ምትወደውን ነገር አልሰጥም ብዬ አስለቀስኳት 😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy UA-cam channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
    #yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #pregnancyannoucement #pregnancy

КОМЕНТАРІ • 622

  • @habshihabshi2809
    @habshihabshi2809 Рік тому +156

    እደን የሚወዳቸዉ ማነዉ ማርያም ስወዳቸዉ❤🦋♥️

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 Рік тому +364

    10 ኪሎ ሐብሀብ አሸክመሽ የቤቱን ሥራ አሠሪዉ እርግዝና እዴት ከባድ እዴሆነ አሣይዉ 👍👍

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و Рік тому +3

      😂😂😂😂😂 ያችስ ከፋ

    • @atti13
      @atti13 Рік тому +6

      10 ኪሎ😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂

    • @wincelll4437
      @wincelll4437 Рік тому +3

      3 ኪሎ እራሱ ይከብዳል

    • @ጎልራያኩኩፉቶ
      @ጎልራያኩኩፉቶ Рік тому +7

      😂😂😂😂😂ኣረ ወየ ኣስር ክሎ ኣላለችም

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl Рік тому +3

      ክክክክክ ወየው ግን በሳቅ ገደልሽኝ

  • @መቅዲባላገርዋ
    @መቅዲባላገርዋ Рік тому +76

    ገና በርእሱ ነዉ ልኮምት የተገደዲኩት እርግዝና እራሱን የቻለ ቻሌጂ አለዉ አትፈታተናት አቃለሁ ቀልዲህን ነዉ ግን በስአቱ የሚሰማት ስሜት ለስዋም ለፂሱም ጥሩ አደለም በተረፈ የአጥር ወፍ አትስማሽ አተም ለታላቁ ክብር ለአባትነት ያብቃህ

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 Рік тому +35

    Yoe የምር ነው የምታናድደኝ እርጉዝ አይደለችም እንዴ ደግሞም እኮ ስታሳዝነኝ UA-cam ላይ እንደምናውቃቸው ፈጣጣ ሴት አይደለችም ሁሉም ሴት የሱአ አይነት በሆንኩ ብሎ የሚመኘው ስነምግባር ያላት ሴት ናት Emyee የኔ ምስኪን❤❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 Рік тому +20

    የኔ እናት ስታሳዝን ደሞ ትግስቷ በዛላይ ነገሮችን በማስተዋል ነው የምትናገረው እልህኛ አይደለችም ሳቂታ ናት

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Рік тому +8

    ማርያምን እንባዬ ነው የመጣው የኔ ቆንጆ ካፍዋ ምንም መጥፎ አሎጣም ተው ለቀልድ ቢሆንም አትፈትናት እርግዝና ወንዶች እንደምታሰቡት ቀላል እንዳይመሰልክ የፈለገችውን በቻልከው አቅም ሰርተክ አሰደሰታት
    የኔ ውብ ሹልክ ያለ ሰው ያልሰማው ምጥ ይሁንልሸ ያጥር ወፍ አትሰማሸ በሆድሸ ያለውን ድንግል ማርያም በሰላም ታሳቅፍሸ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Рік тому +103

    ኡርጉዝ እንደዚህ ይባላል አላለችም 😂😂እውነትሽ ነው አይባልም 🥰🥰ስወዳችሁ እኮ ❤️❤️❤️😍

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Рік тому +49

    የኔ ውቦች ስታምሩ❤❤❤❤
    እመቤቴ ትቅረብሽ ማሯ❤❤❤❤❤❤

  • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ

    ምን አለበት ማቶ ሺ ብተስገበች ለይክ አድርጉ 😢❤ ሰወደት እኮ አላህ በሰለም ይጋለገልሺ የኔ ማሮ

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 Рік тому +53

    እርጉዝ ያማረውን ሁሉ አንጡ ነው የሚለው አብላት ስታሣዝን

    • @sofi8983
      @sofi8983 Рік тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉 0:21

