Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q177

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 6 днів тому +9

    አብሮ ይስጥልን ዶክተር ምረት ደበበ alhamdulillah ሁሉ ሰላም ነው።ለምትሰጠን ሁለገብ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችሕ ማሻ አላህ ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ እኛም ታደለናል አንተን ስላገኘንህ❤

  • @AbrehamMusa
    @AbrehamMusa 11 годин тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር የሁለት ልጆች አባት ነኝ ለምትሰጠን ምላሽ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ።
    የኔ መፍትሄ ፍለጋ,,,የቤቲንግ ቁማር መላቀቅ ነው። ይህ ስል ሁሌ እዛው ላይ ተጥጄ እውላለሁ ማለት አይደለም። እተወውና ተመልሼ የመግባት ነገር አለብኝ።በስልኬ ኦንላይን ስለሆነ መሰለኝ,,,, ለመላቀቀ ከበደኝ። ምን ትመክረኛለህ?? አንተ ያልኩት እንደ ታላቅ ወንድም መካሪ ስላየሁህ ነወ🙏

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie 6 днів тому +5

    ፂምህ በጣም ያምርብሀል ዶክተር ❤

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 6 днів тому

    • @abenezerkasaye4737
      @abenezerkasaye4737 4 дні тому +1

      እኔ ከስድት ውር በኋላ ነው ያየሁት እና , ሌላ ሰው ነው የመሰለኝ በጣም ተቀይሮብኛል

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 4 дні тому

    God Bless u, It's A big help!!!❤❤❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 5 днів тому

    I would like to express my Admiration for, Especially, Ladies bcoz most of the Interesting questions are coming from them!

  • @huriaidris8512
    @huriaidris8512 6 днів тому +2

    I hope you know how valuable you are to this nation and the people, May all this service you give to all bring multiple blessings to your life

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 днів тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 6 днів тому

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 6 днів тому +3

    You are the best
    We apreacate u thanks 🎉🎉

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 5 днів тому

    Really You are Blessed doc.... Keep Blessed!

  • @alem8640
    @alem8640 6 днів тому

    Dr zare hulete new yadametikut betam asfelagi new lbizwochachin wuchi lmininor

  • @ruthseyoum9530
    @ruthseyoum9530 6 днів тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው ንርልን

  • @abeba5936
    @abeba5936 6 днів тому

    Tebarek ❤❤❤❤❤

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 6 днів тому

    እንኳን በደህና ቆየኸን። ❤🙏❤

  • @sisayshemeles9154
    @sisayshemeles9154 6 днів тому +1

    Tanks❤

  • @AbrahamKasste
    @AbrahamKasste 6 днів тому

    Thank you

  • @alem8640
    @alem8640 6 днів тому

    Betam enameseginalen Dr

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 6 днів тому

    Dr bichayen mehon mirchaye new why I don't know but enen kemimeslu sewoch ga alemehone meselegn What do think?

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 6 днів тому

    እናመሰግናለን

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 6 днів тому +1

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 5 днів тому

    🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 днів тому

    Were bte Emnt mazeter

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 6 днів тому +2

    እኔም በጣም በብቸኝነት ስሜት ስቃይ ነይ ጎደኛ አለኝ ግን ምንም እንደከፋኝና ማወቅ መጠየቅ አይፈልግም ብቻ እግዚአብሔር አለ ከባድ ስሜት ነው 😢😢

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 6 днів тому +6

      ሆ ጊዜሽን አታቃጥይ እንደዚህ አይነት ወንዶች ሲኖርሽ ስትደሰች እንጂ ስታጭ ወይም ስታዝኝ ማየት ማወቅ አይፈልጉም ስንት ልበ ቅን ወንዶች አሉ ዞር ብትይ መልካም ነው እድሜሽን አታስበይ

    • @alem8640
      @alem8640 6 днів тому +2

      Kchaleshi tolo meleiet new degimom tseli

    • @MeronSisay-h3p
      @MeronSisay-h3p 5 днів тому

      @@kokotubeኮኮሚዲያ እሽ የምር ስው እንዴት ነው የራሴ የሚለውን ስው ባህሪ የማያውቀው እላለው ደግሞ ዛሬ ምን ሆንሽ ከማለት ውጭ ምንም አይልም እኔም አሁን ላይ ቸላ ብዬዋለው ፍቅር ያልቃል ግን ቸልተኝነት ምድነው

    • @fiitofirecha408
      @fiitofirecha408 2 дні тому

      @@MeronSisay-h3p enem betam🥺

  • @ruthkas9268
    @ruthkas9268 6 днів тому +2

    wait የኔን ጥያቄ ነው እኮ የጠየቅሽው 😂I'm living seattle

  • @tabe8913
    @tabe8913 6 днів тому +2

    You can message me if you want to chat. I live in Seattle. The Ethiopian Community in Seattle has many resources including workshops in Mental Health organized by Ethiopian Health Care Providers. You’re not alone. You just need to take the first step- Ayzosh and pray-
    Thank you Dr for the valuable information you share. May God bless you abundantly.

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 6 днів тому