Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሞኛል ያመንኩት ሁሉ ይከዳኛል እንደኔ አትሸወዱ ሁሉም ሰው ጋር ደርሶ መማርያ እንዲሆን ላይክ አርጉልኝ ቻናሉንም ሰብሰክራይብ እያረጋቹ ምርጦቼ 😢😢😢
ቁጥርሸ ሰጪኝ ኢክሩ
ሰረአትየለሸምሲጀመረ
😢😢😢😢😢😢😢
በህግያጅው
የራስሽንትዳርአፍርሰሽየናትሽንምለማፍረስተነሳሽያችስከፋ
የራስሽን ትዳር አበላሽተሽ ደሞ የናትሽን ትዳር ማፍረስ አማረሽ ሼም ነው😢
Dramaa mibal neger Alle ikko mn honachu nawu gn sawoch
ትክክ ኦሮሞ ኡኮነዉ ኢነትሽ ኢደየበረት
Hiji kezi koshasha beshtegna be andi sew oromoo eko new amhara eko new eyalachu sewun tabalalachu afer yasbelachuna ekakam maferiya niftam chinkilatu be neft yetamola sew comment dedem muhayim
ይሄውነውትርፉአሥተዳደጉይወሥነዋልሁሉም ነገር
ምን ማለት ነዉ ማፈሪያ
ምንም አልልም እናተ በራሳችሁ ሀፂያት እኛንም ሀፂያት አታስገብን ለድራማ ብላች የማያቁትን ትልልቅ ሰዎች ሚዲያ አታጡ 😢😢
ኧረይች ጂኒነች የቢንንም በድራማጀምራ እውነት አድርጋያሳካችው አሁንድራማ ቢሆንም ነገ የምታደረገውን የምታሳየው
ተይ ኢክሩ የናትሸን ትዳር አታፍርሸ ተይዉ ይቀመጡበት አንዴ ሰረተሽ ሰጠሻቸዉ የል ሰዉየዉም ያመመዉ ይመሰልል ተይ😢 እክሩ ቀስ ብለሽ አሰተካክይ
የተጨማለቀ የቤተስብ ህይወት ቲሽ ቦርኮ አንድቀን ደናነገር አታመጡም
Ayibalem jegena nate😏😏 lemen tesadebeyales
ይባላልጨምላቃውርደታምናቸውለዩትብእናቲቱንታሠቃያለች በሽታውምየከፋአይደለም ሌላውበኤቻአይቪም ሥንትአመትእየኖረነውገባሽ @@KadejaAbedulka
አይባልም
@@kedijahassan8322 አንቺምንጨነቀሽ
የንጀራ አባትሽ ያለው ልክ ነው ብር ይጠፋል መጀመርያ ቤቱን ግዚ እና ቤቱ ይሸጣል ነው ያለው በዛ ላይ ከካሜራ ጀርባ ማናገር ነበረብሽ አንቺ ቤቱን ጠረግሽ ካሜራሽን ደቅነሽ የቤቱን ስፋቱን ምኑን ትናገርያለሽ
የእናተ ድራአማ አያልቅም
የኔናት አንቺ ሣትሆኚ እናትሽ ያሣዝናሉ ፈጣሪ ይማርሽ እናቴ
የራስሽም ትዳራ አፍርስሽ የናትሽ ትዳራ ልታፍርሺ ነው እስኪ አንድ ቀን እኮ ሰው ሁኛ ፈጣሪ ሆ ትግስቱ ሰጠኛ
ዝም ባይ ዝምባም የሶዋን ችግር አታቂም
@najeu3113 ምን አገባሽ አቻ ደቆሮ የም አሽቃባጭናሽ ቅንቅናማ
ምናል ዝም ብቲዩ ልስው ዶቆሮ አዪባልም ምናይንተዋ ናት
ቤት የአላህ ነው የኔ ነው ብሌሽ አታውሪ 😢 የሰው ልጅ ቤት ማቀብር ነው ካሜራ ሳትደቅኝ በስራአት አውርው ወንድ ነው ይሰማዋል የእናትሽ ባለቤት ላይ በዚህ ልክ አፍ መክፈት ግፍ ነው የወለደሽ አባት ብሆን እንደዚህ አታወሪም ነበር
በአላህ ኮሜት እምትሰጡልጆች አላህንፈሩ በተለይ እስደት ላይ ያላችሁ ጡርአትናገሩ አላህይርዳሽ ጨቤየ
ሚሥኪነዉ.ሠዉየዉ..አንቺ.ፈጣሪን.ፍሪ😢😢😢
