ቶንዴ የሰፈር ሰው መሳለቂያ አደረገኝ ምርጥ ፕራንክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 276

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Місяць тому +50

    ቶንዴ በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ. አንደኛነህ. የሁልግዜም ምርጫዬ
    ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ🩷❤️💛

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Місяць тому +10

    እኔ ያንተ ፕራክ ነው የሚመቸኝ ሌላ አልፍልግም😂😂😂😂😂

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Місяць тому +2

    ከስራ ወጥቼ ድክም ብሎኝ ነበር ገና ዩቱብ ስከፍት ብቅ ስትሉ እስቲ ልይ ብዬ ባይ ማርያምን እንባዬ እስኪፈስ ነው እየሳኩ ፈታ ያልኩት ከሼፍ ወደ ፍንዳታ ራፐር የተቀየረው የማርያም ፍሬ አባት ኑሩልን 😂😂😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 Місяць тому +52

    ሼፉ ቶንዴ አልተቻለም ይመችህ አቦ ፈታ ያላችሁ ብቻ❤😂😂😂

  • @TesayTesay-p1x
    @TesayTesay-p1x Місяць тому +19

    እውነት ፍሬ ስስቅ ደስ አለኝ

  • @አብቃል
    @አብቃል Місяць тому +18

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ የዛሬዉ ይለያል በሳቅ ሞትኩኝ ኑሩልን 😂😂😂😂

  • @TesayTesay-p1x
    @TesayTesay-p1x Місяць тому +11

    ይመችክ አቦ

  • @azebabate-w6l
    @azebabate-w6l Місяць тому +2

    ቶንዴ በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ. በስመአብ ደስ ይላል እኔ ልክ እንደ ፍርዬ ነው የሳኩት

  • @hudadfesseha6967
    @hudadfesseha6967 Місяць тому +9

    ፍሬ እባክሽ ቲጂን ስለምትቀርቢያት አንዳንድ የምትሰራቸውን tik tok እያሰበች ብትሰራቸው ብትነግሪያት እባክሽ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +23

    ወይ ቶንዴ ከሼፍ ወደ ራፐር 😂😂😎🙌ፍሬ በሩን ስታንኳኳ ኤይ ዋሳፕ🙈🤣🤣ፍሬ ደሞ አባ ደና ነህ 🤣🤣🤣🤣ደሞ የከፈትከው ዘፈን የምወደው 🙌😎

    • @Senait-k7b
      @Senait-k7b Місяць тому

      ኮፍያ አታርግ ትልቅ ሠው ነው የሚያሽመስልክ

  • @meazakifle3816
    @meazakifle3816 Місяць тому +7

    መደሰት ያሰፈልጋል በእግዚአብሄርም እንዲሁ ደስ ይበላችሀ

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk Місяць тому +1

    ወይኔ ጉዴ ፍሬ ይመችህ አቦ

  • @FirehiwotAbebe-cc3ef
    @FirehiwotAbebe-cc3ef Місяць тому +1

    ቶንዴ የዛሬው ብራንክ በሳቅነው የገደልከኝ ፍርዬ አባባልሽና አነጋገርሽ ሳቄን መቆጣጣር ነው ያቃተኝ የዛሬው ልዩ ነበር❤❤❤❤❤

  • @lehemmengiste4635
    @lehemmengiste4635 Місяць тому +1

    እኔ ዛሬ ብቻዬን እንደእብድ አንፈራፈርከኝ ተወንድዬ ደስታችሁን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️ ስንሰለቶቹ ይምጡብኝ 😂😂😂😂

  • @helenmenge8851
    @helenmenge8851 Місяць тому +4

    በጣም ደብሯኛ ግብቸ ሳየዉ በጣም ነዉ የሳኩት ድብርቲ ለቀቀኛ ኑርልን ሰላም
    ችሁ ይብዛልኛ❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Місяць тому

    ወይኔ ቶድዬዬዬ በጣም ነው ምታሥቀኝ😂😂😂ኑርልን ሁሉም ነገር ያምርብሀል🥰🥰🥰👍👍👍👍👌👌👌

  • @BetiYegashe
    @BetiYegashe Місяць тому +9

    ምርጥ ቤተሰብ ቶዴ ግን ትመቸኛለክ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Місяць тому +9

