We loved it! Thank you Feriye, Tonde, and Mamito for sharing your quality time with your family! I might be related to Tonde’s Mom. Her face is very familiar. I might have to ask my Mom. In any case, መልካም ፆም ይሁንላችሁ።
Wwwwwwwww I like this Especially beautifu. Mamet always cute. ❤❤❤❤❤❤❤❤.Feria and tender big chaff. We love you. Your family we love you always ❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብ+❤ ጎዞ ወደ 200ሺ🏃♂️ እንገስግስ🙏
እናመሰግናለን እናንተ መልካሞች 🙏🥰😍
Fregin mechenew weyra beteseboshn yemteykachew
@@helentadesse9686😅😂😅😂 aye zendiro 😊😊😊😊
ቶንድዬ አንተ ነህ ፍሬን በቤተሰቦችህ እንድትወደድ የምታደርጋት እግዚያብሄር ይባርክህ መልካም ባል ነህ ❤
እናመሰግናለን
እረጅም እድሜ ለእናት አባቶቻችን🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን🙏😍🥰
የቶደ እናትኮ ዘመናዊይ አራዳ ናቸውምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤
💖😍🥰
Yes, she is. And, i think, educated to. I like her.
ፍሬ በጣም እምትገርሚ ና ለአለም አርያ እምትሆኝ ሴት ነሽ በእውነት እንዴት መታደል ነው ምንስ አይነት ስጦታ❤🙏 በስመአብ ቃል ነው ያጣውልሽ በእውነት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ከ Frie Dagi family ብዙ ተምሬበታለው በርቱ አመሰግናለው 👌 💕❤️❣️❣️🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እህታችን 🙏 እግዚአብሔር ያክብርልን ❤🙏
Lovely father 😢😢😢😢 ደስ ክብሉ ኣባባ ዕድመን ጥዕናንን ማማ ዕድመን ጥዕናንን ለውሃት ኢኹም በሲምኣም 😢😢😢😢❤❤
እናመሰግናለን
በጣም ደስ ነው የምትሉት ፍርዬ ደግሞ የተባረክሽ ነሽ ዘርሽ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን🙏🥰 እግዚአብሔር ያክብርልን
ሁላችሁም እድለኞች ናችሁ የፍሬ ቤየተስቦችም ልዩ ናቸዉ እረዢም እድሜና ጥየናን ተመኝሁ❤
አሜን🙏😍 እናመሰግናለን ♥️😍❤️
ባቢዬ አባቴን ትመስለኛለህ የድሮ አባቶች በቃ አንድ አይነት ናቸዉ ባቢዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ
😍😘😍
የባቢ እና የፍርዬ ፍቅር ሲያድቀና እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
በጣም ይገርማል
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😍🥰
@@rhamtistore5049🥰😍
የኔ ሴት❤ ሴት ልጅ የባሏን ቤተሠብ ስትወድ ስታከብር ከሷ በላይ ያሳደጓትን ቤተሰቦቿን የምታስመሰግነው እና ፍሬየ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው በመልካም ስነምግባር ላሳደጉሽ ወላጆችሽ😍
የቶንዴ አባትናእናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ትላንት አይቼው tv ላይ ልመኝላቸው ገብቼ ነው ማማዬን ሳምሳም አርጉልኝ ቅመማን❤❤❤❤❤❤
እሺ እናመሰግናለን ❤❤❤
ፍርዬ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን የዘራሽው መልካምነት በልጅሽ አግኚው አባቴን አስታወሽኝ
አሜን አሜን አሜን❤
ደርበብ ያሉ ምርጥ ቤተሰብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰😍
መታደል ነዉ እናትና አባት አድላይ ማርጀት ዉይይይይይይይ ቤተሠብ ተጣልቶ መለያየት ሣሥጠላ
🥰😍🥰
በስዴት ያላችሁ ውድ እህት ወድሞቼ እድህ ቤተሰብ ጋር የምትደሰቱበትን ቀን አሏህ ያቅርብላችሁ❤❤❤
አሜን ያቅርብላችሁ 🙏😍🥰
አሜን😢❤
Ferye, you are amazing woman. I like How you are treat and respect your mother and father law very well. God bless you all.