ሌላው አይደለም በገዛ ስልኬ ወንጀል መግባቴ ነው ለማንኛውም ቻው ለኮሜንት ነው የገባሁት የእናተን ወሬ የማይበት ጊዜ የለኝም😢😢😢
እይ ወላ የነሱ ድራማ ማለቂያ የለውም
❤❤❤❤
ኢኩ እናትሽ በጣም አሟታል አታስጨንቄያት ወላ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ አላህ ያሽራት
ውሻ ነሽ ምስኪን እዴት ነው የደረሰው እሱ እናትሽ ቤት ያፍራውን እራሱ ሰርታ እዳታበላው ባልዋ ነው ሀቁን አለባት አቼ እሱም እንደ አባትሽ ማየት ነበረብሽ የትም የትም የተዘፍዘፍሽ ሆቴል ለሆቴል ጫካ ለጫካ እየሄሽ ከናትሸ ትወጥቃለሽ እሮቶ ገዳ ሐራም አሌች አላህን አትፍርም አኡዝቢላ
ያመጂኑን የራስሺ ትዳር አፍርሺ ያእናትሺን ትዳር ምታፍርሺ እሱ በችኛ ነው ብለሽ ነው
ኢክራም ስኮር ህመም እደዚህ የሚካበድ ህመም አርግሺው እናትሽ ቁጭ ማለት ለስኮር ጥሩአደለም መንቀሳቀሱ ጥሩነው እና ብዙም የሚያስጨንቅ አደለም
የኔ እናት አስለቀሰችኝ አላህ ጤናሽንይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
ቦታው በጣም አሪፍ ቦታ ነው እንደው ጥሩ ቤት ግንብ አስችንብትሽ እዛው ብትኖሩ የትሻለ ነው
አላህ ያግዝሽ ኢክሩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏
😢😢😢😢አይ እናት መጨረሻ በሸትኛ
ጤና የላትም እዴ ምጂኑን አሰከረሽ የሁቶብ ብር አትበጥብጫቸዉ
ከሰውየውለማሸራተትነው ለማፈናቀለነው አባቴ ግንበፍፅም እዳትሸጥ ሰለደህንነትህ ለህዝብአሳውቅእና ይክሰሱ አትሽጥ ግማሽ ቤትህንተቀበል ንገሩት ዘመዶቹካላቸሁ ልታስገድለውምይችላሉእነዚህ
Sijemere mine agebawe meshetse tichiyalehse❤❤❤ yesidete betishe newe
አባትዮው አሰዘኑኝ😭😭😭
እባቴ👍👍👍👍👍👍👍
የኔ እናት እናቷ አሳዘነችኝ
አንቺ የራስሽን ትዳር ፈተሽ እናትሽንም ልታፋቺ ነው ባለጌ
የኔእናት እናቷ አሳዘነችኝ 😢😢😢😢😢
Ama kara hadha ketin prnak jamarte ketu oso prank gotu dhuga sif ta'e laki wa'e jirenyatin prank dhisi 😊
ኢክሩ አትሺጪዉ ቤቱን አላህ ያግዝሺ እናትሺን አላህ ያሺርልሺ😢
ወይ ጉድ ለመንኛዉም በርች ቭዲዮ ብቻ ስር ይመችሽ😂❤
አይ እናት😢😢😢
እናትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ❤❤ከሚኪ ጋር የምሰሩት ነገር አልተመቸንም ጨቤ ተይ
አሏህ ያሸርሸ ማዘርየ
🙄🙄🙄እጭ እቺ ጭቃ የራሳን ትዳር ፈታ የእነተን ትደር ለተፋርስነዉ😢😢
ትዳርሽን በጥብጠሽ የእናትሽን ትዳር አትበጥብጪ😢
Awo getan😢😢😢ahun demo ye enatuwan tidar litafers nw bezim layi shimaglewun meda layi tila yne new bila litewesed nw betam kifu fitret nech ene bihon gn anatuwan bye nw midefat tosegna😢