    ማርያምን ምርጥ ቤተሰብ ቶንዴ ግን ይመችክ አቦ ወይ ቶንዴ ከሼፍ ወዳ ሬፐር 👍❤❤❤

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral Місяць тому +2

    ቶንዴ በጣም አሪፍ ፕራንክ ነዉ እንደዚህ አስቃት እኛንም አስቀህናል ይመችህ

  • @hayattit1988
    @hayattit1988 Місяць тому +1

    አቦ ይመችህ 💪

  • @yusri9876
    @yusri9876 Місяць тому

    ante ebdi yehonk lij. zare betam zena aderekeg . tnxs endezih nw prank yemiyamrew ya yemidebrewn prank tewew!!

  • @ArsemaSelam-qf3cv
    @ArsemaSelam-qf3cv Місяць тому +1

    ቶንዴ አቦ ይመችክ

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 Місяць тому +1

    ሁሉም ሥራልን እደዚህ አሥቀን😁😁 እጂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በተረፈ♥️♥️

  • @jojolove791
    @jojolove791 Місяць тому +2

    ግን በጣም አምሮብካል ጌታን አለባበሱ👌ይመችህ በሳቅ አደገምከኝ😂😂😂😂😂🎉

  • @buze3525
    @buze3525 Місяць тому +3

    ትችላለህ

  • @konjonesh
    @konjonesh Місяць тому +4

    ስላማችሁ ይብዛ ❤❤

  • @MariaMaria-r9l
    @MariaMaria-r9l 15 днів тому

    ይመችህ 😂😂

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому

    😂😂😂😂እፍፍፍይ ሞትኩኝ በሳቅ
    ጣትህ እንደሱ አታርግ የኛ አይደለም እሽ ብዙ ሰው ይጠቀመዋል ግን ባለማውቅ ይመስለኛል

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 Місяць тому +1

    አቦ ይመችክ ትችላለክ👍

  • @GgdggHgkvh-rs2th
    @GgdggHgkvh-rs2th Місяць тому +1

    ማርያምን በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ😂😂😂

  • @desalegnwubet2077
    @desalegnwubet2077 Місяць тому +1

    ደስ ትላላቸሁ

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Місяць тому

    ፈሬ እህተነው ምትመስይኝ ስወድሽ ማርያምን ዉዴ ቶዴ አራዳው የማማዬ አባት 🤩❤️👌👍

  • @hayattit1988
    @hayattit1988 Місяць тому +1

    ይመችህ ሼፍ ቶንዴ እስቅርባብ ነው ይሜ ፍንዲሺ በል😜😜 ዋሳፕ ብሮ 😜

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Місяць тому +1

    እኔ እራሱ ከፍሬ ጋር አብሬ ነው ፍርፍር ያልኩት ቶንዴ ግን በጣም ቀልድ ትችላለህ ማርያምን እንደዚህ የሚያስቅ ፕራንክ አድርጋት እንጂ የሚያስለቅስ አንሻም ደሞ ድብር ብሎኝ ነበር ቀኔን ነው ያሳመርክልኝ አመሰግናለሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Місяць тому +1

    አይ ፍርዪ እንደዛሬ ስቃ አታቅም ❤❤❤❤❤ስወድሽ እኮ የዋ እኮ ነሽ

  • @RahelDibaba
    @RahelDibaba Місяць тому +1

    ይመችክ ትችላለክ

  • @trr1069
    @trr1069 Місяць тому +10

    ፕራንክ ቶንዴ ይስራዉ 😂😂😂😂😂

  • @حسابخاص-ق8خ
    @حسابخاص-ق8خ Місяць тому +2

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube Місяць тому

    አይ ቶንዴ ፋራ ነሽ ንቂ ሲል 😂ፍሬ ተኛሁብህ ወላሂ በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ይመችህ ሼፍ ቶንዴ አይለያችሁ ስታምሩ ❤❤❤

