ሰሞኑን አንድ incidence ገጠመኝና ›› “ልጄ! እንዳትወድቂ!...እነዳትወድቂ!”... የሚሉት አባት እና እና “ልጄ ግንዱን አጥብቀህ ያዝ!...ግንዱን አጥብቀህ ያዝ!” የሚሉት እናት (የወላጆች ታሪካዊ ምሳሌ) ትዝ አለኝና ተጠቀምኩበት!... and really it helps!... First it reminds me to think calmly and then this in turn leads me to focus on the solution rather than the problem,,, Thank u Doc.
This is the most extraordinary learning session!!! Noticed you were more transparent in touching areas where the system needs to search itself. The school system, the treatment at the airport, sending our sisters to work exclusively in the domestic etc. Thank you for all your efforts.
Meche new endante Yale asteway yetibeb sew yihichen agerachinin yemimerat? Afework libelih? Ejig takoranaleh, Sew sinager andebetu lay yigoledadefa; ye ante eko liyu new;.....Tadileh ! Keep it Dr we are proud of you.
True wisdom and deep understanding the current situation in our society I wish ሁላችንም እንዳንተ ብዙ ነገሮችን ቀለል ባለ ሁኔታ የመረዳት ችሎታ ቢኖርን our life style it will be completely different በእውነት ትልቅ ስጦታ ነው ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት share ስለምታደርገን እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥህ many thanks
Very true!!! We need to know our value as a nation!! Let God almighty bless you for helping us to see our weakness and how to come out of it as a nation. Thank you Dr. Mehret
We have to break the silence and must change our mind in accepting active generation with skill, those who are extraordinary mind but failed somewhere by government policy and economic reasons. We do have amazing people, history generation but can't able to use...nothing else is important to change our world than use of people mind!! Thank you Dr🙏🙏🙏❤❤❤
@@deehope9477 it's Amazing to see people spent more time to watch some lenses instead of this kind of valuable lessen. I have learn a lot and I won't miss it for s world. I read two of his books, and love it. He our generation Dr. Wayen Dayer.
I really like how you think and see things. Your 'Menfesawi Tehadiso' class is awesome! Every time I watch it, I feel different, like the Holy Spirit is with me. Sometimes it feels like you know me and teach just for me 😮. I wish I could talk to you in person.❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ምክር ከልጄ እስከ አዋቂ የሚጠቅም 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር🙏❤️
ዶ/ር በጣም ጠቃሚ የጥበብ ሀሳብን አካፍለኸናል !! እርግጠኛ ነኝ ይህንን የሚሰማ ሁሉ ስለ ራሱ ማሰብ ይጀምራል !!
ዋጋችንን መወሰን ያለብን እኛው ነን !!!❤❤
What a powerful message. Dr Mihret You're our blessing . Thank You so much.
መልካም የጥዋት ጊዜዬን ካንተጋር አሳልፋለሁ!!!!!
ዶ/ር በጣም ነዉ ምናመስገነዉ ሁሌም አዳምጣለዉ ደስ የሚል ትምህርት የማይሰለች ነዉ ስለ አረብ ሀገር ያነሱት ነገር እዉነት ነዉ እኔም እዛዉ ነኝ ሊሰበር የገባል ያሉት ነገር እኔም እስማማለሁ እኛ የምንወልዳቸዉ ልጆች እኛ ያየነዉን ድካም ማየት የለባቸውም በጣም እናመሰግናለን ❤
ሰሞኑን አንድ incidence ገጠመኝና ›› “ልጄ! እንዳትወድቂ!...እነዳትወድቂ!”... የሚሉት አባት እና እና “ልጄ ግንዱን አጥብቀህ ያዝ!...ግንዱን አጥብቀህ ያዝ!” የሚሉት እናት (የወላጆች ታሪካዊ ምሳሌ) ትዝ አለኝና ተጠቀምኩበት!... and really it helps!... First it reminds me to think calmly and then this in turn leads me to focus on the solution rather than the problem,,, Thank u Doc.