ማሚቶ የቤቱ ድምቀት ❤❤❤ፍርዬ ባለሙያነሸ ውብ ኢትዪጲያዊነሸ ❤❤❤ሰታምሩ ቶንዴ መልካም አባት
ፍርዬ እንኳን አደረሳችሁ ደስ ይላል ይሄ መታደል ነው እንዲህ አይነት ቤተሰብ ለእነአባቢና ለማሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እናንተም ተባረኩ ❤❤❤
አሜን 🙏🥰 እናመሰግናለን 😍😘🥰
ማሚቶ እግዚአብሔር ያሳግሽ እውነት የተባርከ ቤተስብ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😍🥰
ሲቀጥል ፍርዬበጣም ለነቶዴ ቤተሰብ ያለሽ ፍቅር እጁግ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ አንድ ቀን ቤቴ እደምጋብዛችው እወቁ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ኤዱ ❤❤❤❤❤
አባቴን መሰሱኝ እድሜና ይስጣችሁ እናንተም ፍቀራችሁን ይባርካችሁ
አሜን አሜን አሜን
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ ዕድለኛ ነሽ ፍርዬ ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ
አሜን አሜን አሜን 😍🙏
I am very happy to say this. This is the most beautiful thing. Fire love you so much. You are the most humble person. God bless you.❤
Thank you so much for your compliments. God bless you too, my dear ❤️🥰😍
ፍሬ ግን ምን አድርገሽ ነው በልጅነትሽ አሁን እንደዚ ፈጣሪ የባረከሽ ❤❤❤ መታደል ነው። እግዚአብሄር ይመስገን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰❤️
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ፍቅር የሆናችሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እንዲሁ በፍቅር ያኑራችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏😍😘🥰
እሰይ ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እየመጣችሁልን ነው ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤🎉🎉
በጣም እናመሰግናለን 😍😘😍
ተምኔሉን ቀይሩት የሴጣን ጆሮ ይደፈን ተጣሉ ሆ በጣም የምወዳቸው የቶንዴ እናት አባት እረጁም እድሜ ይስጣችው❤❤❤❤❤❤❤❤ማሚቶም አድጋ ለጥያቄ በቃች😂😂😂😂😂
😃😍😘😍
ታድለሽ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ማግኝት መታደል ነው
🥰🥰🥰
Betammm
wey freye mestet yemiyasdestish❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ ደስ ሲሉ በጌታ ረጅም እድሜ ከጤና 🙏
ምርጥ ቤተሰብ የዚች ልጅ ጥንካሬ 👌
🙏🥰😍
Ewiii my lovely Family nachihu Endat endemewodachihu.
Mothery yena bale erasu humlum nugere yasekotawale lezawom yene tonda ekuya hono mene laregwo Mothery Eski mekere setugn.
እናመሰግናለን ❤️🥰😍
ፍሬዬ እግዚአብሔር ይባርክሸ ምርአት ይድረሰሸ ክርሰቶሰ ሁሉን ይችላልና የልብሸን አሳብ እና የምጸልይዉን ጸሎት ይሰማሸ❤❤❤
ፍርየ ከባቢ ጋር ያለሽ ፍቅር ሴስቀና ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤
❤️❤️😍😍🥰🥰
ማሻአላህ ይሄ ቤተሰብ በጣም ደስይላል 👏👏
እናመሰግናለን
ያረቢ እንደዚ አይነት አማቾች ስጠኝ
አሜን ይስጥሽ 🙏🥰
Ewuyee erjim edem kemulu tenent gare fetari yestachewu ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏😍🥰
ፍርዬ ቶንዴ ማማቶ ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለገናፆም❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰❤️
መዳኔያለም እድሜና ጤና ይስጣቹ ማማና ባባ
አሜን አሜን አሜን
6:51 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍🥰❤️
Friye yene yewah tebareki ❤❤❤ betam des telalachu.
