Ethiopian Food - How to Make Tibs Firfir - የጥብስ ፍርፍር አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

КОМЕНТАРІ • 303

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 роки тому +119

    የፈለገ ባለሙያ ብንሆን የእናት እጅ ልዩ ነዉ እጃቸዉ ብቻ ያጣፍጠዋል !!!!!!
    እጀወት ይባረክ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እጀወት ይባረክ 🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 роки тому +132

    ዲሰላይክ የመታረጉ ሰዎች ኑራችሁ ዲሰላይክ ይሆን ምን አደረጉ እናት የላችሁም እንዴ ባለጌ በጣም ደሰ የሚሉኝ እናት ናቸሁ

    • @rahwa138
      @rahwa138 4 роки тому +3

      I think sayawkut mehone alebet lol

    • @አፀዴለገሰ
      @አፀዴለገሰ 3 роки тому +3

      እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን ባለሞያ ነዎት ማዘር

    • @bty445
      @bty445 3 роки тому +1

      የ.disliked መንፈስ ነው ይሄማ

    • @heranberhe8239
      @heranberhe8239 3 роки тому +1

      Andrade bestey yadergalu lelaw ljoch keyazut dislike yeregal ena ewnet endi yemyareg yale aymeslenm

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ስብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 роки тому +23

    እማምየ እጅሽ ይባረክ ሁሌም ያምረኛል የምትሰሪው ሁሉ ኑሪልን🙏

  • @biruktesfaye3736
    @biruktesfaye3736 4 роки тому +40

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊት እናት። ሙያን እያስተማሩ እና እያስተላለፉ በመሆኑ ምስጋና ይገባዎታል።

    • @bekrihabib8199
      @bekrihabib8199 3 роки тому

      እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አንድ አስተያየት ግን አለኝ ጨው እና ቅመማ ቅመም ሲጠቀሙ ማንኬያ ቢጠቀሙ እንጀራው ለቁርጥ እንደሚቀርበው ጠቅልለው በትንሹ በመቆረጥ ቅቅል ብሎ መልኩም ጠአሙም እንዳይቀንስ ቁሌቱ ከምድጃ ወርዶ እንጀራው በሌላ ዕቃ ላይ በማድረግ ላዩ ላይ ቁሌቱን ማፍስስ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    ማሚዬ ምነው ጠፉብኝ እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 😘😘😘😘😘😘😘

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 3 роки тому

      በቅንነት ስብስክራይብ እንደራርግ

  • @gebreamanual1839
    @gebreamanual1839 3 роки тому +2

    እሚገርም ሞያ ነው ኢኝህ እናት ኬሚስትሪ ላብራቶሪ ውስጥ ቢገቡ አስገራሚ ግኝት ሊያመጡ ይችላሉ እኔ ከሳቸው ብዙ ተምሬአለው በተለይ የጮማ እና የቀይ ስጋ አመጣጠናቸው ጠብሰው በስተመጨረሻ ማስገባታቸው እኔ ኢሄን አላውቅም ነበር። ንፅህናቸውንም አድንቄኧለው።
    አንድ ያጠፉት ነገር ቢኖር በሚያምር ሰሀን በሁለት ትላልቅ ያልተከተፊ ሰላጦች ቢያስውቡት ያምር ነበር።

  • @eyoabmandefro3673
    @eyoabmandefro3673 3 роки тому +12

    I come just to watch her. Typical Habesha mom. So sweet😍. What a pro!!! Much respect 🙌

  • @marykulasa8610
    @marykulasa8610 4 роки тому +14

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክዉ እናት
    ውድድድድድ እናት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 роки тому +5

    ማማዬ... እንኩዋን በስላም መጡልን
    እናታችን.... በጣም ቆንጆ... ፍርፍር
    ይሄን የስሩ እጅዎት.. ይባረክ ...👑
    💚💛❤️👈

  • @mulualem9988
    @mulualem9988 4 роки тому +21

    እናቴ ኑሪልኝ አልጣሽ::

  • @janetserrano3258
    @janetserrano3258 3 роки тому +8

    Looks delicious! I just wish it had English subtitles so I can understand.