😢😢😢😢
አይ ጭቅላት እሷ ልክ ነች በቃ መብቷ ነዉ
Yene jagna 💝💝💝👍👍👌👌👌👌
😂😂😂😂jil
ተመካክራችሁ ካልሆነ በስተቀር እያጣላሻቸው ነው ኸረ አስተውይ ;;🙏🙏
ወይ ጉድ ዘንድሮ እማነየው የለም የመዳም ቅመሞች ትልቅ ትምርት ውሰዱ ንብረታቹሁን በራሳቹሁ ስም ለማድረግ ሞክሩ
Yane wudi abshir❤❤❤❤😢😢😢
የኔናት ፈጣሪ ይፈውሰሽ ቀናው 😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
😢እኔ ዝም አልኩ የፈለገ የእንጀራ አባትሽ ቢሆንም እንደ አባት እሱን ማማከር ግድ ይልሻል ይከፋዋል እኮ
Atifredu yiferedibachuwal
አቺ ግን ገገማ ነሽ እናተ የፈለጋቹትን እያበላሻት እናትሽን አየሽው አደል ሰውዬው እንዴት እንደደረቀ
😢😢😢😢😢☝☝☝
Weyne yihe sewuye asazenegn wesdam eza litechawetbet nw ashkeruwa arga😢😢😢yihe bet meshet yelebet ye hig akalim bihon ke sewuyewu gon kumu😢😢😢
ያአላህ የኔናት😢😢😢
አዲስ ድራማ ነው? ክፍል1 ነው ወይስ አምልጦኛል ማዘር እግዚአብሔር ይማርሽ
አውትክክል
😂😂😂😂😂😂
አልስቅም ውዴ እንደዚህ አይነት ድራማ አያስቅም
Nama nyaatte gara qabiinne akkani gotti balgeeni hadhaani wal tate mana irra gurguruufi abba ko abshiir😢😢😢
ጨቤ ተይ🤔🤔
እንቧዬን አስመጣችዉ የኢክሩ እናት እድሜ ላንች እየተንከባከብሽኝ ነዉ ብላ ስታቅፊሽ
ይክሩየ አች የዋህ ልጅ ነሽ ሰውግን ሁሊም ይጎዳሻል ባዳ ባዳ ነዉ ባክሽ ለራስሽ አስቢ የሰው አባት የሰው ነዉ😢😢😢😢😢
እረ 😅😅ለብሯ ብላ አመሻት
Anchi baneteshi eneti ena abeteshin midyaa layii atauchiii
ያኔ ኣበት ሲያሳዚን ኡፍፍ ያራስሽን ትዳር ኣፍርሳሽ ያናትሽንም ኣፈረሺዉ ምን ኣይናት ባላጌ ናቹ ኣኡዙቢለይ ኣራ ፈጠሪን ፊሩ ኢሄንን ሳዉዬ ኣታንጋላቱት😢😢😢😢
እሷ ናት አይደል ለፍታ ሰርታ ቤት ለእናቷ የሰራችላት መሸጥ መብቷ ነው እናቷን ወደ ራሷ ልታቀርብ ለኑሮ እንዲመቻት ከገጠር ወደ ከተማ ልታመጣት ሀስባ ነው እንጂ ትዳር ማፍረስ መች ሀሰበች አረ በአላህ እስኪ የሷ ቦታ ሁነን እንናስብ እዚህ ምድያ ላይ ቁጭ ብለን ስናይ መፍረድ ቀላል ነው ነጌ እኛም ሀገር ስንገባ ምን እንደምያጋጥመን አናውቅም አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢
@@fufuilu1212ወላሂ እኔም ቤት ሠርቸ እናቴን እቤቴ ኑሪ ብያት ከነባሏ ገብታ አሁነ የጀራ አባቴ ካደኝ ቀማኝ እጀራ አባቴ ነበር የገዛልኝ በሥሙ እኔን ቤት የለሺም ብሎ ከናቴጋ ተካፈለ እኔ ለናቴ ብየ ሁሉነ ተውኩት ብቻ አልሃምዱሊላ
