የአንድዬ እናት :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 581

  • @EziraHailemichel
    @EziraHailemichel Місяць тому +384

    ምርትዬ የኔ ቅን ፀጋውን ያብዛልሽ በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ካሴት በስጦታ የተሰጠኝ እሄ አልበም ነበር ገና ልጅ እያለው እሙሽ የምትባል የአቦስቶ ስላሴ ልጅ ወደ እኛ ሀገር በስራ መጥታ በስጦታ ሰጠችኝ ሙሉውን አልበም እስከአሁን በቃሌ እችለዋለው በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ዘላለማዊ ለገና ቢሰራ ጉጉቴ ነው እንደኔ ምርትዬን ምትወዷት ሼር አርጉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @naemisemere9954
      @naemisemere9954 Місяць тому +5

      Des yelal be west betawarat ena endadis betseraw ❤❤❤❤

    • @YohannesTamsgen
      @YohannesTamsgen Місяць тому +6

      Eziraye eshi❤

    • @MeseretSine
      @MeseretSine Місяць тому +3

      ❤❤❤❤❤❤

    • @BeyeneYonas-kx7vp
      @BeyeneYonas-kx7vp Місяць тому +12

      መውደዴ ወሰን የለውም እሷን የምወድበት❤❤❤❤

    • @BeyeneYonas-kx7vp
      @BeyeneYonas-kx7vp Місяць тому +8

      ከዚህ በላይ ፀጋውን ብዝት ያርግላት

  • @EfrataFentaw
    @EfrataFentaw Місяць тому +103

    እኔ በግፍ ከምሰራበት ቦታ ተባርሬ የምገባበት አጥቸ ማንም ዘመድ ሳይኖረኝ ባይተዋር ሆኘ በማለቅሰበት ሰአት እመብርሀን ደጅ ሄጀ ሰጮህ ከዛም ድንግል ማርያም ለቅሶየን ብቸኝነቴን ሰምታ ባዳዉን ዘመድ አድርጋልኝ ባልጠበኩት ሰአት ሰራም አግኝቸ አሁን በሰላም እኖራለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SamriAdmasu-t5b
      @SamriAdmasu-t5b Місяць тому +10

      አይዞሽ ሁሌም እመቤቴ ማርያም የእየሱስ እናትን ለምኛት ላንቺ የሠማችሽ ለኛም ትስማን!!!!❤❤❤❤❤ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም❤❤❤❤

    • @LamrLamru
      @LamrLamru Місяць тому +5

      ❝ባዳውን ዘመድ አድርጋልኝ❞🥺 power ful word!

    • @BabyBaby-hy9iz
      @BabyBaby-hy9iz Місяць тому +2

      ተመስገን እሷን እናት አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እመ ብርሀን ለኛ ልዮ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @talcarreant326
      @talcarreant326 Місяць тому +2

      ​@@SamriAdmasu-t5bከቻልሽ የመድሀኒአለም በሚለው ብታስተካክይ። ለምን እንዳትይኝ ካልተመቸሽ እዛው

  • @AbejuYeMaryamLiji
    @AbejuYeMaryamLiji Місяць тому +70

    እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል ❤❤❤

  • @henoktesfaye-vp2zt
    @henoktesfaye-vp2zt Місяць тому +27

    እኔም ትውልድ ነኝ " ብፅዕት እልሻለሁ የአንድዬ እናት ድንግል ማርያም "
    በብዙ ተባረኪ ምርትዬ 🙏🙏

  • @haileabhabtemariam4393
    @haileabhabtemariam4393 Місяць тому +22

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ፡ እንደ ስምሽ ምርጥ ነሽ የነኤ እህት 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @BabeFikru
    @BabeFikru Місяць тому +24

    ኮመንተ ተቀደምኩ ምርትየ የኔ ድምፀመረዋ የልጅነቴ አፍመፍቻየ ዝማሬመላእክት ያሰማልን በፀሎትሽ አስቢኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому +31

    ውድ የኦርቶዶክስ ምእመናን ልጆች እንኳን ለ ህዳር 21 ለመቤታችን ቅድስት ድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Місяць тому +12

    ምርትዬ የእኔ እናት መንፈስቅዱስ አንቺ ላይ አድሯል በእውነት በዝማሬሽ ማይጽናና የለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c Місяць тому +3

    ምርትዬ የኛ እንቁ የምኖድሽ ጸጋ በክርስቶስ ይብዛልሽ ❤❤❤

  • @Honalign
    @Honalign Місяць тому +8

    እታችህን በጣምነው ምንውድሽ እግዚአብሔር አምላክ ፃጋሁን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏😘💐💐💐💐💐💐😘😘