  • @ddggfddf1453
    @ddggfddf1453 3 роки тому +6

    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ ተፈጣሪ ማሚየ እጅሸ ይባረክ ።

  • @חכחגחגצכחכח
    @חכחגחגצכחכח 3 роки тому +1

    ዲስላይክ የሚያደረጉ እኮ ከእናት ጋረ ሳያደድጉ ይቀሩና የእናትን ክብሯና ጥቅሟ ይመራቸዋል ቢሆንም እንክዋን እንደዚህ ያለች አያያዘ መልካም ወይዘሮ ወርቅ ሴት ቀርቶ ሰዉ በሰዉነቱ ሊከበር ይገባል ሳይቀጣ በጋጠወጥነት ያደገ ግን እንደዚህ የሰዉን ሞራል ለመስበር ይሞክራል ያሳዝናል ተቀጥቶ አለማደግ ያዋርዳል።

  • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
    @FkriAemlakeysAelewoHelefa 3 роки тому +3

    ወይ ስወዳቸዉ ሺ ኣመት ያንሮዉ ድሮ ከ5ኣመት በሃላ እክታተለዉ ነበር ከዛ ስልክ ሲቀይር ኣጣሃቸዉ የይትብ ስማቸዉ ደሞ ኣላስተዋልኩትም ነበር እና ኣሃን እንደ ኣጋጣም ኣገኘሃቸዉ

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 3 роки тому +2

    Thank you and God bless you keep up the good work!👏👍🥰💯🌹🙏🌷💕❤️💐💓

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 роки тому +4

    እናቴን መሰሉኝ እደዚህ ነበር ምትሰራልን በስደት ሀገር 😍

  • @yohannsewnetu
    @yohannsewnetu 3 роки тому +4

    ደስ እሚል የናት ፍርፍር እየተማረኩ ነው አመሰግናለሀ

  • @Snapchatvibes
    @Snapchatvibes 2 роки тому +4

    I am from Pakistan and i love tibs frfr that is really amazing food

  • @nuraynin
    @nuraynin 4 роки тому +2

    ሙያ አንደኛ ኖት ሁሌ እከታቶሎታለው በተለይ የሚያሳዩት ኮንፊደንስ ብጣም ደስ ይላል እኔም እርሶን በማየት የምግብ ቻነል ከፍቻለው ዱአ ያርጉልኝ 🙏🙏🙏

  • @fikirteOmond
    @fikirteOmond 4 роки тому +7

    Love this beautiful lady! Edme ketena gar yadliwot? Melkam sew! Bless you

  • @zufankiros5974
    @zufankiros5974 4 роки тому +6

    ማማ በጣም ነው ድስ የሚሊኝ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @tube-ve2zl
    @tube-ve2zl 4 роки тому +4

    ማሚዬ እንኳን ደህና መጡ እጆት ይባረክ ከእርሶ ብዙ ተምሬያለው አመሠግናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ይሥጥልን

  • @giovannaiamele8782
    @giovannaiamele8782 3 роки тому +5

    You are the architect of Ethiopian food! The best!!!

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ባንቺ ባለሞያ እንደምሆን ተስፋ አለኝ : እኛ ቤት ጮማ አይበሉም

  • @lenat3112
    @lenat3112 4 роки тому +11

    ማሚዬ እንዴት ነዎት ጠፉ እኮ የዛሬውም እንደሁልግዜው ቆንጆ ነው።

  • @mulualemasefa186
    @mulualemasefa186 4 роки тому +4

    በጣምፍርፍር እወዳለሁ በጣም እናመሰግናለን , ለ ህፃን ልጅ ገንፍ አሰራር ቢያሳዩን ከ 6 ወር እስከ 1አመት ላሉ ህፃናት. መጣም አመስግናለሁ.

