Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 70 - ውጪያዊ ነውጥን ለመርታት ውስጣዊ ጥንካሬን መገንባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 146

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Рік тому +3

    ዶ/ክዬ ለአንተ 100 ሺ ሲያንህ ነው ግን አትጥፋ ምክንያቱም የሰው ሀሳብ ዙ ስለሆነ ትረሳለህ ይህን ምክር ተቀበል አእኔ የዛሬ 7 አመት ጀምሬ ነበር የምከታተልህ ተባረክ

  • @esatenawuha
    @esatenawuha Рік тому +4

    ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ

  • @RahelBahru
    @RahelBahru Рік тому +26

    በጉጉት አኮ ነው የምንጠብቅህ❤

  • @mulatuyohanes7778
    @mulatuyohanes7778 Рік тому +1

    ዶ/ር በትክክል ብለሃል እኔ ለብዙ ጊዜ በራሴን መጥበሻ ልክ ብዙ እድሎች መጠቀም ሲገባኝ አልተጠቀምኩም አመሰግናለሁ ለማሻሻል እሞክራለሁ ደስ ብሎኛል

  • @AsterMeried1718
    @AsterMeried1718 Рік тому +2

    ይህን ፕሮግራም የማለዳ መና ብዬዋለሁ።

  • @Addistoday
    @Addistoday Рік тому +9

    ገራሚ ነው 100ቀናት ተዝቆ የማያልቅ የህይወት ጥበብ🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Рік тому +15

    Congratulations we made it to the 70 day , glory to God.
    Thank you Dr. Mehret for your determination and commitment!
    My intake of wisdom “ avoid limitation, use the opportunity and don’t focus on the problem’
    God bless you

  • @Anumma572
    @Anumma572 Рік тому +2

    Tbark Tlek Tmehert New

  • @wubeman5813
    @wubeman5813 Рік тому +2

    Thank

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 Рік тому +2

    በየማለዳው ለአይምሮዬ የምመግበውን ምግብ አቅራብዬ ❤

  • @tigistshewaamare5474
    @tigistshewaamare5474 Рік тому +2

    Wow amazing teaching

  • @tawfiqhikima8958
    @tawfiqhikima8958 Рік тому +2

    Well come

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel6802 Рік тому +3

    Great full

    • @deehope9477
      @deehope9477 Рік тому

      Lol, .... greatful for what?

    • @wintaamanuel6802
      @wintaamanuel6802 Рік тому

      @@deehope9477 for havening mentor and when we like and comment the messages will be more viral 🙂

  • @menalegirma6972
    @menalegirma6972 Рік тому +2

    ራስ ዶክተር ምህረታብ ብሀለው፡፡ለእኔ🙏🏾

  • @kh9689
    @kh9689 Рік тому +5

    ከውስንነት ከጠባብነት አድነኝ እርዳኝ ጌታዬ! የልብ ስፋቱንም ይስጠን! እናመሰግናለን ዶ/ርዬ!

  • @joeendrias186
    @joeendrias186 Рік тому +2

    Thank you very much.

  • @TsegayeAmbo
    @TsegayeAmbo Рік тому +1

    የራሴን የበኩሌን ለሶስት ሰዎች ሼር አደርጋለሁ !

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Рік тому +3

    የቻልኩትን ያህል እየላኩ ነው 🤩

  • @WengelKebede
    @WengelKebede Рік тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Рік тому +3

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @YeabsiraZegeye
    @YeabsiraZegeye Рік тому +1

    Betam enamsgnaln! Dr. btam tkami yetbeb hasb nw share yadrkn.

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh Рік тому +1

    የኔ ድንቅ እልፍ ሁንልኝ አምሰግናለሁ ❤️

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485

    I really want to appreciate for your time. Thank you so much for investing on us God bless.you dr.

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 Рік тому +7

    love it my beloved brother !

  • @amharicmotivate369
    @amharicmotivate369 Рік тому +2

    Thank you

  • @yisehakdawit7371
    @yisehakdawit7371 Рік тому +4

    I am learning a lot, thank you very much Dr.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Рік тому +6

    It’s a great idea thank you so much 🙏💕💕💕

  • @atitegebalem8960
    @atitegebalem8960 Рік тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !!
    ስጦታችን ነህ ።

  • @nursefabarshanursefabarsha
    @nursefabarshanursefabarsha Рік тому +1

    ዕድሜ ይስጥህ

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 11 місяців тому

    እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር የኛ መሀበረሠብ ስድብን የሚያይ ያክል ጥሩ ነገር እንደማይከታተል ያሣያል

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Рік тому +5

    Thank You Dr blessings ❤

  • @FilimonBekele
    @FilimonBekele Рік тому +2

    Thanks Dr.