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ❤❤

  • @BetelhemSefiw-n7l
    @BetelhemSefiw-n7l Місяць тому +11

    ማርያምዬ የአንድዬ እናት አማላጄ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Місяць тому +12

    ሁሌም ስላንቺ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ፤ ይህን የመሰለ ጸጋ ይህን የመሰለ መባረክ እኛንም ሊያሳጣን ነበር አጅሬው፥ ተመስግን፤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ምርትዬ የኦርቶዶስ እንቁአችን እንወድሻለን!!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Місяць тому +7

    I am proud of you for using the thousand-year-old picture of Mary and her son, not the European's fake picture.

  • @MesretdegfamulatuMulatu
    @MesretdegfamulatuMulatu Місяць тому +6

    ምርትዬ እንዴት እንደምወድሽ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ የኔ ውድ 🙏🤲🤲🤲🤲🙏

  • @QwAs-o5u
    @QwAs-o5u Місяць тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማረ መላእክትን ያሰማለን እህታችን እንወድሻለን የአገልግሎት ዘመንሽን ድንግል ማርያም እናቴ ከነ ልጇ ትባሪክሽ 🤲❤️🥰🙏

  • @BereketAmde-di1wm
    @BereketAmde-di1wm 23 дні тому +2

    Maryamn mirtneshn ejig betam nw miwedat💖💖💖💖
    Egziabher yitebkesh...yandeye enat edme tena tistesh🙏🙏🙏

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk Місяць тому +7

    በእውነት ነው ምላቹ መዝሙር የርሷ ብቻ ነው ምሰማው። ዝማሬ መላእክት ያስማሽ

  • @sz8758
    @sz8758 Місяць тому +2

    May the blessings of Eyasus Kristos, Dingle Miriam Son continue to be with you and your family, ❤

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ክብር ምስጋና ለእናቴ ለእመቤቴ ለድግል ማርያም ይሁን

  • @TadelechWanigoro-r7v
    @TadelechWanigoro-r7v Місяць тому +4

    የኛ እንቁ ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሁሉ ነብስን ያለመልማል በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ♥️♥️♥️🥰🙏✝️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሽ

  • @abselom699
    @abselom699 Місяць тому +6

    ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ🙏

  • @berhanutesfaye2209
    @berhanutesfaye2209 Місяць тому +3

    እመቤቴ ማርያም ባለንበት ትጠብቀን አሜን አንችንም ቤትሽን በበረከት ትጎብኝልሽ

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth Місяць тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ!

  • @adisa-q6g
    @adisa-q6g Місяць тому +6

    ምርትዬ❤ በጣም ነው ዝማሬዎችሽን ምሰማው ዘምራቸዋለው እዳውም ጓደኞቼ እራሱ እሷ የምርትነሽን መዝሙር ጓብዟት ትመለሳለች እስክባል ድረስ በጣም ነው ምወድሽ ❤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን👏👏👏

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ Місяць тому +4

    ፀጋውን ያብዛልሽ ያንቺና የዘማሪት ህይወት ድምፅ ያስለቅሰኛል 🙏✝️❤ አንደክምም ስንጠራሽ ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ 🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️😭

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 Місяць тому +4

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር እናቴ❤

  • @Tube-e4c
    @Tube-e4c Місяць тому +5

    እመቤታችን የአንድየ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት.ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Asfu-f4j
    @Asfu-f4j Місяць тому +4

    ምርትየ እስከነ ቤተሰቦችሽ እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤❤❤ከህፃንነቴ ጀምሮ መዝሙርሽን እየመው ነው ያደኩት ።ዛሬ ደግሞ በስደት መፅናኛየ 😢😢ስምሽ ስንቅ ነው እመብርሀን ሰላም መልሽኝ 😢❤🤲🤲🤲

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 Місяць тому +3

    ምርትዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hailuamare3769
    @hailuamare3769 Місяць тому +5

    ❤ አሜን ትቅደምለን ምርታለም እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤

  • @yohannesguadie4499
    @yohannesguadie4499 Місяць тому +2

    እግዚዓብሄር በበረከት ይሙላሽ ምርትዬ
    መዝሙር እንድዎድ ትልቁን ሚና አለሽና እግዚአብሄር አብዝቶ ባርክሽ!!!