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 роки тому +31

    She’s one of my favorite, love to see her in the kitchen she reminds me my mom 🥰

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 роки тому +2

    Mother selam walu ? Thanks so much. All of the sudden i get hungry. I'm in quarantine for Covid 19

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 3 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ;ለልጆቼ የዩቲዩብ ቻናል ከፍቼያለሁ ማየት ከፈለጉ ልጆች ካሉዎት ለእነሱ መክፈት ይችላሉ::በመጪው ጊዜ ብዙ አስደሳች ነገሮችን እናመጣለን;አሁን በእንግሊዝኛ ነው ግን በኋላ ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ልንተረጉመው ነው:: የዩቲዩብ ቻናል ስም playtime with Johanna and Mercy ነው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 3 роки тому

      ማማየ፣እጂሺን፣አይቆርጥመው፣ፍጣርሺ፣ይጠብቅሺ

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ 3 роки тому +1

    የኔ እናት ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ እናቴን አስታወሽኝ ሁሌም የናቴ ወጥ ይናፍቀኛል ደሞ እናቶች እዴትም ብትሰሩት ይጣፍጣል እጅሽ ይባረክ

  • @zelalemxyz1869
    @zelalemxyz1869 3 роки тому

    እኒህ ሴትዮ ብቻ ናቸው ባለሙያ ።ሌሎቻችሁ ተውን አናያችሁም። በተለይ የአሜሪካ ሴቶች። Anything fat is testy ችግሩ ከገባ በኳላ ነው።

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 3 роки тому +4

    እንጀራ መጋገር የተማርኩት ከርሶ ነው ሁሌ ነበር ሊጡን አምደፋው የዛሬውን ፍርፍር ደሞ ተምሪየለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

    • @yonassahlu9355
      @yonassahlu9355 3 роки тому

      I try to learn how to make enjera but can’t make it would you share me your experience?

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 3 роки тому

      @@yonassahlu9355
      በደንብ አሽቼ የሶስት ቀን ቀረራ አቦካና አብሲት ጥዬአቀዝቅዤ እጨምርና ውጭ አሳድረውና ልጋግር ስል የቀረረውን ውሐ በሌላ እቃ አቀርና በሱ እያቀጠንኩ ነው ምጋግረው የለበለዚያ ውሐ ከተጨመረ እንዳለ ይበላሻል

  • @tsigedengil5307
    @tsigedengil5307 3 роки тому

    ማምዬ ብዙ ነገሮችን አስተምረሽናል አሁን የቀረዉ የፊትሽ ቆዳ የሰዉነትሽ አለመሸብ ብልሀቱ ምንድን ነዉ ለእናቴ ስለምፈልግ ንገሪኝ እባክሽን

  • @samriabc6573
    @samriabc6573 4 роки тому +1

    ምን ያህሎቻችን WERE and WHERE በትክክል እንላቸዋለን ሁለቱም የተለያየ አጠራር ነው ያላቸው ,,
    ልዩነቱንስ በደንብ እናውቀዋለን ፣ ይህን video በመክታተል እራሶትን አዲስ ነገር ያስተምሩ። part 6 ua-cam.com/video/eE_osws26s8/v-deo.html

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 4 роки тому +2

    እጅወትን ይባርከው ቤተሰብ ሆነናክ እርሶም ቤተሠብ ይህኑ

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 роки тому

    ይሄማ ወጥ ነው ማማዬ። ጥብስ ፍርፍር እኮ በደቂቃዎች ውስጥ መደረስ አለበት። መጣፈጡ ግን ይሄም አይካድም ሲያዩት:: በርቱ ማማዬ::

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +1

    ፐ ሙያ ;የሙያ እናት!! ምራቄን አስዋጡኝ እኮ !!