  • @LolLol-r1w
    @LolLol-r1w Рік тому +10

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ በሰላም የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን ታርግሽ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ እዮባ እኔ እንባዬ መጣብኝ ጎበዝ ባል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h Рік тому +5

    የኒዉድ ደሞአነጋገሯኮ ስታሳዝን አርጉዝእዲህ ይባላል😂😂😂አተ የኒዉድ እመቤቴ በሰላምት ገላግልሽ ያጥር ወፍአትስማ የተባረከዉልጅ ታስታቅፍሽ❤❤❤❤❤❤

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s Рік тому +22

    ውይ አዝግ የሆናቺሁ ልጆች ፕራካቺሁ እራሱኮ ደስስስስ ሲል ወላሂ በጣም ነው የምወዳቺሁ

  • @stc6291
    @stc6291 Рік тому +24

    እርጉዝሲኮንሰዉየሰራዉነዉ የሚጣፍጠዉ እማምክአትለይሽ ምርጥባለትዳሮችናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Рік тому +28

    ኡፍፍ የኔ ለስላሳ ወላሂ ስወዳት😢❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721 11 місяців тому +1

    አይ እሙዬ ምንም አትይም ዮናስ ተጠንቅቄ ነዉ ምተኛ ሲል ያሳዝናል የካሜራ ሱስ በለሊት😂😂እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከጎንዋ አትራቅ ስታወራ እራሱ ድክም ብላለች እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 Рік тому +15

    የኔዉዳች ስስቶቼ መጣችሁልኝ ማርያምን የራያ አላማጣ ልጅነኝ በጣም ነው እምወዳችሁ አከብራችሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g Рік тому +5

    ወይ ስታሳዝን ምስኪን እረ ይሸታታል እዲህ አታርግ አስቀምሳት ልጅህ ጠባሳ ሆኖ እዳይወለድ ፕሊስ ሽታው ወይስታሳዝንምስኪንእረይሸታታልእዲህአታርግአስቀምሳትልጅህጠባሳሆኖእዳይወለድፕሊስሽታውይጎዳታል ❤❤

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 Рік тому +1

    ግን ዮኢ ሸርቷን መጎተት ምናምን "በማሰያው ነው ማላውስሽ" ይህ ደስ አይልም የሆነ ጊዜም የምትመታት አይነት ንግግር ስትላት የሰመሁህ መሰለኝ ይህ ነገር አስተካክል የእህት ምክር ነው ካለበለዛ እየቆየች ትጠላሃለች።

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 Рік тому +5

    ዋው ጎበዝ አከታተፍህ ይበቃል እርጉዝ ስለሆነች አትከልክላት

  • @ፀይማወሎየ
    @ፀይማወሎየ Рік тому +8

    ወይ ዩናሥ እደዝህ አታድርግ አታሥከፋት ነብሰጡሮች ትንሽነገር ያሥለቅሣል ይብሣል ለቅሶለሶነው የሚለው ጠብቃት

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +12

    ሼፍ ዮኒ ዛሬ ደሞ ልትጨክንባት ነው😊❤

  • @mohammadsaad2172
    @mohammadsaad2172 Рік тому +5

    ይኔ ምኪን እንዴት እንደዘዝንችኝ 😢😢😢😭 እንደዝህ አትድገት ኡጉዚዬ ያኔ ጫዋ 💓🌺

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ Рік тому +3

    የኔ እናት አሳዘነችኝ ግን እደዚህ አታድርግ በተርፍ እወዳችኋለሁ😘😘💘💘💘

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Рік тому +5

    አላህ ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያርግልን እናት አባት ካለ ሁሌም መሄጃ አለ እቤቴ እሄዳለሁ ስትል ምን ተሰማችሁ ቅመሞችየ አላህ ይጠብቀን ❤ አንችም ያጥር ወፍ አትስማሽ ወልዳችሁ ሳሙ ስትቆጣ. ደሞ አያምርብህም