አሜን 🙏😍 እናመሰግናለን 😍❤️🥰
ፍርዬ የኔ ቆንጆ እማምላክ እረጅም እድሜናጤና ትስጣቹ የቶንዴ አባት በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤ያቆይልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🥰😘😍
በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸዉ ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
I love Ababiyee long live dad❤❤❤
Thanks Fevitaye
እታለምእድሜ ከጤና ጋር ይስጠሽ የፍሬን ስነስርዓት ሳይ አንቺን አያለሁ። የቶንዴ ቤተሰቦችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። ማማዬ እድግ በይልኝ
የእኔ ምርጦች ቤተሰብ እንዳከበራችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ ብድሩ ይድረሳችሁ ማማዬን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😍🥰
እንደው የቶንዴን ቤተሰቦች ስወዳቸው የተባረኩ ቤተሰብ ናቸው ፍርዬ ታድለሻል እኮ ምራት ሳትሆኚ ልጅ ነዎ የምትመስይው የአባትየው ፍቅር አሰጣጥ ይለያል ብዙ ቢዲዮ ላይ አይቻለው ማሚቶዬ ቅመም ስወድሽ የኔ ፈንዲሻ እንደው ፍርዬ የተባረከ ትዳርና እንዳንቺ መልካም አማቶች እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ ፍቅራችሁ ይጋባል እኮ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰቡ❤❤❤❤❤❤❤❤
We loved it! Thank you Feriye, Tonde, and Mamito for sharing your quality time with your family! I might be related to Tonde’s Mom. Her face is very familiar. I might have to ask my Mom. In any case, መልካም ፆም ይሁንላችሁ።
እናተ እነሱን ሰታሰደሰቱ እናተም ነገ እዚህ ሰደርሱ የከፈላችሁት ይከፈላችሆል ምንኛ መታደል ነው ቤተሰብ ማሰደሰት😢😢😢😢እዲሜ ጤና ይሰጣችሁ ደሰታ በቤታችሁ ይሙላ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️ እናመሰግናለን ❤️🥰🥰❤️🥰
በወላጅ መመረቅ ደስ ሲል❤❤❤❤
🥰😍♥️
ፍሬዬ እንዴት ናቹ በጣም አምሮባችኋል ልብሳችሁን የት ነው ያሰራችሁት❤❤❤
🥰😍❤️
የተባረከ ቤተሠብ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
አሜን አሜን አሜን 🙏🥰❤️
እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ♥️♥️
ማማዬ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤
ማሻአላህ ደሥሥትሉ. እረጂምእድሜናጤናይሥጣቺሁ❤❤❤
❤❤egzabhir edme xanaYsxachw egzabhir ayllaychu fqarxen ystachuu❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤️😍
ደስ የምትሉ ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉
እናመሰግናለን 🙏🥰
የመዳምን ስራ አስራሱኝ እኮ ደስ ስትሉ😂😂❤❤❤
የኔ እናት 🙏🥰
Lovely family Frie please change for them window curtain please 🙏
እረጅም እድሜና ጤና ለእናት አባቶቻችን ❤❤❤❤
ስታምሩ😂😂😂ማነው ባቢ እና ማሚ ፈታ ያደረጋችሁ
ልብሰሸ ያምራል ቦታዉ ይትነው ጠቁሚን
Fereyee metadelina miebarike new edezhie ayente betesebe weste miure erasu mebarekie new,edem tena yestilien❤
አሜን 🙏🥰 እናመሰግናለን 😍😍😍
Wwww feri Mami tindi Familie destelu Edition Tina yestihu
ስታምሩ ደስ የሚል ቤተሰብ ሱስ ሆናቹብኝ
እናመሰግናለን ❤️😍🥰
ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው ኑሮ
አሜን አሜን አሜን
በሂወት እያሉ ቤተሠብን ማስደሠትን የመሠለ ነገር የለም
እውነት ነው
Gash kebede edime ena tena yistewet ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