  • @selam-pz5ds
    @selam-pz5ds Рік тому +1

    ዶክተር ብዙ ተማርን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኛንም የተማርነውን የምንተገብር ያርገን

  • @yabu111
    @yabu111 Рік тому +3

    Wow 🙏

  • @israelsef9144
    @israelsef9144 Рік тому +1

    best mind set (part 70)

  • @hannayeshinegus5643
    @hannayeshinegus5643 Рік тому +4

    Great lesson!

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ዶክ❤❤❤

  • @meronambachew3696
    @meronambachew3696 Рік тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር ደስ የሚል በምሳሌ የተደገፈ ትምህርት ነዉ🙏🥰

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 Рік тому +1

    መቶ ቀን መቶ ጥበብ በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሆነ ለብዙዎች እንዲደርስ እኔ share አደርጋለው እናንተስ???

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Рік тому +2

    "Thank.you.so.much.
    For.your.nice.advice."
    "Doctor.Mehret."❤👈

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Рік тому +1

    በጣም ጡሩ ምክርና ጥበብ እናመሰግናለን doctor

  • @Beza2122
    @Beza2122 Рік тому +5

    God bless you Dr. I learned a lot.❤🙏

  • @Munatube-zb4bu
    @Munatube-zb4bu 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉dr thanks for all your idea. You are give big condition for now and future generation

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Рік тому +2

    Thank you Dr Meheret 🙏

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ

    ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @aklilualemu
    @aklilualemu Рік тому +1

    በጣም ትክክል። thank you

  • @aleble4752
    @aleble4752 Рік тому +1

    በጣም ተጠቅመናል

  • @ayb7524
    @ayb7524 Рік тому

    ,ሰላም ዶር ከሚያቁርቡልን ጥበብ ብዙ እየተማርን ነው ስለጊዜ አጠቃቀምም በጥበብ መልክ ትምህርቶችን ወስደናል፡፡በተጨማሪም ከህይወት ልምድ ሰው ያስተማረውን ሁሉ እራሱም መፈጠም እንደማይችል ተምረናል፡፡እርሶም ራስዎ በየሰላሳ ቀን እንድ ረዘም ያለ ጥያቄ እና መልስ መልክ ዝግጅት ይኖራል ብለው በ 70ኛው ቀንም አላሳኩም ፡፡

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Рік тому +2

    Thank you, Doc

  • @asterhailemariam5550
    @asterhailemariam5550 Рік тому +2

    Thank you for sharing your knowledge.

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Рік тому +1

    ህይወታችን በትግል የተሞላ ነው በትግሉ ውስጥ እያለን እንማረራለን ካለፈ በዃላ ግን ህይወት የምትጣፍጠው በትግል ውስጥ እንደሆነ እንረዳለን

  • @mercigeb513
    @mercigeb513 Рік тому +3

    Thank you very much Doctor ❤

  • @AbushuPeter
    @AbushuPeter Рік тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን ተባረክ!!

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 Рік тому +1

    Dr Blessed 😊

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Рік тому +2

    Doctor thanks for your help and support 🙏❤

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Рік тому +2

    What a mervelous and Striking commitment and devotion, Am really grateful of listening to u!... I wish I could be you Dr.... Blessssss You!!!

  • @AmAmeera
    @AmAmeera Рік тому

    thank you so much doctor experience for you sharing everyday my life is changed thank you

  • @michaelmekonnen6328
    @michaelmekonnen6328 Рік тому

    My Wise brother bless❤❤❤❤

  • @habenkahsu
    @habenkahsu Рік тому

    ❤❤ yesew mehert

  • @workalemkahsay2391
    @workalemkahsay2391 Рік тому +2

  • @BirukTamirat-s8z
    @BirukTamirat-s8z Рік тому

    Dr no word to explain my word ...