  • @sara543
    @sara543 Рік тому

    እኔ ስደት ነው ያለሁት እና አርግዤ ብዙ ነገር ይናፍቀኛል ሰው የሰራው ደሞ በጣም እወድ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሀበሻ ምግብ ባትሰራልኝም ሴትዮዬ የዚህን እየሰራች ትሰጠኛለች እንኳን አተ ባለቤቷ የሰራህላትን በደብ አብላት እውነት አሳዝናኛለች እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ወልጄ ልጄን ልጄን ለናቴ ላኩት እና እደዚህ አታድርጋት እመብርሀን የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ ውዶቼ

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 Рік тому +32

    እኔ ኡርጉዝ ሆኜ ጥሬ ስጋ አምሮኝ ለበሌ ነገርኩት አፋር ብይ አሌኝ በጠም ጨከኝ ነበራ ከመጀማርያ ለኢናቴ አምሮኛል ስጋ አልኳት ሰርታ እስከምትልክልኝ መይደርስ መስሎኝ የኛ ሀገር ደግሞ ሩቅ ነዉ እህቴ እስከምተደርስልኝ ቀይ አፋር በልቼ ከዘ ተወኝ እህቴ መታ ደራሰች ከዘ እምበ አንቆኝ መዉራት ሁለ አልቸልኩም ጌታን በኡርጉዝ አትጨክኑ😢😢😢 ከኩፉ በአል ፈጠር ሰዉራቹ😢😢😢😢

    • @SSs-d8j
      @SSs-d8j Рік тому +1

      😢😢

    • @fahedali632
      @fahedali632 Рік тому +3

      አሁንምእሱጋርነሽ ከባድነው

    • @بومحمد-ر3ص
      @بومحمد-ر3ص Рік тому +4

      ምኑ ጂብ አንጀት ነዉ መቸም አብሬዉ ነኚ አትይም🤔🤔🤔🤔

    • @nasibamuzmal4711
      @nasibamuzmal4711 Рік тому

      😢😢😢ኡፍፍ

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +28

    የኔ እናት ምን አገባኝ ይላል ደንግጣ አማተበች😂😂❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Рік тому +9

    ተው አበረን እንብላ😂😂😂የኔ ምስኪን❤

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Рік тому +5

    የኔ ማር አሳዘነችኝ የኔ ውድ በጣም ነውስ የሚርበው የወለደ ያቀዋል አይዞሽ

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Рік тому +11

    ዉይይይ ስታሳዝን በደንብ ተንከባከባት የልጂህ እናት ናት

  • @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926
    @foziyaaarsiifoziyaaarsii6926 Рік тому +37

    Mee warii aka koo ijolee tuni isini ti tolani like godha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade Рік тому +2

    እውነት ለመናገር ሲከፋት እኔንም ክፍት ይለኛል plz ለቀልድም ቢሆን አታስከፋት አውቃለው እኮ ወሸት እደሆነ ለጊዜው የምትከፋው ነገር ልብ ይሰብራል😢😢

  • @sawudamohamed5
    @sawudamohamed5 Рік тому +6

    ሚሥኪን ወላሂእደት እዳሣዘነቺንማሻአላህታምራላቺሁ እኛ ላህበሰላምይገላጊልሺ

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046 Рік тому +5

    ተወ አብላኝ የኔ አሳዛኝ 😢 አብላት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Рік тому +2

    እውይይ ሰታሳዝን ተውተውሰትልክክክክ አላህበስላምይገላግልሺውደ❤❤❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    እንኳን ለእመቤታችን ለእራፈቱ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @sojoob9j880
    @sojoob9j880 Рік тому +1

    እኔ ድክም ይበለኝ ለራሷ ደክሟታል ኧረ ተው ዮኒ ተው በ😂😂የኔ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ❤️በሰላም❤እምታቅፉ ያድርጋችሁ