  • @zebura428
    @zebura428 3 роки тому +1

    አቦ እጅሺ ይባረክ የኔ እናት በርቺ ኢቱብ ላይ ካች በላይ ባለሙያ ያለ አይመስለኝም ወላሂ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому +2

    ማሚ አትጥፊብን ሴቶች ነገር ማይረባ ነገር ከመከተል ኑ ሙያ ተማሩ ከማሚ

  • @Guto2790
    @Guto2790 3 роки тому +1

    From California, Delicious, My Ethiopiawi , Mother .

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +1

    ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እማዬ ሠላም ነሽ👏👏
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እየናፈቅንሽ ነው

  • @فتحيةفتحية-د8ب
    @فتحيةفتحية-د8ب 3 роки тому +2

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም አድናቅያቹ ነኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому +2

    Well com Emama adane ! I haven’t seen you for awhile ! I am glad you back I love ferfer thank you 🙏🏾 I wish you long life.👍🏾👍🏾👍🏾

  • @ActDaVerse
    @ActDaVerse 4 роки тому +1

    Wow I can smell it from here

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 роки тому +1

    እንጀራው እንዳይቦካብሽ በሹካ ብትጠቀሚ ይመከራል ማዘር እጅሽ ይባረክ

  • @belisimatony3229
    @belisimatony3229 3 роки тому +2

    I really like and appreciate this lady, she is a weathly of knowledge and her calm demeanor remind me of my mom God bless you 🙏

  • @marhdmarhd8076
    @marhdmarhd8076 3 роки тому +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይሥጥልንማማዬ!

  • @eyonettech5644
    @eyonettech5644 3 роки тому +1

    arif nw i liked .. le kitchn yetesetru ekawochn / machines mayet kefelegachu endayameltachu , eyonet tech

  • @segniw9220
    @segniw9220 4 місяці тому

    I cooked this yesterday and I was shocked how amazing the test was. THANK YOU MA

  • @sameerasameera2185
    @sameerasameera2185 3 роки тому +3

    ክብር ለእናት

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 роки тому +3

    Motherye erso yeserutin Migb meche yihon mkemsew😘

  • @Exploratorium360
    @Exploratorium360 3 роки тому +2

    Mother its tasty 😋 . If you put on a plate for presentation ! Its will be priceless.

  • @hebabeeatopiya3589
    @hebabeeatopiya3589 3 роки тому +1

    ማም እጃችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @samrawitlegebo2701
    @samrawitlegebo2701 3 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ማማዬ በዑነት በጣምነው ምውድሽ እጄ ቁርጥ ይበል የኔ ቅመምእኔ ካንቺ በዙ ተምረያለው አግዘይበሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @shasheenadlew6488
    @shasheenadlew6488 4 роки тому +2

    Egzhber rejem edme ystlen Great job 👏 👍 👌

  • @bettyajibew8310
    @bettyajibew8310 4 роки тому +3

    Wow the meat looks so good,thank you always explain so well .

  • @meskitesfa2873
    @meskitesfa2873 4 роки тому +1

    Weyne mamaye beselam new yetefubin?ere betam neber yenafkun.enkuan dehna metuln.

  • @AminaCuisine692
    @AminaCuisine692 3 роки тому

    Another thing I found out.ethiopians also cook their meat.all along I use to think they eat only raw uncooked meat

  • @wanzatube5055
    @wanzatube5055 3 роки тому

    አስተያየት
    1ኛ. የምሰራው ምግብ ለስንት ሰው መሆኑ መታወቅ ነበረበት፣
    2ኛ. ለምሳሌ የምንሰራው ምግብ ለ3 ሰው ቢሆን
    * የስጋው መጠን፣ የቅመማ ቅመሞቹ መጠን በግራም እና ለማቁላላት የሚወስደው ጊዜ፣ የጨው መጠን እና ሌሎችም በጊዜና በመጠን ካልታወቀ እኛን ወንዶችን ያላገናዘበ ቪዲዮ ይሆናል።
    ይታሰብበት!!!!!

