የጥብስ ፍርፍር አስራር {ጥብስ ተፈርሾ} ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @zedkitchen
    @zedkitchen  3 роки тому +5

    እንኳን ደና መጣችው ❤🙏🙏 ስራሔን ከወደዳችውት ላይ ማድርጋችውን አትርሱ አዲሶች ስብስክራይብ በማድርግ ቤተስቦቼን ብትቀላቀሉ መልካም ምኞቴ ነው አመስግናለው🙏🙏❤

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 роки тому +5

    ዋው ምርጥ ነው 👌❤️👍👍👍

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 3 роки тому +1

    እንቁላል መላጥ በጣም ያስቸግረኛል። አሪፍ ዘዴ ነው እሞክረዋለሁ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +2

    ዜድዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣሞ ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      ነባዬ የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው 😍😘❤ እኔም ውድድ

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ለስለስ ያለ ለዕይታም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      አሜን መላትዬ እጅግ በጣም አመስግናለው💛❤😍

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 роки тому +1

    ዜዲዬ
    በጣም ምርጥ የምግብ አስራር ነው ቆንጆ ነው በርቺ. ላይክ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому +1

      እጅግ በጣም አመስግናለው🙏🙏

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 роки тому

    Gobz balmoya aserareshe leyete yale sayekmese yemtafete New yemimeslwu tebareki berava 👍👍👍👏👏👏🥀🌹🌺🌹🥀

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው❤😍🙏

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому

    Bexami konijo new ijshi yibareki berichi yene konijo

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +2

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ🙏👍❤👏👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      I will ❤🥰🙏try thank you 😊

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +2

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎምፕዥ አሰራር ።እጆችሽ ይባረኩ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      አሜን የኔ ቆንጆ❤❤

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 11 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው አንችም አትፊ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      እሺ አመስግናለው❤❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    ዘቢብዬ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር በርቺልኝ👌👌👌❤️🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ፍርፍር በጣም ነዉ ምወደዉ 🥰🥰🥰❤️❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому +1

      አሜን የኔ ቆንጆ ሞክሪው ትወጅዋለሽ👍👌

    • @sitotatube-
      @sitotatube- 3 роки тому

      @@zedkitchen እሺ 👍👍🥰

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 роки тому

    ዋውውው ምርጥ ነው

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 роки тому

    ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል!

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      በጣም አመስግናለው የኔ ቆንጆ😘😍🙏

  • @maremaru
    @maremaru 3 роки тому +1

    ያስጎመጃል ዜድዬ የእንቁላሉም ጥሩ ዘዴ ነው 😋❤

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      የኔ ቆንጆ❤❤🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ዜድዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር የሚያስጎመጅ ነው የሰሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ውድ 🙏😇🙏❤️👍🏾 ላይክ 👍🏾👍🏾👍🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      አሜን ዮርዲዬ❤😍🙏

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    ዜድየ እንደሁልጊዜው ምርጥ ስርራ እጅሽ ይባረክ ሼር😍❤️👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Thank you my dear 😘❤ 😘

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому +1

    ዜድዬ በጣም ልዩነው እጅሽ ይባረክ ያሚ 👌😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      ፂዬ አመስግናለው❤❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 Рік тому

    looks delicious

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 2 роки тому

    ባለሙያ ነሽ

  • @Tube-cv1ch
    @Tube-cv1ch Рік тому

    ዋው በርች ❤❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    wow zebibye enkulala alxaxishim demo liyu new 🥰🥰😍 malenya nesh 🤗

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ዋው ምረጥ አሰራር በርቺልኝ ላይከ ይገባዋል👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤❤

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому

    ዜደድዬ ልዩ እጅሸ ይባረክ

  • @mesytasfaya1656
    @mesytasfaya1656 Рік тому

    Wow 👌👌👌

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 2 роки тому

    የኔ ውድ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ዜድዬ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ አቀራረቡም ገዳይ ነው🙏🙏❤️❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Lulaya thank you my dear 😘❤ 😘

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому

    Yene balemuya liyu new zebibiye❤️❤️ ewunetem tebeleto maytegeb.. Ejish yebark😚

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      አሜን ማሂዬ ከልብ አመስግናለው❤❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    ዎው ዜድዬ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ 🥰🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Amen 🙏 🙏 my dear 😘 🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    Watching zedyy

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 роки тому

    ልዩ ነው የትባረከ ይሁን 👌🏽👍🙏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Amen 🙏 🙏 thank you for watching 👀

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому

    Really amazing thankyou Zed

  • @አይሀገሬ
    @አይሀገሬ 3 роки тому +1

    ዋው 👌👌

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 3 роки тому

    wow nice thanks🍏💛❤

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 3 роки тому

    Betam Arif new. Endaygenter or lterse mimeche lemadreg min tmkrignalesh.