በጣም አመሰግናለሁ ከረጅም ጊዜ በፊት ነው በአንተ የጥበብ አሳቦችህ ተጠቅሜ እራሴን ለመለወጥ የሞከርኩት አሁን ደግሞ በዚህ መልኩ በሙላት ሳገኘው ደሳለኝ። በራሴ ላይ መስራት እና መለወጥ የጀመርኩት በአንተ ስልጠናዎች ነው በጣም አመሰግናለው ዶክተርዬ ተባረክ።❤
በጣም ነው የማመሰግነው ዶክተር እኔ በጣም ነበር ትምህርቴን የምወደው እና የማነበው exit exam ተፈትኜ ውጤት ባለመምጣቱ የኔንም የሀገሬንም ዋጋ አውርጄ አይቼ ነበር አሁን ግን አስተሳሰቤ ተቀይሯል
እውነት ነው በትውልዱ የተሻለነት እስማማለሁ ለዚህ ትውልድ የምመክረው ያለውን ሰፊ እና ብዙ መልካም ዕድል ተጠቅሞ ትጋት ትጋት ትጋት.... መጨመር አለበት በምኞት እና በፍልስፍና ብቻ የሚሆን ነገር የለም
Betam wedhalehu Dr mhru thank you❤❤
አመሰግናለሁ !
wow its Amazing
ዶክተር የዛሬው በጣም ይለያል በእንዳንተ አይነት ምሁራን ነው ትውልድ ሊቀየር የሚችለው እጅግ እናመሰግናለን
Waawwwww amazing❤😊
thanks doc ❤ very help full wisdom!!
እንዴት ነዉ ይሄን ሀሳብ ባህላችን ልናደርገዉ እምንችለዉ ዶ/ር :ህምምምምምም ምን ልበል ❤❤❤❤❤❤
We love you❤❤
ዶ/ር ምህረት የ 21 ክፍለ ዘመን ጀግና ነህ
ፈጣሪ በትዉልድ ላይ የዘራኼዉን
በብዙ ይክፈልህ
ነገ መልካም ይሆናል......እንታገስ ዶክተር እርዳን....መልካም!!!!!!!!!
Geta yebarkeh Dr. ❤❤❤❤❤
Doctor thank you for your wisdom we need this more than anything in this generation you are blessing for us❤❤
በጣም ጠቃሚ የጥበብ እይታ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላሙንም ይስጥህ። ዶክተር ዛሬ ያነሳኸው የጥበብ ሀሳብ በጣም አንገብጋቢ ነው።👏
እንዴት ዋጋችንን ከፍ ማድረግ እንችላለን የሚለውን ነገር ደሞ ልክ ልጁ እጁ ላይ ባለው የከበረ ድንጋይ እንዳወቀ፡ እኛ ኢትዮጵያውያን በእጃችን ያለውን ከማወቅ ጀምሮ ከከተሜው እስከ ገጠር ላለው ትውልድ በየፈርጁ በሰፊው ብትሰራበት ለወጣቱ አንድ ያክል አጋዥ መፍትሄ ማዋጣት እንደምትችል እርግጠኛ ነኝ።
ምክንያቱም የአስተሳሰብ እድገት ካለ ችግሮቻችን ካሉን አቅሞች አንፃር ትንሽዬ ስለሆኑ አብዛኛው ከ10 ዓመት ባነሰ መሸኘት እንደሚቻል አስባለው።
ከአክብሮት ጋር በርታ ታላቅ ወንድማችን: ለፍሬ ደሞ ያብቃን።
Tnx DR I APPRECIATE YOU GUNIENLY
Wow doctor you are the gift of our Generation I have big respect.Thank you so Much
Thanks 🙏 dr
This is the most extraordinary learning session!!! Noticed you were more transparent in touching areas where the system needs to search itself. The school system, the treatment at the airport, sending our sisters to work exclusively in the domestic etc. Thank you for all your efforts.