ሲቀጥል ደግሞ የራሷ ትዳር ለመታደግ ብዙ ጥራለች ብዙ መስዋት ከፍላለች ምንም ቢሆን የልጄ አባት ነው ብላ እሱ ብዙ ነገር ብሎ ሲሳደብ ስንቴ ታረቀች ብዙ ለፍታለች ትዳርሯ እንዳፈረስ ግን አላህ ያፈረሴ ቀን ማንም ልመልሰው አይችልም ሰው ወዶ አይደለም ትዳሩን የምያፈሰው በተለይ ሴት ልጅ በቤቷ በትዳሯ ነው ክብር የሚኖራት ስለዚህ በአላህ በተቻለን አቅም እናበረታታት ከመሳደብ ክፉ ነገር ከማውራት እራሳችን እንቆጥብ እላለው ካጠፋው ይቅርታ እኔም ሴት ልጅ ነኝ ነጌ ምንእንደሚገጥመኝ አላውቅም🤲🤲👌
@@muhamedmuhamed5114 አንዞሽ አላህ ከዛ የበለጤ የተካልሽ አንቺ ምንም አትጎጂም ለእናትሽ ብለሽ ሁሉ ነገር ለአላህ ሰተሽ ተይው እናትሽ የሆኔ ነገር ስትሆን ፀፀቱ ያንቺ ነው ብህይወት እስካለች ድረስ ትኑርባት ❤❤❤ አብሽር የኔ እህት አላህ የጠብቅሽ
@muhamedmuhamed5114ግን ይቅርታና ለምን የውክልና ወረቀት አስሞልታችሁ አወጡም ወደ ስደት ስወጡ ግማሽ ውክልና ከሆነ መግዛትጂ መጨጥ መለወጥ አይችሉም በራሳችሁ ሰም ከሆነ እኔ በራሴ ነው ሁሉም ንብረቴ
Bartuuu settee ikruu wuddee Allah yiirdashaa
የኔ አባትእፍፍፍፍፍፍ😭😭😭🤯😭
ምነው አንች ስኩዋር ስኩዋር ብለሽ አካበድሽ ባሁን ሰአት የሶስት አመት ህፃን ሱካር ይይዘዋል ያለው ነገር በምግብ መጠበቅ ነው 70 % የኢትዮጵያ ህዝብ የሱካር በሽተኛ ነው ቴረር አትልቀቂባቸው በናትሽ ደሞ ለእንጀራ አባትሽ ክብር ይኑርሽ
ዝም አትያትም የሶ እናት ብቻ መሰላት ህዝቡ ሁሉ ስኮር ይዞታል
Alaha yimarish umo ikram
Mam❤❤❤😢😢😢😢😢
😢😢😮😮😢😢
Balgee nashii:: ikram acii
😢😢😢አይ እናትነት😢😢
Rabbin si Haa gargaru ❤
አይይይይ እናትየው ግን አሳዘኑኝ ለመኖር ብለው ቢፈልጉም ባይፈልጉም እሺ አሉ አይ ድህነት
ደግሞ አዲስ ድራማ ጀመራችሁ. እኩሮ ሁላ
ኪኪኪ አይዳ አለቀብሽ😀😀😀
እክሩ ባትሸጭዉ ጥሩ ነዉ ምክኒያቱም መሬት መግዛት ከምደዋል ተይ ብር ይጠፋል ተይ😢😢😢😢😢
ሠዉየእዉነት ሠላም አቶ ይሸገራል እናተ ትቀልዳላችሁ🧐😏😥
እማ የኔ ፍቅር❤😢
አይዞሽእህት❤❤❤❤
የኔ አባት አሣዘነኝ አች ዘረጦ ግን አታርፊም
የምትሰሪው ሁሉ ምንም አያስተምርም እጭ
አብሶ እምነት ላይ እምታረገው ሲያስጠላ
ሌላ ድራማ😅😅😅😅
ልጅ አለመኖሩ ነው ልጅ የለላችሁ ተው ወለዱ ለምኑነው የምለፉት ልጅ ቢኖር የልጀነው ብላችሁ ተመካላችሁ ልጅ የሊለው ምን ምቢዋደድ ባልና ሚስት አንዱመጥቶ ይለዪያል ስለዚህ ውለዱ
ቦታው መሬቱ ያባትሽ ከሆነ መሸጥ መለወጥ አትችይም ደሞ አንዴ ለቤተሰብ ብለሽ ነው የሰራሽው ለናቴ ነው ብትይም ባልና ሚስት እኩል መብት አላቸው
ግራ የሆነ ፈሚሊ ዩቱብን ጉራጌ አግማማው ለብር ብሎ
እእእእ ሰውየው ምን አይነት ደፋር ነው ኢክሩየ ጀግና
ዘልዛላ ቤተሰብ ይሄ ቤተሰብ በውሸት የተሞላ ቤተሰብ ነው ቱፍ ቅሌታም ሁላ ለብር ተብሎ ውሸት ደግሞ የናቲት ማስመሰል😂
በጣም ሁሌ ውሸት ቅሌታም ናቸው
አብሺሪሪሪሪሪሪሪሪ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ጀመራችሁ ክፍል ሁለት ድራማ 🤭🤭🤭