I am the First🥇ምንም ማድረግ አይቻልም አራትነጥብ።
እውነት ነው ሄሉዬ ምንም ማረግ አይቻልም ♥️♥️♥️♥️
Wwwwwwwww I like this Especially beautifu. Mamet always cute. ❤❤❤❤❤❤❤❤.Feria and tender big chaff. We love you. Your family we love you always ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ the best family ❤❤❤
Thanks dear 😘
Beautiful family 🥰🎉
Thanks 😍🥰
እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን
Wow❤❤❤
Mastee chief kundu company should sponsor you..good job fre this is father in love.... You are best daughter in love
God bless this family
በፈጣሪ የተባረከ የተወደደ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ ገና you tube ስትከፍቱ ጀምሮ አምደኛችሁ ነኝ ማሪያምን ፈጣሪ ከዚህ በላይ በበረከት ይሙላችሁ እኔ ከእናንተ ውጭ የማንንም አላደርግም ትመቹኛላችሁ ክበሩልኝ ከወደ Europe ነኝ ❤✌😘😘😘❤ስመጣ እንደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏😍🥰 በጣም እናመሰግናለን እንገናኛለን
edemana tana yestachu des yemtlu family😍
firye akurbuachew bereket tagegnalachu\
Friye betam gobez neshe yeserashew enkulal beatklet tortya beatkelt yemibal new betam kelel Yale migeb new bezihu keteyebet beterefe kebeteseb gar yasalefachubet Ken des yemil new mikniyatum wanawochu sinoru endet des endemil Egzehabher kenate gar yehun melekam yethom meyaza endihonlachu emegnalehu ❤❤❤
አመሰግናለሁ 😍😍😍😍🥰🥰🥰
ልጆቼ ቤተሰብን እዳከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ
አሜን አሜን አሜን ማሚዬ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏😍🥰
nice family❤❤
Thanks dear
መልካም ቅበለ
እናመሰግናለን
ፍሬዳጊ ፋሚሊ እንዴት ናችሁ በናፍቆት ገደላችሁን ቶሎ ቶሎ በምን አትመጡም ❤❤❤❤❤
እሺ እንመጣለን ❤️😍🥰🙏
👍👍👍አናት ❤❤አባት 👍❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣ማሻአላህ
🥰😍🙏
Tbirekiw gaeya eysuss zminhewin ybirki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን🙏😍♥️
እረጂም እድሚና ጤና ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
Ena Eko Hoda kosele.besake betam kemesaka yetenesa leja Aberogn.mesak jemere menem saygebawo.
🤩🤩🤩🤩❤️🥰
የሚገርመው የማን ወላጆች ናቸው የቶንዴ ወይስ የፍሬ እያልኩ ስወዛገብ ሀሳቡን አነሳችሁት ግን እስካሁን አላወኩም!!!! ግን ስወዳችሁ!!!!
Blessed family ❤
yena Abat babiya Asazenkegn
🥰❤️😍
Des yemtlu beteseb nachu ❤
እናመሰግናለን
ታድለሽ ፍርዬ አማት ካከበርሽ አባት ካከበረሽ ቀላይ ነው ክበሪ አቺ አክባሪ ስለሆሽ ነው
አመሰግናለሁ 🙏😍🥰
Tasekenalachihu
እናመሰግናለን😍🥰❤️
ሰወደቹ አረ ቅመምች ለይክ አየረገቹ ወደ ውለት መቶ አናሰጋበቸው ከድረመ የፀደ ፈቅር❤❤❤
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
የምትሰሩት ኮንተንት ሁሉ አሪፍ ነው
እናመሰግናለን 🙏😍🥰
Fereye men alebet dero bawekesh. Tonde tebarek mistehen wedehat akeberekat betesebehem kiber setuat.Fereye yeset koncho edeme ke tena gar amelzk yesetachu.
ልብሳችሁ በጣም ያምራል ማን ነው የሰራላችሁ❤❤❤❤❤❤
አባቴክደስስሉ❤❤❤