእናትሽ እድሜ ጤና ይስጣቸው 👌🥰❤️😘

  • @እማማጨቤEkruTube2
    @እማማጨቤEkruTube2  2 місяці тому +34

    ቤተሰብ ላይክ ሰብሰክራይብ እያረጋቹ ምርጦቼ ለእናቴም በዱአ አሰቡልኝ ካለቺበት ጭንቀት ዛሬ ሰፕራይዝ አረኳት 😢❤

  • @JemunatTube
    @JemunatTube Місяць тому +33

    ከናንተ ጋር መሆን ሰላም ይሰጠኛል ደስ የሚል ጊዜ ነበር❤❤❤

  • @fadetube7064
    @fadetube7064 Місяць тому +17

    አላ አፊያ ያሪግሽ ማዛሪ ምድናው በሽታው ስኮሪናው ህክምና ምያስፈልጋቻው ካሆና እናሰክማቹዋሌን እናት ያሁላችም እናት ነች

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ Місяць тому +14

    ግን አሁን አሁን አጀቴን እየበላቹኝ ነው አይዞሽ እህቴ እውነት ለመናገር አሎድሽም ነበር ግን ሁኔታቹን ሳየው አሳዘናቹኝ ያልፋል 🎉ሰብስክራብ አድርጓቸው

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይማር እልሺ እክሩየ። ለኔም እግዚአብሔር እናቴን ያገናኘኚ በለሺ ፀልይ❤🙏

  • @mulu5
    @mulu5 Місяць тому +6

    እረ ማዘሩዋ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤😂😂❤❤❤ሁለት ወንድ አንድ ዶሮ አይ የዘመኑ ወንዶች 😂😂😂ግን እኮ ዶሮ ስጋዋ ሳይሆን መረቁዋ ነዉ እኔ ያሳቀኝ የድስቱ ትልቀት ነዉ 😂😂ፍዬል ይሰራል እኮ 😂😂ባለ ሙያ ነሽ ኢክሩ ዛሬ በአረብኛ ጨረሽን ምን አለ እናትን ማስደሰት ❤❤❤

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o Місяць тому +4

    እድህ ነዉ የሚያምርሽ ኢክሩ በርችልኝ እህቴ እናትሽንም አሊህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ❤❤❤

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي Місяць тому +7

    እንደዚህ ስትሆኑ ነው ሚያምረባችሁ ስትደባደቡ ከወንድ ጋር ስትተሻሹ ጥሩ አይደለም አሁን ቆንጆ ናችሁ

  • @ሱዚ
    @ሱዚ Місяць тому +1

    ኢክሩየ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ እናትሽን አፊያ ያርግልሽ ያረብ

  • @emubilaltube
    @emubilaltube Місяць тому

    ኸረ አላህን አመስግኝው ስኳር ማለት እኮ ቀላል ነው አመጋገብን ማስተካከል ነው ሌላ የለውም ስንት የከፋ አለ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Місяць тому +4

    ታዲያ ስኳር ምንም ማለት አይደለም ምግባችውን ብቻ ማስተካከል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ከእዚህም የባሰ ነው ምግብ ተጠንቀቂላችው ከስንዴ ይራቁ ጣፋጭ ነገር አይብሉ እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክላችው በአሁን ሰአት ስኳር የሌለው የለም ተመስገን ማለት ነው የባሰ አለና