  • @hawico
    @hawico Місяць тому +5

    ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ
    እመቤቴ እናቴ አመሰግንሻለሁ ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @BeyeneYonas-kx7vp
    @BeyeneYonas-kx7vp Місяць тому +3

    እልልልልልልልልል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @genethailu4895
    @genethailu4895 День тому +1

    አንድ ወር ሙሉ ይህንን መዝሙር ያልሰማሁት የት ሄጄ ነው😢😢😢
    ምርትዬ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልሽ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    እመቤታችን ለሁላችንም ከፊት ትቅደምልን አሜንንንን❤❤❤❤❤
    የእመቤቴ ተዓምር አምና የ8ወር ፅንስ ጠፍቶብኝ ነበር፣ እመብርሃን ምን ይሳናታል፣ ከነሀጥያቴ ሱባዔ ለመባልም ያልደረሰ ልመና ደጅ ጠናኋት፣ መንታ ማርገዜን ያወኩት ታምሜ መስሎኝ ሆስፒታል ሄጄ ነው።
    አይደንቅም ወይ የእመቤቴ ምልጃ፣ ቸርነቷ፣ መሻቴን ብቻ ቆጠረችልኝ የእኔ እናት ምስጢረኛዬ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  День тому +1

      ሁሌም እናት እናት ነች ጌታን ይዛ በበርሃ የተሰደደች የኛን የዘወትር ጭንቀት ልመናሽን ስለፈጸመችልሽ ተመስገን ።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Місяць тому +3

    ምርትዬ የኔ እህት እንኳንም እግዚአብሔር በቤቱ አፀናሽ

  • @LeakemaryamWeldegebriel
    @LeakemaryamWeldegebriel Місяць тому +3

    በመከራቀን የጠሩሽ ዳኑ እመቤታችን የአንድየ እናት❤❤❤❤❤ የልጅነታችን መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @سلامه-ز3و
    @سلامه-ز3و Місяць тому +3

    ምርትዬ የኔ ዉድ መዝሙረችሽ እንዴት ደስ እንደሙልኝ ፀጋዉ ያብዛልሽ🙏❤️❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ Місяць тому +4

    አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት አሜን

  • @Senayit-e8j
    @Senayit-e8j Місяць тому +5

    ስምሽ ስቅ ነዉ ባቺ ላመኑበመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ
    እድሜ ይስጥልን ተባረኪ ቤትሽን ትባርክልሽ

  • @alazarFikaduWeldeet
    @alazarFikaduWeldeet Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold Місяць тому +3

    ማርያም እናቴ ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል.......እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችሽ ትጠብቃቹሁ እህት

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta Місяць тому +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏

  • @NebiyuDaniel21
    @NebiyuDaniel21 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ አለምን ለማሳለፍ ሲመጣ ከፃድቃን ወገኖች ጋር በቀኙ ያቁምሺ 👏 የድንግል ማርያም ፋቅር በሰውነትሺ ይደር።

  • @KasugrmaAgaro
    @KasugrmaAgaro Місяць тому +3

    የኔ ማር ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ayelebekele7315
    @ayelebekele7315 Місяць тому +4

    ድንግል ማርያም በፍቅሯ ታጽናሽ እህቴ ከእቅፏ ሊያወጡ የሚታገሉትን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታርቅልሽ ትላት በስሟ ብዙ የሆኑ ዛሬ ተበትነዋልና

  • @AbdulrahmanYaqoob-q8c
    @AbdulrahmanYaqoob-q8c Місяць тому +5

    Ameen Ameen Ameen zimare malakten yasamalin ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 Місяць тому +4

    ወይኔኔኔኔ በስመአብ ምርትዬ ማርያምን የልጂነቴ ያደኩበት መዝሙር ነው ከሰንት ዘመን በዋላ ሰማሁት እፍፍፍ እንዴት ነፍሴ እንደተደሰተች ደግሞ ዛሬ በጥዋትቱ የቲቪ ሰገባ ከላይ አገኛውት 😘😘🙏 ምርትዬ ቀጣይ ደግሞ ፍቅርህ የብቻ ነው አምላኬ ፍቅርህ የብቻ ነው ጌታዬ የምለው መዝሙር ዘምሪልን እና በዚሁ ልቀቂልን 😘 ከዛም ቀጥሎ እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ሰለሰምህ እቃጠላሁ ፍቅርህ እኔን ይመሰጠኛል እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል የሚለው በማርያም እንዳታልፊኝ በጣም የምወዳችሁ መዝሙሮችሺ ናቸው ባልሳሳት ያንቺ ናቸው 😘😘