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv Рік тому

    እረ ማርያምን መቅበጥ ነው እሽ እኔ አሁን6 ወሬን ይዣለሁ በስደት በመዳም ቤት ስራ እየሰራሁ እሽ ደግሞ ስራ መስራት ደስ ይላል ግን ቁጭ ማለት ድብርት ነው የሚመጣው እሽ ሲቀጥል ባልሽን ሰርተሽ አብሊው የሴት ልጅ ወጉ ነው ሆሆሆሆ አይ መቅበጥ

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ውይ የኔ እናት አብላት ልጂህም ይጎዳብሀል የኔ ቆንጆ እመብረሀን ትቅረብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @لمفن-ك2ظ
    @لمفن-ك2ظ Рік тому +46

    ደስትላላችሁ ፍቅሩንያብዛላችሁ

  • @zaharamuraba7295
    @zaharamuraba7295 Рік тому +4

    የኔሚሰኪን አታሰለቅሳትአሁን ይደክማታል ይረባል ሀራምአለይክ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 21 день тому

    እኔ አረግዝና በጣም ነዉ የሚስማማኝ የሚያምረኝም የሚሸተኝም ነገር አልነበረም❤❤❤❤❤

  • @vpnvo2033
    @vpnvo2033 Рік тому +7

    ስዉዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LwamIssak
    @LwamIssak Рік тому +11

    አረ ኣብላት እርጉዝ ይርባት ኣሳዘነችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-b7p
    @NanaNana-b7p 5 місяців тому

    የኔ ማር ሥታሣዝን ታዝጋታለህ አደል የኔ እናት ሥወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Рік тому +13

    ኧረ ስታምሩ ቀጥሉበት ውዶች😂❤

  • @HayuuWoloyewa
    @HayuuWoloyewa Рік тому +1

    የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤አታናድብን ደግሞ በድንጋጤ ካለ ጊዜው አስወልደህ የለሁበትም 😂😂😂😂

  • @DhhgDhhhu
    @DhhgDhhhu Рік тому +15

    እሄዳለሁ ወደ ቤቴ የምትለውስ ነገር😅😅😅

    • @madina3828
      @madina3828 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Menfesawit
    @Menfesawit Рік тому +1

    መቼም የቂቤውን እልክ ነው የተወጣከው አደል እህቴ እመብርአን በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @የማራምልጅ-ሰ2ነ
    @የማራምልጅ-ሰ2ነ Рік тому +2

    የምር አስለቀሰችኝ ስታሳዝን የምር😢😢😢ተዉግን አታስከፍት ማራምን

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ Рік тому +6

    እኔ የ3 ብር ዳቦ አምሮኝ ያለቀስኩትን በሂወቴ መቼም አልረሳውም😭😭😭 ዛሬ እንደዚህ ሊያልፍልኝ አልሀምዱሊላ

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 Рік тому +12

    ተው ግን ተው ተው ተው ግን ተው ክኵክክክክክ

  • @AddisGumata
    @AddisGumata Рік тому +8

    ፍቅራችሁ ታስቀናላችሁ መቸም አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Рік тому +3

    ዬኔ ጨዋ!አሳዘነችኝ❤ ምን አርጌህነው❤ምን አርጌክነውበፍቅር❤በስስት አይን🥰🥰

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Рік тому +1

    ተው ግን ተው ነብሰጡረ ስንሆን ትንሽ ነገረ ነው የሚያስከፋን የሆነ ምሳሌ ልስጥህ አንዲት አበልጅ ነበረችንንና እኛ ያለነው ከተማ ነው እሷ ገጠረ ናት ወደከተማ ስትገባ ነብሰጡረ ነበረችና የጠላ ቂጣ ሲጋገረ አይታ ከልክለዋት ያለቀሰችው እባ እስካሁን ድረስ እናቴ ታነሳዋለች እናም ወድሜ እኳን ከቤቷ አለማልቀሷ ገረመኝ እባክህ ተው ተጠቀቅላት ምረጥ ባል ነህ