  • @gojam409
    @gojam409 Місяць тому +5

    ሱኳር እኮ ብዙ አይካበድም አሁን ሁሉም ታማሚ ነው

    • @ዩቱብ-ሰ4ኸ
      @ዩቱብ-ሰ4ኸ Місяць тому

      ትክክል እኔ 7 አመት 😢 ሙሉ መከራየን እያየሁ ነው ያውም በስደት

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ🌿🌿🌿

  • @busyline8767
    @busyline8767 Місяць тому

    ማዘርየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي Місяць тому +1

    አላህ ሽሮሽናቴ በጣም ነው የምወዳቸው እናትሽን ሰላም በይልኝ አፍያቸውን አላህ ይመልስላቸው ከጭንቀትላ ያወጣቸው

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Місяць тому

    እክሩ ሁሌም እንደዝ አይነት ዘና የምሀራጉ ቭዲዮች ስር❤❤❤❤❤❤

  • @امنهسلطان-ه4ط
    @امنهسلطان-ه4ط Місяць тому +1

    የኔ እናት አላህ ይጠብቅልሽ

  • @fantualemu7698
    @fantualemu7698 Місяць тому +4

    ሥኳርሁሉምቤትውሥጥአለመጠንቀቅንይጠይቃልከምግቦች

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z Місяць тому +3

    rሰላም እማማጨቤ እኔ እናቴ ሐያአመት የሱካር ህመምተኘነች ውንድሜ እኔም አንቺ ስትናገሪ አላቅም በጣም ያስጨንቅነበር ማለት በጣም ከባድየሆነ ህመም መስሎኝነበር ይሔደግሞ አደኝ የሚመጣው በጭንቀትነው ግን ዋናው ከምግብ መጠንቀቅ ጣፋጭነገሮችን አለመብላት ሰላጣ ባጠቃላይ ቅጠላቅጠል መመገብ እና ቂቤ አለማብዛት ከዛ ቁጭአለማለት መንቀሳቀስ በቃ በጣም የሚካበድ ህመምአደለም

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w Місяць тому +1

    የነገዋ ቅድስት አርሴማ ጤናዋ ይመልስላት ማዘርዬ ❤❤🙏🙏🙏

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому +3

    ባለሞያ ነሽ 10%10ነው የሰተዉሽ 👌👌👌

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 Місяць тому +3

    ከወንድጋ መስራት አቁሚይ ላይክ እናረጋለንን

  • @toiybaseidAli
    @toiybaseidAli Місяць тому

    ማሻአላህድስይላል እናትሽን አላህያሽራት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያርቢ

  • @OmHyat-zn9vz
    @OmHyat-zn9vz Місяць тому

    እስፖርት እየሰረሽ አነበር ወይ
    ወይስ የወፍረት ነበር😂😂😂😂😂😂

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w Місяць тому

    Allah afiyawan yemelis lat yarab degmo eret madanet new be badohodawa tiwat wat eshi ekru

  • @samuuti5560
    @samuuti5560 Місяць тому +2

    Jiru harmee tee bayye jaladhaa rabbin danda.aadha ni fayyitii inshallah harmeen tiyya shukuraa qabdi garu jiraacha jirti Abshiri Ikram jabadhuu😢😢😢❤

    • @Fatimahirpho
      @Fatimahirpho Місяць тому

      Rabin isnfi hafayisuuu homaa hin tatuuu garuuu kunisaaa Barbachisaaa 😢😢

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 Місяць тому

    ማዘርዬ አላህ አፊያ ያድርጋቸው

  • @Itz-amun
    @Itz-amun Місяць тому +1

    Abishii danifisani ha dhugani hin bada inshaa allah

  • @kadijaayoutube
    @kadijaayoutube Місяць тому +1

    Rabbiin isaani haa fayiisuu 😢😢🤲🤲🤲

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee Місяць тому

    አላህ ያሽርሽ😢

  • @SleepyAtv-hw1mx
    @SleepyAtv-hw1mx Місяць тому

    አላህ አፍያቸውን ይመልስልሽ አንቺንም አላህ ያበርታሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SleepyAtv-hw1mx
    @SleepyAtv-hw1mx Місяць тому

    አሚን አላህ አፍያ ያርጎት የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ClickCell-l4y
    @ClickCell-l4y Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማራት ስኳር ቀላል ነው ምግብ ምረጭላት

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ጨቤ 🎉🎉🎉🎉🎉 እናትሸን አላህ አፍያ ያርግልሸ