የምጋርም ታርክ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ዳ|ር ምህረት
God bless you Dr, you're unique. Personally you're my favorite person in Ethiopia
Today wisdom is special ❤ Thank you 🙏 Dr
እንደዝህ ስለ ራሴ ሳስብ ነበረ ግን ከሳዎች ሀሳብ የተነሳ ትክክለኛ ባልሆነ
መንጌድ ምሄደ ነበረ የመሰለኝ ዶ/ር ትክክለኛ መንጌድ መሆኑን ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ ።
Meche new endante Yale asteway yetibeb sew yihichen agerachinin yemimerat?
Afework libelih? Ejig takoranaleh,
Sew sinager andebetu lay yigoledadefa; ye ante eko liyu new;.....Tadileh !
Keep it Dr we are proud of you.
True wisdom and deep understanding the current situation in our society I wish ሁላችንም እንዳንተ ብዙ ነገሮችን ቀለል ባለ ሁኔታ የመረዳት ችሎታ ቢኖርን our life style it will be completely different በእውነት ትልቅ ስጦታ ነው ብዙ ነገሮችን ሳትሰስት share ስለምታደርገን እግዛብሔር አብዝቶ ይስጥህ many thanks
ድንቅ የማንነት ዕይታ፣ ሰዎች በሚሰጡን ዋጋ እንዳንወሰን፣ መስመር እንዳንስት።
አውነት ነው ይሄ ትውልድ እያልን ማቃለል ትክክል አይደለም!
የሚገርም ትምህርት ነው :: የዛሬ ለየት ይላል አመሰግናለሁኝ :: ❤
Dr.Mihret , God bless you 🙏 you give me life time advice. Thank you !
ዶክተርዬ ተባረክልን ትልቅ ስጦታችን ነህ
ዳ/ር በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ታዲያ ጊዜ ወስደህ የልብህን ምታወራበት መንገድ ቢፈጠር ጥሩ ይመስለኛል ፀጋ ይብዛልህ
ዶክተር እኔ 20 ዎቹ መጀመርያ ላይ ነኝ አንድ ነገር መናገር የምፈልገው ግን በዚህ ዘመን አንተን ና መሰሎቹን ማግኘት በጣም ከባድ ነገረ ስለሆነ አንተን በአካል እያዳመጥሁህ በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል
እግዚአብሔር ይብርክ ብትክክል ✅✅✅አምሰግናለሁ 🙏🙏
Very true!!! We need to know our value as a nation!! Let God almighty bless you for helping us to see our weakness and how to come out of it as a nation.
Thank you Dr. Mehret
ዶክተር ለትውልዱ ያለንን አመለካከት የሚያር'ቅ ዕይታ እንዲኖረን የሚያደርግ የጥበብ ሃሳብ ነው። 🙏💚🙏
We have to break the silence and must change our mind in accepting active generation with skill, those who are extraordinary mind but failed somewhere by government policy and economic reasons. We do have amazing people, history generation but can't able to use...nothing else is important to change our world than use of people mind!! Thank you Dr🙏🙏🙏❤❤❤
Am I the only person wondering why he doesn't have million subscribers?
Lol, this is my question, too?
Exposure
@@deehope9477 it's Amazing to see people spent more time to watch some lenses instead of this kind of valuable lessen. I have learn a lot and I won't miss it for s world. I read two of his books, and love it. He our generation Dr. Wayen Dayer.
People remain in a state of deep slumber, yet they are oblivious to the imminent need to awaken and take proactive steps.