  • @mamehabte1722
    @mamehabte1722 Місяць тому +1

    አይ ቶንዴ በጣም ነው ያሳከኝ ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ። ፍሬ እንዳንቺ ነው የሳኩት።

  • @sebli5024
    @sebli5024 Місяць тому

    ይመችህ😂😂😂

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Місяць тому +1

    ቶዴ ዛሬ ተመቸህኘ ፈታ በል ይመችህ አባቴ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Місяць тому +1

    ዮዮ bro ❤❤❤❤በሳቅ ነው የገደልከኝ😂😂😂😂😂😂😂 ታመጣዋለህ ጫወታውን በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 Місяць тому

    ይመችህ ቶንዴ

  • @MesertFissha
    @MesertFissha Місяць тому

    Tonddya and ferry amazing swedachu mamyya demo uuuu❤❤❤❤

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema Місяць тому +2

    😂😂😂😂😂😂ይመችህ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Місяць тому +5

    😂😂😂😂ኡፍ ቶንዴ ፍርየ እድሜሽ ይረዝማል ኡፍ ምትኩ❤❤❤

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    አላህ ይባርከችሁ የምር ስቀችሁ አሰቀችሁኝ❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Місяць тому +1

    ክክክክክክክክክክክክ እረ ሼፍ ቶንዲ ዘመፈንዳት ዛሬማ ራፕ ራፕ አጫዉቶሀል😂😂

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Місяць тому +4

    ሼም ጥለናል 😂😂😂😍

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት Місяць тому +1

    ወየው 😂😂🤣🤣ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂😂😂ዋው የዛሬው ይለያል 😆😆😆😆

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema Місяць тому +1

    yes አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nigistweledai
    @nigistweledai Місяць тому +2

    አያልቅብህ😁😁😁

  • @sofiyayemame9019
    @sofiyayemame9019 Місяць тому

    ወላሂ ደከምኩ አይ ሼፍ ቶዴ አተ አታስብ ፕራክ😂😂😂😂😂

  • @MeronZewdu-g4q
    @MeronZewdu-g4q Місяць тому

    Anedeya teleyalachu 🥰🥰🥰🥰

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Місяць тому +2

    ወይኔ የዛሬው ይለያል ሞትኩ😂😂😂

  • @konjeteweldemickael3453
    @konjeteweldemickael3453 Місяць тому +4

    ቶንዴ ሁሌም እንደዚህ ልበስ አንደኛ በጣም ነዉ ያዝናናህን😂

  • @kalkidanshewaye1732
    @kalkidanshewaye1732 Місяць тому +1

    ይሜ ሼፍ ቶንዴ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +2

    አረ ቶንዴ ዛሬ አልተቻልክመረ 😅😂😅ፍሬ ፈታ በሉልን ሰላማችሁ ይብዛ😃😆😅

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Місяць тому

    You sooo funny !😂😂😂Love it Tonde pls keep it up sir! Life is too short as you said!!❤❤❤💅💅🤳🤳🥰🥰 "አባ ደህና ነህ" ፍሬ ዛሬ በደንብ ሳቂ Topac is in your house😂😂😂😂

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 Місяць тому

    Firye siske betam des yemtywu mameto bnor yebelete ydemkal

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Місяць тому

    You Make my Day Man ❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому +1

    አይ ፍሬ ኣባ ደህና ነህ ?ምን ሆነህ ነው?😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Місяць тому +3

    እንዲህ ነው እንጂ አንዳንዴ ቶንዴ ሁሌ ከምታስለቅሳት እኛም ከፍሬ እኩል ነው በሳቅ የደከምነው😅😂😂😂ይመችህ❤❤❤❤❤

  • @SamrawitEsayas-yn8sz
    @SamrawitEsayas-yn8sz Місяць тому +3

    ወይ ቶንዴ ይመችህ 😅😅😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +6

    ይመቻችሁ እናቴ ሣቅ ሁሉም ቤት ይግባ😂

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 Місяць тому

    ሼፍ ቶንዴ ያንተ ኘራንክ ያበደ እኮ ነዉ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому

    አይ ፍሬ ኣባ ደህና ነህ ?ምን ሆነህ ነው?😊😊😊😊❤❤❤❤ፍሬ እንኳን ሳቅሰሽ እኔም በደንብ ሳኩ

  • @mekdes-sm7sb
    @mekdes-sm7sb Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤የፍርየ ሳቅ ከፍራኩ በላይ ሆዴን ኣቆሰለዉ እወዳችሗለሁ🎉

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Місяць тому +1

    ቶንዴዳ
    የድሮ አራዳ ጩባው አርቴ ነው ሀንግ እንዳትሰሩኝ 👍🤣😂🫶🏻👌

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l Місяць тому

    ወይኔ ሆደቆሰለ ሸፍቶንተ ተባረክልን ዛሬማማየ ኑራ አብራን አይታበነበር ብየተመኘሁ❤❤❤❤

  • @Fuhade2024
    @Fuhade2024 Місяць тому +1

    ፍሬ❤ዳጊ ....ስታምሩ፤ ስታስቀኑ ፣ አርዓያነትና አስተማሪነቱ በሌሎቹም ቪዲዮ ያለው ❤#ቶንዴ ፈጠራ...

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Місяць тому +2

    እረ በሳቅ የዛሬዉ ይለያል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Місяць тому

    So funny 😅😅😅😅 you made my day chef Tonde😂😂😂

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому

    አቦ የአራዳ ልጅ ተመቸኝ መቼም አያልቅበት 😂😂😂😂😂

  • @kabetube
    @kabetube Місяць тому +1

    ቶደን ከሸፋነት ወደራፐርነት የቀየርክ የኔንም ይቱብ ሰብስክራይብ ቀይርልኝ😂❤❤❤❤❤

  • @Yalem-ds2dj
    @Yalem-ds2dj Місяць тому +2

    እረቶንዴ ገና እንዳየውህ ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Місяць тому

    ቶንዴ ያዋጣሀል ቀጥልበት😂😂😂😂

  • @fanatube196
    @fanatube196 Місяць тому +3

    😂😂😂😂 ያተ ፕራክ ይለያል

  • @atsedegetaneh5886
    @atsedegetaneh5886 Місяць тому

    😂😂😂😂😂ይመችህ

  • @GannaGanna-d2o
    @GannaGanna-d2o Місяць тому

    ❤❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Місяць тому

    Aye Tonde😂😂😂enante mechem atarjum betley Frea😂😂😂😂😂 yezarew is best 😂😂😂😂😂

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 Місяць тому

    በለው በለው ቶንዴ ራፐር ሆንክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Місяць тому

    እሄን ያክል ድሪ ከት ተገኘ ወይ ቶዴ 😂😂😂

  • @DanasewHB2112
    @DanasewHB2112 Місяць тому +2

    የኔ ውዴች ይመችህአቦ❤❤😂😂😂

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 Місяць тому

    ተመችን

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretteshome5324
    @meseretteshome5324 Місяць тому

    ኮፍያው የመጨረሻ ያምራል

  • @yehualashetnegani7080
    @yehualashetnegani7080 Місяць тому +1

    ዉይ ፍሬ ታድለሽ

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Місяць тому

    ፍርዬ ሥቀሽ አሣቅሽኝ😂😂😂

  • @charbelcharara7397
    @charbelcharara7397 Місяць тому

    Ferya yeni konjo best gedelshe❤ betam ewedeshalew

  • @FiheFihenewwell
    @FiheFihenewwell Місяць тому +1

    ዋው በጣም ነው ያዝናናህን ቶዴ 😂😂😂😂😂

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Місяць тому

    እመብርሀን ፍቅር እንደሸማ ታልብሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @InnocentDrums-yz4cy
    @InnocentDrums-yz4cy Місяць тому +1

    የምር ደስ ይላል የምር😂😂😂😂

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 Місяць тому

    wey tondeyy🥰🥰🥰🥰

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera Місяць тому

    wey tonde 😅 zare freye nat yasakechegn😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂waine gude😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s Місяць тому +3

    ከሸፈ ወደ ፋሺን ክክክ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Місяць тому

    That’s True Man life to suret❤

  • @rozajemal2121
    @rozajemal2121 Місяць тому +1

    Besaq gedelachihugn