  • @ሀልቃየ
    @ሀልቃየ Місяць тому +2

    አሚን አለሀ አፍየ የሪግልሺ 😅😅😅😅

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому +2

    ገና በሌላ ስልክ ላይክ ሰብክራብ ነው የማረግሽ እንደዝህ አስተማሪ ቪዲዮ ከሰራሽ

  • @FghGhhj-z7f
    @FghGhhj-z7f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Місяць тому +2

    Rabbin wan takka isan hin godhin miskina tiya 😭💋💝

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    አሚንንንንንን አናት🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد Місяць тому

    አሏህ ያሽራቸው ምግብ ያስተካክሉ

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Місяць тому +1

    Egzabhare cherso yemarachew tenkabakebiyachew balshe akeme anda kamletche yeger esate new yemihonebshe❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 Місяць тому

    Wawrwb ayzshi ekruye abshri yena enti allha afyshni yemlslsh 😢

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому

    እግዝአብሔር ይማራቸው እዉነት አዞት

  • @LamrotLamrot-p6h
    @LamrotLamrot-p6h Місяць тому

    Enatshn allah yashrlsh

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q Місяць тому

    የኔ እናት አላህ ያሽራት እህቴ

  • @romatube963
    @romatube963 Місяць тому +1

    Rabbii isni ha fayyiissu inshaallaa ❤❤😢💔🤲🤲🤲

  • @HayryeShafi
    @HayryeShafi Місяць тому +1

    ዶክተር አቤይ እውነቱ ነው ሽኩት እንጂ ዶሮ አንበላም ያለው😅😅😅😅

    • @kabetube
      @kabetube Місяць тому

      😂😂😂

  • @uyfy8513
    @uyfy8513 Місяць тому +2

    እደውሰው ይሞላለታል

  • @ydue5437
    @ydue5437 Місяць тому

    አላህ አፊያ ያርጋት❤

  • @Itz-amun
    @Itz-amun Місяць тому +1

    Rabbii hafayisu 😢

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Місяць тому

    Alh afiya yadirgachu🎉ammmmmmmmin yaa allah

  • @waledalsayd6565
    @waledalsayd6565 Місяць тому

    እነትሽ የገብስ ደቦና ጎማነው ማጣቀም ነው የለበቻው

  • @نتتححح-ي4ر
    @نتتححح-ي4ر Місяць тому

    የእኔ ጀግና ነሺ ጨቤ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Місяць тому

    አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 Місяць тому

    እድሜና ጤና ለናቶች😂❤

  • @ኢማንነኝየናቴናፋቂ
    @ኢማንነኝየናቴናፋቂ Місяць тому

    አሚንንንን ያረብብብብ❤❤❤አሚሚንንን አላሁም አሚሚን ያረብብብብብ

  • @amirgill7170
    @amirgill7170 Місяць тому +2

    Mashalla❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Місяць тому +1

    Umiyye tiya❤

  • @ydue5437
    @ydue5437 Місяць тому

    አሚን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Місяць тому

    ዋላይኩመሰላም ወራህመቱላሂ እናታችን እድሜና ጤናአህይስጣቹ🎉🎉🎉🎉

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 Місяць тому +1

    እንደዚህ ይሻልሻል

  • @AggeggSbbuu
    @AggeggSbbuu Місяць тому

    ኢክሩ አብሽሪ ነርማን ነው በሽታው እኔም ግፊት ታማሚ ነኝ በሰው ቤት

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t Місяць тому

    እነትሸ መሰደሰትሸ ደሰ ብሉኘል ግን ፀጉረሸ ምነው ብሸፈኝ

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ Місяць тому +4

    ቡና ምናም አታመጡም ነበር ምግቧ ብቻ

  • @mamaylagse
    @mamaylagse Місяць тому

    አለህ ያሽራቸው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Місяць тому

    መሸአላ ደስትላላችሁ

  • @HayatHayo-o9t
    @HayatHayo-o9t Місяць тому

    ማሚ አዳር ከባሌ እኮ 😘

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي Місяць тому

    ❤❤❤❤ ሰላማሌኩም ሰላም በይልኝ እናትሽን

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه Місяць тому

    ደስይላል ማሳአላ👍👍👍

  • @uae7483
    @uae7483 Місяць тому

    Amiiiiniiiin Amiiiiniiiin mama too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚናፈሚል
    @አሚናፈሚል Місяць тому