I believe if the people who watched his videos shared them with others and liked them, many could have joined him. Let's share on our media platforms.
wowww we love you ❤❤❤ Doctor because ስለ አረብ ሀገር
ሴቶ ባዚህ ልክ ማንም አስቦ አያዊቅም።
Ejeg tekmi meker new ant astwlh selmtay bismuh melkam new. Tbark
❤❤❤💯💯🙏🙏
እኔ 30 መጀመሪያ ላይ ያለሁ ነኝ ብዙ ግዜም የኛ ጊዜ አሁን ካለሁበት ይሻላል የሚል አመለካከት ውስጥ ነበርኩ 90ዎቹን ማለት ነው, ግን የዛሬ ትምህርት አመለካከቴን ቀይሮታል እና በጣም አመሰግናለው።
ጌታ ይባርክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልክ ❤❤❤
በጣም ትክክል ዶክተርዬ።
እውነት ነው ይህ ትውልድ አዕምሮው ይደንቃል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
ተባረክልኝ የኔ የሰው መኛ ኑርልኝ
i love it my beloved brother great job! love you ❤❤❤
Yea ,king recognize king👑Queen recognize Queen 🫅 Sewchi waga yemisetuhi resachew bemeyayute eyeta new❤
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
wow doc zegeyito bilekekim betam wesagn timirt or mikir thank you
My God bless you Doc.
This was the message i need for my miserable day.
Thank you so much, Dr... Yes, our life is not cheap.
Wow it is great ❤
Betam enamsegenalen Doctor egzabher yesetelign ❤🙏
ትክክለኛ ዋጋችንን የሚያውቅና የከፈለ አለ እሱም በላይ በሰማይ ነው :: በዝቅታችን በከፍታችን ከፍ የሚል እሱ የገዛን ነው። ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዛው ነው ሰዉ የዘራውን ያጭዳል እንደሚል መፅሐፍ አመሠግናለሁ እንዳበራህልኝ ያብራልህ ያብራላችሁ !!!
Thank you Doctor,
You inspired me.
I am sure for those who are locked their mental, or who he felt bad does earn a lot from this mentoring lesson. ❤
You said it right! Thank you.
እናመሰግነመለን ዶ/ር በጣም ወሳኝ ነገር ነው!
Treasure of wisdom
May God bless you
Doctor thank you so much for your wisdom😊
በጣም ነው ምወድክ ተባርክ መልካም ሰው ነክ❤❤❤❤
🏆🏆🏆🏆ድንቅ ነህ❤❤
Wow! what a valuable lesson.
God bless you Dr.
Thank you Doctor 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
It's a very interesting and important lesson all the time and thank you very much , Dr ❤❤❤
Thank you very much for sharing us very interesting and helpful messages.
God bless you
Very Encouraging, God Bless U Abandently. We Love you❤❤❤
Wow betam dese yemel tebeb❤❤❤
Powerful Message D.r Thanyou.🙏😇❤.
its God's Voice for this time.
የእኔ takeaways
ዋጋችን እኛው ለራሳችን የምንተምነው ያህል ነው። እንደ ግል፣ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብና ሀገር ለራሳችን ትልቅ ዋጋ እንስጥ። ያንን ወደ እውነታ ለማምጣት እንትጋ።
Thank you ❤
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤
Thanks again 🎉
Thank you, Doc
Thanks !
እጅግ ድንቅ ምክር ነው ተባረክልኝ::
Great lesson. Thank you. We should value ourselves.
blessed you...
እናመሰግናለን ዶር በጣም እየተሰረን ነው
Good message🙏🙏 d/r you are blessed🙏
Thanks in advance for sharing such wonderful ideas!
Thank you
God Bless you Dr. this is so true.
አመሰግናለሁ ❤
Thank you doc, የዚህ ሃሳብ ሰለባ ነበርኩ።
Betame enamesegenalene Dr....
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው
Great Idea !!
Yes,thankyou Dr
Thank you Dr
I really like how you think and see things. Your 'Menfesawi Tehadiso' class is awesome! Every time I watch it, I feel different, like the Holy Spirit is with me. Sometimes it feels like you know me and teach just for me 😮. I wish I could talk to you in person.❤❤❤❤❤
ዶክተር አመሠግናለሁ 💚💚
thanks dr. mihret
Thank you Dr Mihret!!!