  • @elsa-g8z
    @elsa-g8z Рік тому

    የኔ ውድድድሰታሳዝኝሞዛዛ ነገርተሞዘዝሺብኝ ውይብሰጣት ደሰ ይለኝ ነበር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tadilatadila8738
    @tadilatadila8738 Рік тому

    ማርያምን አሳዘነችኝ በጣም ነው ምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ስታምሩ እመቤቴ ማርያም. በሆድሽ ያለዉን በጀረባሽ ታድርግልሽ እሙዬ❤❤❤

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 Рік тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ💗💗💗💗👍👍👍🙏🙏🙏

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +11

    የኔ ማሮች ስታምሩ እኮ❤❤❤

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ

    የኔ እናት ስታሳዝን አረ አታሥለቅሳት እፏፏይ አጀቴን በላችኝ ተው አለች የኔ ደርባባ🥰

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 Рік тому +1

    ❤❤❤ወንድሜ እስከት ወልድ አታባሳጫት አባ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቹ አቦ ፍቅራቹ ብዝት ይበል❤❤

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Рік тому +1

    ተወ እርጉዝዬን አታስከፋት😂😂 አችም ተበቀይው ሀያ ኪሎ ሀብሀብ ተሸክሞ የቤቱ ስራ አሰራው ለሁለት ሰአት😢😅😅😅

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl Рік тому +3

    የኔ ማር ሚሴኪንየ ተው አባባሏ ስታሳዝን😂😂😂😂

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +1

    ዉይ ይ በማርያም እንድህ አታድርግ❤❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እናተ አዝግ የሆናቸሁ ልጆቸ ለምዲነዉ የምትጠፉት የሳቄ ምንጪ ሠዉዳቸሁ❤❤❤

  • @Nabiyaat-q1k
    @Nabiyaat-q1k 2 місяці тому

    Walhii ichiin video hulee dagagimee new mayew ina Emy aszanechii walhii yenee wud❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Рік тому

    ለርጉዝ እደዚህ ይባላል ምድነው እሚባለው እኪ ብይ 🤣🤣🤣የኔ ውድድድድድ 😘😘😘እመብርሀን ትቅረብሽ 💞🙏💞

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 11 місяців тому

    ሁሉ ነገራቹህ ያምራል ፣በእርግዝና ጊዜ ግን ሆድ ያስብሳል ፣ ማለቴ ቶሎ የመቆጣት ፣ ማልቀስ ሁሉ ያስክትላል።ይች ልጅ ግን የሳቅ ንግስት ነች ።እኔ ከእናትነት አልፌ የቡዙ ልጆች አያት ነኝና አውቀዋለሁ ። ታድያ Prank ለሊት ስትተኛ አትስራባት ፣ ስትደነግጥ ለፅንሱ ጥሩ አይደለም ። በተረፈ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ ።አሜሪካ ነው የምኖረው እግር ጥሎኝ ስመጣ እጠይቃቹህለሁ ። በርቱ ገና ትለወጣላቹሁ ።

  • @dyfyyfjfhjh6645
    @dyfyyfjfhjh6645 Рік тому

    እናት አባት ሲኖረን እደህ ነው ወላሂ አላህ ቤተሰቦቻችን አላህ እደሜና ጤና ይስጥልን ወላሂ አስለቀሰችኝ ያረቢ❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 Рік тому +1

    እርጉዝ እደዚ ይባላል አለች የኔ ውድ😂😂😂😂😂

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዳስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ፍቅር ይስታችሁ አዉን ም

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому

    የእኔእናት አይዞን❤❤❤
    መቸም ጨከን ልበ ብለህነዉ እንጅ ዉስጥእየተረበሸነዉ ❤❤❤

  • @nas7117
    @nas7117 Рік тому +6

    ውይ ሚስኪን ሳታሳዝን😢

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ Рік тому +1

    ማርያምን አለቀስኩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ስታሳዝን አተ ግን የሰራሕን ድጋይ ራስ😢😢😢