  • @jebrielkemal5009
    @jebrielkemal5009 Рік тому +1

    Very constructive

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 11 місяців тому

    Fetari yestln

  • @user-absinia
    @user-absinia Рік тому

    እራሳችንን ከዕድሎች አሳንሰን ማየት ሳይሆን ወደ መጡልን ትልልቅ ዕድሎች ማሳደግ አለብን

  • @davegov8258
    @davegov8258 Рік тому +1

    Great

  • @abbaabunaa3562
    @abbaabunaa3562 Рік тому

    ትልቅ የሕይወት ጉዞ ትምህርት ነው በእያንዳንዳችን ውስጥ ተሸክመን የተጓዝነው ።

  • @HailegebrelAseged
    @HailegebrelAseged Рік тому

    Addis eyeta enday selastmarkgn edme yestelen abat❤

  • @HanaTadesse-zd9sr
    @HanaTadesse-zd9sr Рік тому +1

    " የሰው ልጅ ልቡን ካላሰ ፤ መከራ የሚቀበልበትን ማንነቱን ካላሳደገ በስተቀር መከራን አጠፋለሁ ብሎ ቢሞክርም መከራውን ይጨመራል እንጂ አያጠፋውም " ። መከራን ተቀብሎ መፍትሄ የማፈላለጉን የጥበብ አቅጣጫ ስላሳየኸን ዶክተር እናመሰግናለን ።

  • @mekybekele771
    @mekybekele771 Рік тому

    Thank you for your wisdom sharing I learn a lot 🙏🙏

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 Рік тому +1

    Thankyou!

  • @abayinehabriham8466
    @abayinehabriham8466 Рік тому +1

    Tnxs Doc

  • @abeldejene6330
    @abeldejene6330 Рік тому

    Woderful tip of wisdom....

  • @setegncherinet4463
    @setegncherinet4463 Рік тому

    We thank you Dr.

  • @DrhoneyBendonldson
    @DrhoneyBendonldson 6 місяців тому

    Beloved mom 1 chor 13: love is kind, patient & polite graduation gift world late, good well& ceo happy mothers day.❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💞💞💞💞👏👏👏👏dr honey ben

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z Рік тому

    you r blessed & stay blessed❤❤❤

  • @jonnyphotogrhpy11924
    @jonnyphotogrhpy11924 Рік тому

    God bless u Dr🙏🙏

  • @samuelkebede9466
    @samuelkebede9466 Рік тому

    Your example easy and fun also learn to match tnks

  • @SurafelMulu-d8x
    @SurafelMulu-d8x Місяць тому

    መልካም

  • @DerartuGetachew-s9d
    @DerartuGetachew-s9d Рік тому

    This channel is deserves more 100k 🥰🥰🥰 Thank you 🙏

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Рік тому

    #እናመሰግናለን ። DR

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому

    This guy is Abiy Ahmed's
    Mentor‼️

  • @AragawAmare-dg7lk
    @AragawAmare-dg7lk Рік тому

    yhanks mor Doctor

  • @enu1560
    @enu1560 Рік тому

    exactly

  • @simonhaile2670
    @simonhaile2670 Рік тому

    Think you ❤❤❤

  • @angosomtsegay2436
    @angosomtsegay2436 Рік тому

    Wow ❤❤❤ I love you, you are so blessed mind and wise man

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi Рік тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Рік тому

    እናመሠግናለን

  • @KumeraGelata
    @KumeraGelata Рік тому

    Thank you Dr. Your Idea and your views are the power to change man kind ! May God bless you & your year.

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Рік тому

    I enjoying this wisdom series. Thanks Dr. ❤

  • @genettercha5811
    @genettercha5811 Рік тому

    ❤❤good job ❤❤

  • @NathyNathanaelManchlot
    @NathyNathanaelManchlot Рік тому

    የ እኔ takeaways
    በህይወታችን የመልካም ምርጫዎችን መስፈርት እናስተካክል፣ ራሳችንን ወደ እድሎቻችን እናሳድግ።
    መከራዎቻችንን ራሳችንን እናሳድግባቸው።

  • @sebhattesemma8890
    @sebhattesemma8890 Рік тому

    ፕሮግራሙ ቢቀጥል ደስ ይለናል።

  • @semirahmed9002
    @semirahmed9002 Рік тому +1

    Papa

  • @ashenafigebre4284
    @ashenafigebre4284 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workinehmuseelias206
    @workinehmuseelias206 Рік тому +1

    🎉🎉🎉

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 Рік тому

    🙏

  • @KidEtayyy
    @KidEtayyy Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @mimigreenmelbourne3264
    @mimigreenmelbourne3264 Рік тому +1

    ዛሬ 5 ሰው ጋር ደውዬ subscribers አስደርጋለሁ

  • @HabibollMobile
    @HabibollMobile 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sinishawtadele
    @sinishawtadele Рік тому +2

    Almost 70k subscribe y’all