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 3 роки тому

    ማሚዬ ስወድሽ ብዙ ሞያ ካንቺ ተምርያለው
    ድልህ ነው ወይስ አዋዜ ? ስላልገባኝ ነው
    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ🙏
    Dislike የምታደርጉ ሰዎች ጤንነታቹ ያሳስበኛል 🤔

  • @zebura428
    @zebura428 3 роки тому

    ግን ተመልሼ መጣሁ ገርሞኝ ነው ድስ ላይክ የሚያደርጉት ሰወች ናቸው ወይስ ምድነው አልገባኝም

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 роки тому

    አሪፍ ነው :: እኔ ቤት ብቅ ብላችሁ የኢትዮጵያ ጣእም ያለው ምርጥ ክላሲካል በኪቦርድ (piano) ያቀናበርኩትን ተጋበዙልኝ 🥰

  • @sabaabraham6367
    @sabaabraham6367 4 роки тому +1

    እጆት ይባረክ መቼ ነው ከእርሶ ጋር የሰሩትን እምበላው

  • @bizuneshgizawchere7677
    @bizuneshgizawchere7677 4 роки тому

    በጀርመን ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵውያንና ኤርትራውያን በአማርኛ የተዘጋጀ የመንጀ ፍቃድ ትምህርት ሊንኩን ይጫኑ ua-cam.com/channels/_4zoSBqN2nPG7cM85JG5xg.html

  • @እንወያይበኛግሩፕ
    @እንወያይበኛግሩፕ 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ላይ ዶሮ ስሰራ የሱካር ጣእም ይመጣብኛል ለምንድነው ቲማቲም ስጨምር ነው የሚጠፋልኝ ሽኩርቱ ነው ወይስ ምንድን ነው ችግሩ እደኔ የገጠማችሁ መላ ስጡኝ

    • @yophelmulugeta8943
      @yophelmulugeta8943 4 роки тому

      እኔም አንዳንዴ ያጋጥመኛል የፈረንጅ ሽንኩርት ስለምንጠቀም ነዉ የሚመስለኝ እስቲ በአበሻ ሽንኩርት ሞክሪው ዋጋው ግን ሰማይ ነው

    • @gggvvh4127
      @gggvvh4127 3 роки тому

      ሽኩርት አታብይ ማሬ

  • @mulualem9988
    @mulualem9988 4 роки тому +2

    እሽ እናቴ ገብቶኛል እመሰግናለሁ

  • @adanechi.adanech1374
    @adanechi.adanech1374 3 роки тому +1

    Mami. Barchii..fateri.yedashiii💯💯💯💯💯

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 3 роки тому

    አምናለሁ በቅርቡ ይሄን የመሰሉ ምግቦች ሼር ማረግ የሚቻልበት ደረጃ ላይ ደርሰን ዝንብሎ በመቁለጭለጭ ሳይሆን በገሀድ የምናጣጥምበት ጊዜ ሩቅ አይደለም እስከዛ ሼር በጨረር

  • @zenaambatube7478
    @zenaambatube7478 3 роки тому

    በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ

  • @chefdawit
    @chefdawit 3 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው እሞክራለሁ

  • @Sabariya-ns5ov
    @Sabariya-ns5ov 3 роки тому +1

    ጥቁር ቅመም ማለት ጥቁር አዝሙድ ነው ማሚ?

  • @wongelabera3564
    @wongelabera3564 2 роки тому

    የተቃጠለ ዘይት በምን ማጣራት ይቻላል?