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Місяць тому +3

    እመቤታችን የአንድዬ እናት በመገዳችን ቅደሚ ከፊት ስምሽ ስንቅ ነው አችን ያመኑ በመከራ ቀን ጠሩሽ ዳኑ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እመ መምላክ ትጠብቅሽ ❤

  • @MestawetFiseha-m6g
    @MestawetFiseha-m6g Місяць тому +3

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ምርትየ የኔናት ❤❤❤ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AtsedeDerseh
    @AtsedeDerseh Місяць тому +2

    ከልቤ የማርያም ፍቅር ውስጤ እዳለ አወኩ ስለማርያም ሲዘመር መዝሙር ስሰማ አጠገቤ ያለች ያህል ይሰማኛል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @eftahtube7646
    @eftahtube7646 Місяць тому +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማል ምርቴ እንወድሻለን።

  • @giyontube_
    @giyontube_ Місяць тому +5

    እመቤታችን ለአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደም ከፊት ❤እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን እንወድሻለን!!

  • @YodMedia21
    @YodMedia21 Місяць тому +2

    የልጅነት ሰንበት ትምህርት ቤቴ ትዝ አለኝ ምርትዬ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Місяць тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c Місяць тому +3

    ድምፅሽ ማይለወጥ ግሩም ነው ተባረኪ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
    የተዋህዶ ልጆች እየገባቹ ተመገቡ ልስልስ ያለ የእማ ፍቅር ምግብ ቀርቦልናል

  • @SibehatGebru-jv8zo
    @SibehatGebru-jv8zo Місяць тому +2

    ስምሽ ስንቅ ነው ባንቺ ላመኑ❤
    በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @yoditdemelash4011
    @yoditdemelash4011 Місяць тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @parity51
    @parity51 19 днів тому +1

    ለእኔ የጌታዬ እናት ምልጃ ብዙ ግዜ ደርሶኛል። ምልጃዋ ይድረሻችህ

  • @mdmd-g2z3s
    @mdmd-g2z3s Місяць тому +2

    የኔ እናት ስወድሽኮ ምርትዬ ዝማሬ መላክ ያሰማልን❤❤❤ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዀ1ጐ

    እንኳን ለወላዲት አምላክ እናታችን ፅዮን ህዳር ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ወላዲት አምላክ ፀጋውን ታብዛልሽ 🙏❤

  • @Fetenech
    @Fetenech Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲 እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፍት ስምሽ ስንቅነዉ በአንቺ ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c Місяць тому +3

    የተዋህዶ ልጆች የመቤቴ ወዳጆች እንኳን ለህዳር ጽዮን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Місяць тому +2

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ምርት ነሽ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @MahiderAlene
    @MahiderAlene 8 днів тому +1

    tebarekilgn Mrta Ehta ewedshalehu ke ljneta jemro nw Mezmurocheshn Madamtew Bebzu nw mbarekbet nurilgn!!!!

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl Місяць тому +1

    Amen Amen Amen zmare Melaekt yasemaln Mrtinesh edmena tena yistlen FETARY 💗 🙏.

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Місяць тому +2

    አሜን እመ አምላክ ቅደሚ ከፊት እረ ታስፈልጊኛለሽ ተጨንቄአለሁ ነይ እመ እግዚአብሔር ክፈቴን ተይው ንፅህናሽ እዳየን ይክፈል

  • @GashawYmaryam
    @GashawYmaryam Місяць тому +2

    ዝማሬ ጣእምን እንዳሰማሽን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን !!!❤❤❤

  • @AsterMekonnen-u8g
    @AsterMekonnen-u8g 24 дні тому +1

    ምርትዬ ፀጋውን ያብዛልህ ልሽ የመንፈሴ አዳሽ ነሽ ከአነቺ ጋር ነው ያረጀው

  • @GaredewYilma
    @GaredewYilma Місяць тому +2

    ምርቴ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው። ህይወት የሚያረሰርስ ዝማሬ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Місяць тому +2

    እልልልልልልል በቤቱ ያፅናሽ የአገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWelid
    @TigistWelid 12 днів тому +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ምርትዬ 🥰we love you❤️

  • @henockgetachw9275
    @henockgetachw9275 Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Місяць тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንደት እንደምወደው ዝማሬሽን ሁሉ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምውዳት እንኳን አንችን ሰጠን

  • @esubalewwoday2840
    @esubalewwoday2840 Місяць тому +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታችን ነሽ