ሰውየው ኦሮሞነው መሰለኝ ከሆነ እነሱ ዛሬ ባለጊዜናቸው ይልቁንስ እናትሽን እዳይገላት😢😢😢😢እውነት ከሆነ ግን ያስደነግጣል በጣም 😢😢😢ጉድ ድራማ ከሆነ ያስጠላል ትልቅሰው አታሰድቢ እሺ ሆሆ😢😢
Woregna ekrm irsaw oromo nat atwqm enda😊
@ganatganat994 አይ እግዳው አህያ ለአህያ ቢናከስ ጥርስ አይሳበርም ነው
Betam Balega neshi
😢😢
❤❤❤😢😢😢
አላህ ያሽረልሽ
Be enatina abatesh sim kehon kehon migezhiwu meret tiru nw kaleza gn...😢😢😢😢
ሚንም በመየቁዉ አትግቢ አበዬ ኦሮምነዉ ኢነትሽን ሸጠሽን እዘሽ ዉጪ ኢደይለት ሲረት ይኑረሽ የረሲሽን ደቲደር አፊርሰሽ ኢነትሽን ልተፈርሺነዉ
Paaa paaa chinkilat anchi tenb ekakam malet new oromoo sewun sef bilo mikebel enji shantashin yizesh wuchi yemil maneraseb ayidelem bayabota buzu gize ayishalew beshitashin eyarachesh tihejalesh beshtegna maches kaltamare sew men yitebekal dedeb niftam yet mitakiwun oromoo new afishin moltesh mitawori askeyami tu
😢😢😢😢 አብሽሪ
አንቺ እራሰሽ ስረአት የለሽም የአባትሽ ቦታ ላይ ነው የሰራሽው መሸጥና መለወጥ አትችይም ክብር ይኖርሽ
ያንቺ ድራማ አያልቅም በዚ እድሜያቸው ውሸት ዉሰጥ ባታስገቢያቸው ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
ኢክራም ቤታችሁን በአንችእና በእናትሽ ስም አርጊግን ቤቱን አትሽጬዉ ደስ ይላልቦታዉ
አባት ይባረር ማለትሽ ነው
አውቅሽ የጀራአባትሽንለማውጣትነውከቤቱ
እና ሚን ታሩግ እስክምትምት ትጠብቅ ሆ
የአሚሮትንሺነት። ነውይሄ ሁላችንም ነንበሥደት ይደን የሠራንላቸው ምነው ያጎረሥኩትን ትፉ ትያለሽ አንድቀንእምሠሪውደሥሣይለኝ ዛሬአዞብኝአየሁ
እችሴትዮ እቀጣጣይ አሮጊት ናት
የምሰድቦት ግን ልቦና ይስጣችሁ ለነሰቶ ከመልፍቶ ሌላ ምን አጠፍች
ቤቱን አትሺጭ ማሬ ባሁን ሰአት ቤት መስራት ይከብዳል
ኢክረምየ የኔ የዋህ እዴት እደምወድሽ አይይይ በስደት ተሠቃይተሽ የቤተሠብ አላፊ መሆን ከባድነዉ🎉🎉🎉🎉
ጨቤ ከስ ብለሽ አስረጂው የሱን ሀሳብ ከተረዳሽው ቤት ያለው ከተገኘ ነው የሚሸጠው ነው ያለሽ ገንዘብ ይጠፋል ነው ያለሽ ማዘር ቀስ ብለው ያስረዱት አላህ አፊያ ያድርጋቸው አብሽሩ ማዘር
አሞኛል ያመንኩት ሁሉ ይከዳኛል እንደኔ አትሸወዱ ሁሉም ሰው ጋር ደርሶ መማርያ እንዲሆን ላይክ አርጉልኝ ቻናሉንም ሰብሰክራይብ እያረጋቹ ምርጦቼ 😢😢😢
ቁጥርሸ ሰጪኝ ኢክሩ
ሰረአትየለሸምሲጀመረ
😢😢😢😢😢😢😢
በህግያጅው
የራስሽንትዳርአፍርሰሽየናትሽንም
ለማፍረስተነሳሽያችስከፋ

ኢክራም ቤታችሁን በአንችእና በእናትሽ ስም አርጊ
ግን ቤቱን አትሽጬዉ ደስ ይላልቦታዉ