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      በጣም አመስግናለው🙏🙏 እንዳይገነትር ዘይቱን ትንሽ ይጋል እንዲሁም እሳትሽን ከፍ አድርገሽ ክፍቺው ሌላው መርቅ ያለው የምትፍሊጊ ከሆነ የፍላ ውሃ ተጠቀሚ 😘❤

  • @melatmedia2702
    @melatmedia2702 3 роки тому

    ዘቢብዬ በጣም ያምራል ላይክ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому +1

      በጣም አመስግናለው😘🙏🙏

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 роки тому

    ዜዶ ቆንጆ በጣም ለየት ባለ መልኩ ነው የሰራሺው እጅ ይባረክ

  • @solomonhailu1094
    @solomonhailu1094 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      አሜን በጣም አመስግናለው❤🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому

    Thank you for sharing it looks so delicious 😋👍👍❤️😍❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Thank you for watching 👀 🙏 ❤

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 роки тому

    እንደሁሌውም ምርጥ ነው👌❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Supper yummy! Thank you for sharing!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      My pleasure 😊☺ thank you for watching 👀 🙏

  • @zena4971
    @zena4971 3 роки тому

    ማሻአላህ

  • @bethtsegaye9545
    @bethtsegaye9545 3 роки тому +1

    I tried this today, ejesh yebarek was really good!!❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      Really appreciate 🙏 🙌❤ stay blessed 🙌

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому

    watching

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому

    Watching zedye ❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    Watching!

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 роки тому

    Emmmm looks so delicious yene balmuya 🙏❤❤❤

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 роки тому

    በጣም ቆንጆና ፈጣን ባዲስ መንገድ የተሰራ ምግብ ሰራን ወደድኩት ትላንት ባሳየሽን መንገድ ፓስታ ፎርኖ ሰራሁት ልጆቼና ባለቤቴ በጣም ውደዱት በስብላ ስላልነበረኝ ከላይፓርስሊ ተጠቀምኩ ስራሽ ተደንቋል በጣም አመሰግናለሁ መልካም ቀን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому +1

      እጅግ በጣም በጣም አመስግናለው የኔ እህት እግዝያብሔር ያክብርለኝ❤❤🙏🙏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +1

    ዜድየ ሙሉውን አይቸ ወድጀዋለሁ ቤተሰብሽ ሁኛለሁ እናመሰግናለን በጣም አንችም ብንዛመድ ደስ ይለኛል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ❤💐💐 በደስታ በጣም አመስግናለው❤🙏🙏

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    የኔ ውድ እህት አፒታይዘሬ ሁሉ ተከፍቶ አሁን ብዙ አማራጮች አሉኝ የተለያየ አይነት የመስራት እድል አግኝቻለሁ ተባረኪልይ❤❤❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    👍🏾👍🏾👍🏾

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 3 роки тому

    Betam yameral

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    Watching ❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 роки тому

    Watching

  • @tolesakebedejima9338
    @tolesakebedejima9338 2 місяці тому

    Dilh indet new

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ዜድዬ ቅቤ ሳላነጥረው አለኝ# እንዳይበስል ምን ላድርግ??

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 роки тому

    😍👀

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    የበሰለ ቅቤ ለምግብ ይሆናል ዜድዬ??? ከላይ ፍሪጅ ውስጥ ሳላነጥረው አለኝ እንዳይበስልብኝ ምን ላርግ???

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ዜድዬ ለማንጠሪያ ወሳኝ የሚባሉ የቅመም ዝርዝሮችን ለ2 ኪሎቅቤ ብትነግሪኝ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 3 роки тому

    እኔም በጣም ነዉ የሳኩት ጥብሱ ግን ዋዉ ነበር

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 роки тому

    አስራብሽኝ ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому

      የኔ ቆንጆ❤❤😍

  • @HayatHayat-jq7ub
    @HayatHayat-jq7ub Рік тому +1

    wwww

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 роки тому

    ሙዝ ነዉ እንዴ 😆😆😆😆😀

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 роки тому +1

      አይገርምሽም 😂😂

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 роки тому

    ዜድዬ በርበሬ አይገባውም?? ሌላ video አየሁ ከአንቺ ላይ የፍርፍር አስራር በርበሬ ገብቶ እንጀራውን ቆረጥ ቆረጥ አርገሽ የሠራሽውን

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu Рік тому

    ንግግርሽ አይሰማም፣ የጥብሱ ድምፅ ገኗል

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    Watching

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya4180 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