    አናት ❤❤አሺሪ

  • @EkramA-l8y
    @EkramA-l8y Місяць тому +1

    Mashalla baxam tamralchu mom alha edmwane yarzmlshi❤❤

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw Місяць тому

    ማሽአላሕትሠሪያምረብሻልብራክሽነውእሚአሥጠላው

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y Місяць тому

    አላህይማራትየኔእናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hdj-p9y
    @Hdj-p9y Місяць тому

    አሚን

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ Місяць тому +4

    አሰላሙአለይኩም ብለሽ ለመግባት ለምን ታፍሪያለሽ በአላህ ሰላምታ ሙስሊም አይደለሽ

  • @ሳሪ-ዀ3ዠ
    @ሳሪ-ዀ3ዠ Місяць тому +2

    መቼም ለሰው ቤት ማከራየት እቤት ውስጥ እሳት እዴት ታነጃለሽ😂

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም Місяць тому

    አረ የኛቤት ሣቅ እናተቤት አለ

  • @Fahtmasman
    @Fahtmasman Місяць тому

    አሚሚሚሚሚ😭😭😭❤❤❤❤❤❤

  • @hellent553
    @hellent553 Місяць тому

    Ameen Ameen Ameen yihun yideregilin enatachin💚💚💚💛💛💛❤❤❤🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Місяць тому

    Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @muntehamohamed1425
    @muntehamohamed1425 Місяць тому +1

    Mama 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaali9458
    @hawaali9458 Місяць тому

    ❤❤❤😊😊

  • @يارب-ظ6ذ
    @يارب-ظ6ذ Місяць тому

    አሁን ገና መልካም ነገር ሰራሽ እደዝህ ነዉ የሚምርብሽ

  • @SadiaUtipia
    @SadiaUtipia Місяць тому

    Amen🎉🎉🎉

  • @FatumaOmer-sd1nx
    @FatumaOmer-sd1nx Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ

  • @MdBd-fi4hs
    @MdBd-fi4hs Місяць тому

    ሱለላህአለይህወሰለምአሚንንንንንን

  • @MaryamNuru-m1w
    @MaryamNuru-m1w Місяць тому

    Ekruye

  • @Fahtmasman
    @Fahtmasman Місяць тому

    አሚሚሚንንንንን😭😭😭😭😭❤❤

  • @AnshaAbduSaid
    @AnshaAbduSaid Місяць тому

    አሚንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @Fahtmasman
    @Fahtmasman Місяць тому

    ኢሺ ዉሙ

  • @HoriaHh-h1r
    @HoriaHh-h1r Місяць тому

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 Місяць тому +1

    ወይኔ የምርሽን ነው 9 k ላንድ ዶሮ ምን አይነቷ ናት ለአንድ ዶሮ አንድ ኪሎ ነው እኔ የማውቀው ትቀልጃለሽ😂

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Місяць тому +1

      አብይ ብሏልኮ😂 የዶ ሮ ወጥ አደለም የሚበላዉ ሽኩርት ወጥጅ

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 Місяць тому +2

    Gafa galu na nyachifta 😂

  • @نجاةنجاة-غ5ج
    @نجاةنجاة-غ5ج Місяць тому

    😊😊😊😊

  • @Belaynesh-f5x
    @Belaynesh-f5x Місяць тому

    🎉🎉🎉❤❤

  • @ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ
    @ዘይነብይቱብ-ጰ8ኀ Місяць тому

    ምንድነው በሽታው

  • @AsyLove-j2v
    @AsyLove-j2v Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