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 Рік тому

    YOE &Emy በጣምነው የምወዳቹ ግን እደዚህ እርጉዝ ሁና ፕራንክም ቢሆን አታስከፋት በተረፈ ትመቹኛላቹ Emy የኔቤጤ አኩራፊ😒😒❤😂😂🙈

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Рік тому

    የኔ ውድ እርጉዝ እኮ በትንሽ ነገር ነው የሚከፋቸው ዮኒ አታበሳጫት❤❤❤

  • @DGjj-r6v
    @DGjj-r6v 5 місяців тому

    የምርፍራክችሁ ይከብዳል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt Рік тому +3

    ጌታን ተው አብላኝ ስትል አንጀቴ ተንሰፈሰፈ

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs Рік тому +1

    የኔ እናት አማተበችኮ😂😂 እውነትም አይባልም 😂

  • @MekoyaLema
    @MekoyaLema Рік тому +5

    ማሪያም ሁለት ታርግሽ

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 Рік тому +3

    ❤❤❤❤አሳዘንሺኝ ኤሚ

  • @ፍጡማገበየሁ
    @ፍጡማገበየሁ Рік тому

    አላህ በሠላም ሁለት ታድርግሽ አንተ ደሞ ስጣት እርጉዝ ሁሉም ያምረዋል

  • @tesefalmsisayr-vy9po
    @tesefalmsisayr-vy9po Рік тому

    በጣም ነዉ እምወዳችሁ የወፍ አጥር አትስማሽ እመብረሃን ሁለት ታርግሽ ጥሩ አይደለም እሽ ናሂ ገምር አሳዘነችኝ

  • @ፍፀQueen
    @ፍፀQueen 7 місяців тому

    የኔ እህቴ ስዎድሽ እኮ 😢🥰

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Рік тому +2

    ተው አብላኝ ተውውው አለች የኔ ቆጆ አብላት ዮን 😢😢😢😅😅😅😅😅

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому

    ❤❤የኔ ማር ኣታስከፋት እርጉዝ ሴት ጥሩ ኣይደለም❤🎉

  • @meronarefayen8230
    @meronarefayen8230 Рік тому +1

    ተው አብላኝ😂😂😂😂አላለችም 😂😂አረ ተው አብላት yoe😂😂😂🥰🥰🥰

  • @momo9071
    @momo9071 Рік тому +1

    እርጉዝ ስለሆነች ይሰማታል:ልጁም ያምረዋል:እኔንም ከፋኝ:ይቅርታ ጠይቃት

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Рік тому +1

    የኔ ማሮች እንዴት እንደምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅራችሁ ያስቀናል ❤❤❤❤❤
    ወደ ቤቴ እንዳልሄድ አላለችም የት ነዉ ቤትሽ ምስጊን አንጀቴን በላቸዉ 😂😂

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Рік тому +1

    እኮን ደና መጠቹሁ ምርጦች አላህ በሰለም ሁለት የርግሽ❤❤

  • @ralanzi4296
    @ralanzi4296 Рік тому

    እንኳን አደርሳቹሁ የኔ ማሮች ❤❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ምጥሽን ታቅልልሽ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Рік тому +4

    ሰላምሰላምይብዛል ማሻላህ በጣም ደሰትልናላቹ ፍቅርች ይጨምራላቹ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому

    ስታምሩ ፍቅር ያብዛላቹ እመቢቲ በላም ትገላግልሽ ቆንጆ

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x Рік тому +13

    ሰታምሩ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤❤

  • @שיפון-ו8צ
    @שיפון-ו8צ Рік тому +1

    ስወድሽ እመብረሀ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و Рік тому +4

    ሁሉም እሚያምርባቹ ነገርስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 3 місяці тому +1

    አይይይይ 😂 ተዉ አብረን እንብላ

  • @zinetabdu1035
    @zinetabdu1035 Рік тому +6

    አንተ ባልዬው እርጉዝየን አታስከፋብኝ ለቀልድም ቢሆን 😂 ዋ!