  • @munamahamud6211
    @munamahamud6211 3 роки тому +1

    Yene habesha🥰❤💋 from somaliland

  • @meditube4862
    @meditube4862 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ለምትሰጡን የምግብ አሰራር
    ወደ እኔም ኑ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት

    • @ritaseid
      @ritaseid 3 роки тому

      አድርጌሻለሁ መድየ ቤተሰቤ ሁኝ አንችም

    • @meditube4862
      @meditube4862 3 роки тому

      @@ritaseid እሽ አዚዝ

  • @almastaye4627
    @almastaye4627 3 роки тому

    baxamaaqonjo
    xuru🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️

  • @birktwytedemssa7383
    @birktwytedemssa7383 Рік тому

    Please say the ingredients in English too so it is easier to buy here in US

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 Рік тому

    እኔ ግን ጮማ የሚባል ነገር አልወድም ማሚዬ

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 4 роки тому +1

    እንዴት ኖት ማማዬ ጠፉብን እኮ በሰላም ነው ?

  • @mekdeswolde1616
    @mekdeswolde1616 4 роки тому +1

    Edmena tena yisitilin! Tebareku mamaye 💕!

  • @h.h5972
    @h.h5972 4 роки тому +1

    You are the best mom and dad good cooker👌 and I like it😋

  • @ChefNaomi81
    @ChefNaomi81 2 роки тому

    We need English descriptions

  • @الناديالاهليالسعودي-ض3ث

    ማዘርዬ ደህናነሽ ጥያቄ አለኝ የጀራ ምጣድ ፈልጊ ነበር

  • @SaSa-jy5no
    @SaSa-jy5no 2 роки тому

    እናቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እርስወን በመከታተል ሙያ ለምጃለሁ

  • @የኔቤተሰብ-ጨ7ለ
    @የኔቤተሰብ-ጨ7ለ 3 роки тому

    ማሚዬ እጅሽን ይባረክ የኔ ቆንጆ እናት ።እባክሽ በቤት ውስጥ የ አፕል ጁስ እንዴት እንደሚዘጋጅ አሳይኝ ማሚ እናቴ።

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 роки тому

    አሜን እጂዎት ይባረክ እናቴ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ስዎድዎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጠዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏!

  • @ናርዶስ-አ5ኘ
    @ናርዶስ-አ5ኘ 4 роки тому +2

    ምራቄን አጣጣምኩ እማማ እጀወይባረክ

  • @سارهساره-ك7ض
    @سارهساره-ك7ض 3 роки тому

    ማማዬ ምን እንደምል አላውቅም እናቴ ትዝ አለችኝ አይ ስደት. እረጀም እድሜና ጨና ይስጥልን

  • @AminaCuisine692
    @AminaCuisine692 3 роки тому

    I have not seen any unusual ingredients here. So why is Ethiopia's have such a nice smelling and tasty soup and they use the normal ingredients.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 роки тому +1

    Thank you for sharing ማሚዬ🥰🥰👍👍

  • @beli7375
    @beli7375 Рік тому

    እጆት ይባረክ እናታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @FFFFf-vp8ew
    @FFFFf-vp8ew 3 роки тому

    መከለሻምድነዉ?፡????ማማዬየቅርታ

  • @mekdes519
    @mekdes519 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እጅዎ ይባረክ 👍👍👍👍👍

  • @tube4396
    @tube4396 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅንነት ቤተሰቤ ይሁኑ

  • @ፎዚወለዬዋ
    @ፎዚወለዬዋ 4 роки тому +1

    የኔ ውድ እናት ስወድሽ ልክ እንደ እናቴ ነው

  • @Hana-mk
    @Hana-mk 4 роки тому +1

    Wow mamya 👌👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lucky0n3
    @lucky0n3 4 роки тому +3

    Hi! Where are the captions in English?

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 3 місяці тому

    ማሚዬ አመሰግናለሁ አሁን ሰራሁት

  • @ብርሃንራያ
    @ብርሃንራያ 4 роки тому

    ወይኔ ማሚዬ እንዴት ናፍቀዉኝ እንደነበር እጆትን ይባርከዉ ፈጣሪ

  • @ጥሩነሽወለተኪዳንA10
    @ጥሩነሽወለተኪዳንA10 4 роки тому +1

    አናቴን አስታወሰችኝ እንወድሽ አለን