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Місяць тому +3

    ብሰማው ብሰማው እንዴት ደሰሰሰሰ እንደሚል 😍🥰🥰🥰🥰

  • @godoliyas2885
    @godoliyas2885 Місяць тому +2

    የልጅነቴ ዝማሬ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርቴ🌷🌷🌷🌷🌷

  • @AsterMekonnen-u8g
    @AsterMekonnen-u8g 24 дні тому +1

    ምርትዬ የድንግል ማሪያም ልጅ በህይወቴ ዘመን ሁሉ መንፈሴን በመዝሙርሽ አድሼ እየኖርኩት ነው።ብቻኝነት ስሰማኝ አኑሮኛል ጌታ መድሀኒያለም ፀጋውን ያብዛልሽ !ከልጅነቴ ጀምሮ ነው።የእኔ ቆንጆ አንድ ላይ እያረጀን ክፉ አይንካሽ።

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف Місяць тому +2

    እመቤታችን የአንድዬ እናት በመንገዳችን ቅደሚ ከፊት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ምርትዬ ❤❤❤

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork Місяць тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያ በሙሉ ❤❤❤❤🎉

  • @gamef7636
    @gamef7636 Місяць тому +4

    😢🥺🥺🥺🥺🥺🌿❤️❤️❤️🌿🌹🌹🌹🌿🥰🥰🥰🌿 እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏿

  • @Tizu16
    @Tizu16 Місяць тому +2

    ❤❤🙏🙏 አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሪን ያሰማልን

  • @Mahderkidusan27
    @Mahderkidusan27 Місяць тому +6

    ስምሽ ስቅ ነው ባንች ላመኑ በመከራ ቀን የጠሩሽ ዳኑ እናቴ የስደት ስቄ እማ ዛሬም ግን በዋዜማሽ ከፍቶኛል 😢 😢
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እመአምላክ ከቤትሽ ትግባ ምርጥዬ ❤🙏

  • @ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ
    @ምህረትአሰፋ-ለ2ቈ Місяць тому +2

    ፀጋዉን ያብዛልሽ ምርትዬ❤❤❤

  • @meazaandu2100
    @meazaandu2100 Місяць тому +2

    ምርትየ ዝማሬ መላአከ ያሰማልን ፉጣሪ ይጠብቅሺ እመቤቴ ጥላ ከለላአ ትሁንሺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gideyhadisalemu7719
    @gideyhadisalemu7719 Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በልጅነት ግዜ በካሴትሳዳመጠው ነው ያደግሁት !

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Місяць тому +2

    እንኳን አደረሰን: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ethiofunny3239
    @ethiofunny3239 Місяць тому +1

    yene wd zemari ..rejim amet zmareshin eyeseman eninur ..tebarekiln mrtye

  • @MeskremKefa
    @MeskremKefa Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን

  • @AsheMelee
    @AsheMelee Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ።የእመቤታችን ጸጋና በረከት አይለየን ❤

  • @LinaNegusu
    @LinaNegusu Місяць тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን

  • @ፌቨፈቨ
    @ፌቨፈቨ Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርትነሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። አሜን!!!

  • @AyelechTseribo
    @AyelechTseribo Місяць тому +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ።

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ Місяць тому +2

    ምንም በዚች አለም ፈተና ቢበዛ የአንድዬን እናት ይዞ ማያሸንፍ የለም ስሟ ስንቅ ነው የመቤቴ💝💖💐🕊️

  • @Habtam-sz2mi
    @Habtam-sz2mi Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️🙏

  • @ናታኒም-ነኝ
    @ናታኒም-ነኝ Місяць тому +3

    ድንግል ሆይ የሲኦልን ደጅ እንዳላይ ለምኝልኝ🙏🙏🙏

  • @misrakgobena
    @misrakgobena Місяць тому +1

    ምርትዬ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ና የልብሽን መሻት በጎውን ነገር ብቻ ያድልሽ እስከመጨረሻው ሞገስ ይሁንሽ የምር በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ባንቺ መዝሙር አምላክን ማግኘት መቻል ወዱሱ ማቅረብ መመሰጥ መፀፀት ቡዙ ቃላት የለኝም በእግዚአብሔር በፃድቃን በእናታችን በቅዱሳን በሐዋሪያቱ በሁሉ ስም እናመሰግናል ። ድንቅ ነገር ምንኛ መታደል ነው ምርትዬ የምር መላዐኩ በክንፉ ይጠብቅል ከነቤተሰቦችሽ እንወድሻለን ማርያምን ።❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @TemesgenAlemayeu-kf7hw
    @TemesgenAlemayeu-kf7hw Місяць тому +1

    ፀጋውን ያብዣልዥ ❤🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን