Edu ene kanchi besemawet meseret seaten b agebabu kefafeye irasen chalenge eyereku new beteley egha wechi yemenenor seatachenen kalekefafel kebad new sera,beteseb mastedader seatu bexam yansal yh hasab wedegewalew❤❤ i will do it this year my plan in will of God❤❤❤ i respet you❤❤
Yes I have learned so much from this podcast but I have some issues with what you say about translating Bibe because the Ethiopian Orthodox church has its own way to translate bible and she gets it from the ancestors and there is big evidence and reason to get the translations so I advise you to see one thing from many directions and that is the thing me and you differ each other
Loved It, Abrish, you should give me credit for introducing you with this women. lol
@@yonasmoh መወቀስ ነው ያለብህ ለፖድካስቱ ማይመጥን ሰው በመጠቆምህ ዮኒ።
Hmmm let's see what u got its easy to comment if u dont know Abraham i will help u to invite you 😂😂@MebaTube7
@@hanazwedu5503
I know abrsh well my issue is her comment about Ethiopians on Dawit Podcast!
🧡💛💚💙💙
@@MebaTube7 are you sure bro what are you talking about betam andega nech ligitua eyasebik bitawera yshalal bemilasik atawra please
በጣም የምትገርም ሴት ናት የእውነት እራሴን አይቼበታለው አብርሽ አንተም ስለምታቀርብልን ድንቅ ሰዎች ተባረክ❤🙏
amen what do you learn from this??
Min malet ne2
በእውነት እግዚአብሔር መጨርሻሽ ያሳምርልሽ በጣም በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ ።
She is smart I respect
ለእኔ በጣም ትልቅ ት/ት ነው የሰጠችኝ በተለይ በጓደኞቿ ዙሪያ ያነሳችሁ ገጠመኝ ዋው ድንቅ ሴት ❤
Hi😊😊
@@DagimGoa Hello 😊
ይዲዲያ የምትገርም ሴት በውነት,,, የሚገርም እይታ
Wow abrish ስለምታቀርብልን ምርጥ አስተማሪ ሰዎች በእውነት እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን🙏🥰
አብሪሽ በጣም አመሠግናለሁ! ይዱ በጣም ድንቅ አስተዋይና አንደበተ ርቱዕ ነች 10q ❤! ይመስለኛል ግን ሀገር በቀል እሣቤ ያለው personal dev't ያስፈልገናል: ያለ ፈጣሪ መኖር አይቻለንምና የሰዉ እምነትን ሣንነቅፍ "ሁለንተናዊ እድገትን" ማጠን ይገባናል...
her faith inspires to live with purpose and grace also her perspective on life really makes me think differently wow
ዋው ደስ ይላል planer ወድጄዋለው የሚገርመው እኔ በ
Excell ነበር ያዘጋጀውት ያችን ሳየው ብዙ ሀሳኸችን ጨምሮልኞል አመሰግናለው ያቺ መለወጥ ዛሬ ላይ የብዙዎችን ሕይወት ለውጣል በርችልን እሕታችን !!!!
የትገርም ሴት ናት ግን ባወኮት እና ሞራልዋና ተግባርዋን ማወቅ ጎጎው ውስጤ ያለውን እሩጫ ማሸነፍ አውቀዋለው ግን ለሰከንዶች ነው ንፋስ ይሆናል ይህ ፕላን ቢያረግ ሰው ብዙ ይቀየራል አብሶ የመጨረሻዋ የብርዋ ዋው
አብርሽየ እናመሰግናለን በእውነት ድንቅ እይታ ያላት ሴት ናት
ወድጄው ቶሎ ያለቀብኝ ጥንቅቅ ያለ ትምህርት ።በርቱልን
ምርጥ አቀራረብ! ደግሞ አጠያየቅህ ይገርመኛል በርታ ወንድሜ!
ይዲድያ ምርጥ የሴቶች አርአያ በርቱልን !
እኔ የ8ተኛ ተማሪ ነኝ ግን በጣም ነው የገረመቺኝ እኔ በጣም ቀልቃላ እና ሰዎች እንዲያዝኑልኝ storyዬን ምናገር አይነት ሰው ነኝ እና ብዙ አስተምራኛለች ግን ትንሽ ፍርሀት ነው ያለኝ በጣም እራሴን እንድጠላ ከሚያረጉኝ ጓደኞቼ
YADIDYA,It starts with your name .you are one off a kind.we need more of you in this World .
እረረረረ ያንችስ ይለያል well done and keep it up 👏
እኔ ሳድግ እንደሷ ነው መሆን የምፈልገው የምር ትለያለች 🥰
በጣም አመሰግናለው እጅግ በጣም ምርጥና እስተማሪ ነበር
Full of surprise,የሆነች ሴት...proud of u ❤
በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ነው ኣብርሽ 👏👏specially Ydidya 10q ....የብዙ ኢትዮጵያዉያን ችግር ነው ያጋራሽን
you're the most welcome
How much love this big sisters and thier amazing perspective she gives to me real life leassons love youu smart girl❤❤❤
Thanks you for the guest
Thank you for the guest
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ፖድካስት ነው በጣም አመሰግናለሁ።።።
ፕላነሩን ግን በጣም እፈልገዋለሁ እንዳገኘው ስለምታግዙኝ ደግሞ ከወዲሁ አመሰግናለሁ፣
አብርሽየ አመሰግናለሁ🎉🎉
የኔ አንደበተ ርቱዕ የኔ ጣፋጭ የኔ ጀግና ይዲዲያ
Wow ሳልጠግባት አለቀ የምትገርም ሴት በቃ I loved her energy በጣም ተምሬበታለው
በጣም የሚገርም ነበር keep going
ስወዳት እናመሰግናለን እንደዚህ ብለህ ለመስተማር ብለህ የምታቀርበው❤😊
ጥፍት ያለ ትምህርት ነው ❤❤❤1ብዬ ልጀምር
Thank you so much ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you guys. I appreciate your valuable and shareable experience.
እናመሰግናለን ❤🎉
I love this girl, She Is so brilliant.....Go head girl you will get tò the top ❤️
ምርጥ ቆይታ
በሌላ ፖድካስት አይቼሽ በበጉት ነበር ያዳመጥኩሽ በጣም ጥሩ ተሞክሮሽን ነበር ያጋራሽን፡፡ዛሬም ጥሩ ነበርሽ፡፡አንዳንድ ነገሮችን ግን ሆን ብለሽ ትደጋግሚያቸዋለሽ ለምሳሌ ውሎሽ ነበር እንጂ መልካም ካልሆኑ ሰዎች ያገናኘሽ ሰውማ ለሰው መድሀኒት ነው አይደለም እንዴ ጀግኒት፡፡ የምትሰሪውም የምትኖሪውም ከሰዎ ጋር ስለሆነ ማለት ነው፡፡አንቺ መልከመልካም ወጣት ልጅ ወልደሽ ተላፊ እንጂ ምንድነው ደግሞ ከድመት ጋር መላፋት፡፡በተረፈ ከሀሳብሽ ጎን ነን በርቺ፡፡
የብዙ ወጣቶች የመቀየር ምክንያት የሆነው የመልካም ወጣት ስልጠና ባለ ራእይ የሆነው ሰው ወደ ፖድካስታችሁ ብትጋብዙት ደስ ይለኛል /yonatan aklilu/marsil tv 🙏🙏🙏🙏
I appreciate you Yedidya
she is my Hero 💪 Yididya👏
I loved her energy 💪💪
I respect the whole successful women!
እኳንሰላምመጣችሁልን❤
የሚገርም ቃለ ምልልስ just wow ሁለታቹውም
She is brilliant 🙏
Oh Yididiya, I like your thinking!
Hey lady ......❤❤❤❤ Exceptional
Ay yidi ahun tenesubsh geta tsegawen yabzalesh. Lezi new leka yemisadebut videown secheresew new yegebagh.
Abrish Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀጊት i am proud of you
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
የሀገራችን ሠላም ናፈቀኝ
Edu ene kanchi besemawet meseret seaten b agebabu kefafeye irasen chalenge eyereku new beteley egha wechi yemenenor seatachenen kalekefafel kebad new sera,beteseb mastedader seatu bexam yansal yh hasab wedegewalew❤❤ i will do it this year my plan in will of God❤❤❤ i respet you❤❤
Nice interview 😍😍🙏
min aynet pein Abrish 🥰yene melakm btam new mitmecheng thank you Sister gobez 😍 ketlut 💪
thankyou!
Wowow you are amazing i like when you speak the word of God
እኔ ከራሴ ሂወት ተምሬ እንደሷ ናው የማሰበው የማሰበው ሳይሄን የተወሰናውን በተግባር እይወልኩት ናው ተመሰገን ሊዱ በርች
ሙዚቃ የሚመስል ሳውንድ ከሚገርም እውቀት ጋት 😊😊❤❤
A very interesting discussion… ጠለቅ ያሉ አዳዲስ ሀሳቦችን እና በ "Yearly planner" አማካኝነት ህይወታችንን እንዴት ቀለል ባለ መንገድ ማሳካት ወይም መምራት እንደምችል ፣ በአዘጋጁ ወንድማችን እና በእንግዳዋ እህታችን አማካኝነት ላቀረባችሁልን በቂ ትምህርት ፣ አድናቆቴን ልገልፅላችሁ እወዳለሁ ፡፡
WOW very nice interview and Thank you both
Thank you dear 😘
እንኳን ደና መጣቹ ❤
በጣም እናመሰግናለን
I cant get enough from this interview wow thank you both she is amazing
you're the most welcome!
በርቺ ጌታ ይርዳሽ
Wow i have no words to say thank you so much 💓
you're the most welcome🙂
Time well spent
በጣም አሪፍ ነው ያ መሰታወሻው የት ማግኝት እነችላለን
I love the podcast. Thank you abrish and yididya. Keep it Up.
Glad you enjoyed it ,you're the most welcome!!
Extra ordinary ....... Thank you
You are so smart Edu ❤❤❤
Enamesegnalen yddya❤
❤❤❤ Love her thaught
Great Thank you for such good sharing!
Glad you enjoyed it!
Very intelligent, just wow!
Wow my sisters I appreciate and strong woman most off women she don't have own job and confidence.
ዋው ደስ የሚል አተሳሰብ❤❤❤❤
Wow yididya you are so smart
Wow big respect to be honest person ❤❤❤❤❤❤❤
Temesche new yesemahat betam tru agelalet
ይድዲያ ጀግና ሴት ናት የምር ❤❤
Yidiya menem betawera arif hasab new yemetansaw
yetgnaw amet lay new yaleshiw zebareksh eko mind set lay sprituality lemn endatastemri is clear
የፕሮግራም እጅግ አደናቂ ነኝ ሰልኸ ምሰክርነቴን እሰጣሃለሁኝ። በተጨማሪም በፕሮግራም ላይ ሰኬታማ የሆኑ ሰዋች ብቻ ሳይሁን በህይወት ሰኬት መንገድ ያላቸው ሰዋችም ብታካትት ደሰ ይለኛል።
ይቅርታና የስኬት መጨረሻ/ጣራ አለው እንዴ ?
ስኬት ላይ የደረሱና በስኬት ሔደት ላይ ስትል አልገባኝም
Thanks you❤
Very smart Podcaster so far
thank you so much!!
I like you confedence sister and i reding some thing your phisical apirance waw ❤❤❤❤
Thank You!!
You're welcome!
አራ እችን ልጅ ስወዳት ለኔ በጣም ጥኒካሬ እየሰጠችኝነው.ሁለት ህፃነት ጥዬ ተሰደደኩና እየተብሰለሰልኩ እዊል ነበር አሁን ተውኩት እሷን መከተተል ከጀመርኩ. የመጠውበትን አላማ እያስታወስኩነኝ ምሰረው.😢
bigbro keeep keeeep going bro
I love that lnterview
ሴት በመሆንየ ኮራሁ አንችንሳይ የሴት ጀግኒት ❤❤❤🎉
it's good talk show , I learned a lot from your tube, thank you
you're the most welcome!
Wow she is amazing!
she is amazing person
i know right what do you learn from her??
Wow amazing 🎉🎉🎉
AWO EGZABEHER MEFERAT YALBET AMELAKE NW ምሳሌ 9፡10-12 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
Jegna mesh yene wudd❤❤❤❤
wowwww dink set nesh ewnet
Yes I have learned so much from this podcast but I have some issues with what you say about translating Bibe because the Ethiopian Orthodox church has its own way to translate bible and she gets it from the ancestors and there is big evidence and reason to get the translations so I advise you to see one thing from many directions and that is the thing me and you differ each other