Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድና የተከበራችሁ የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላኬ ሆይ ተመስገን❤
Amen Amen Amen 🙏
@@milkanatube4685 Temesgen edlegna nen
A❤m❤e❤n❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉A men
Tt😮@@milkanatube4685
አሜን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳቹ መልካም በአል አገራችንን ሰላም ያርግልን🥰
እኔ የማመልከው ሞትን ድል ያረገው እየሱስ እንዴት ድንቅ ነው ግን የኔ ንጉስ
የተረበሸውን ልቤን ፈወሽልኝ:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ::
God has risen🙏🏾.may God comfort in your anxieties.
መልካም የትንሳኤ በአል
ቸቸቸ#ቸ @@Black-lioness
🎉😮❤🎉😮❤😮❤🎉😮❤🎉❤🎉❤😮
ምርቴ በጠዋትለፀሎት እንደ ንስር ያስነሳኝ መዝሙር እልልልልልልልልልል መስክሩለት እሰይ እልልልልልልል የትንሳኤዉ ጌታ ❤❤❤
የትንሳኤያችን በኩር ሆኖ ክርስቶስ ተነስቶአል እንኳን አደረሳቹ❤ ምርትዬ የኔ ተወዳጅ❤እንኳን አደረሰሽ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ በእውነት በአካል ጎልጎታ የተገኘሁ ያህል ይሰማኛል። የግጥሞቹ ኃያልነት የዜማው አወራረድ የትንኤውን ምሥጢር፣ ኃይል እንዴት እንደገለፀው ሳስብ በእውነት ድንቅ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ አሜን።
❤❤❤❤
Enem batame yaegezyabbhrene sera enadalbate batame manfse yetadasale
Wandemea selagolegota ewkatu selalaghie gelaselaghie Solomon ka Boston
ወዳጄ ሆይ ዉበትህ ዉብ ነዉ የሚያበራተጨነቀ ተንቀጠቀጠ ጠላት ፈራ እጹብ ያንተ ስራ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተነስቷል በዚህ የለም✨ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን🙏
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)ሰላም እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )ኮነ (ሆነ)ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤
ተነስቷል በዚህ የለም መድሀኒዓለም እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም ተነስቷል እዚህ የለም ( መድሀንያለም) ...................አሜን አሜን
ይህ ዝማሬ ስሰማ ደስታዬ ከልክ በላይ ይሆንና አለቅሳለው ❤❤❤
እልልልልልልልልል የምወድሸ እህቴ ምርትዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ይህን ኮሜት የምታነቡ በአገርም በውጭም ያላቹ እንኳን ለብርነ ትንሳዬው በሰላም ከደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋሕዶ ልጆች የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ
Endet
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”❤❤❤ - ሉቃስ 24፥5
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘወትር ፈጣሪን ከምለምነው ነገር ውስጥ አንዱ የምወዳቸውን ሰዎች እንዳላጣ መማፀን ነው።ከምወዳቸው መካከል ደግሞ እህታችን ምርትዬ አንዷ ናት።መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። በቤቱ ያፅናሽ።.....
አሜን እኔኳን አዴረሳችሁ በሰው አገር ያለነው የተዋህዶ ሎጆች ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በዴጁ የምናከበር ያድረግ
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን:: እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እህታችን ምርትነሽ እንኳን አደረሰሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስሽ አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊውያን!#ምርትነሽ እመቤታችን ፀጋላ ፀጋ ትደርብልሽ አገልግሎትሽን ታስፋልሽ ቸሩ መዳኃኒአለም በበረከት ይሙላች በተዋሕዶ ቤት ያፅናሽ አመሻሽ እድሜሽን ይባርክርልሽ 🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳ አደርሳችሁ የመዳም ቅመሞች ሙሉ የኢትዮጽያ ህዝባች ሰሰላማችሁ ይብዛ
የትንሳኤያችን በኩር ሆኖ ክርስቶስ ተነስቶአል እንኳን አደረሳቹ ..ምርትዬ የኔ ተወዳጅእንኳን አደረሰሽ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)ሰላም እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )ኮነ (ሆነ)ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች::
የኔ እንቁ ሴት እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በጣም ነው የምወድሽ👏
ድምጽሽ ልብን ይገዛል ቃላቶችሽም ያረጋጋሉ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ በጣም አከብርሻለሁ።
ከሰማይ ወርዶ ሰማያዊ ቤትን የሰጠንዝቅ ብሎ ከፍ ያደረገንሞታችንን ሞቶ ህይዎትን የሰጠንበትንሣኤው ትንሣኤያችንን ላበሰረንአምላክ ክብርና ምስጋና ይሁንፊቱን መልሶልን በምህረቱሁላችንንም ይጎብኘን። ️ ️ ️ ️መልካም የትንሣኤ በዓል ። ️ ️ ️ ️ ️ ️🐓🐓🐓🐟🐟🐟🐏🐏🐏🐐🐐🐐
Inate fatar kanchi Gare yihun zimare maliktin yasemalin 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💖💖💖♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻
ine pente negn gin hulle badamitew wiyye badir yemayselechegn mezmur Miirtiyye tebareki
ተነስቷል በዚህ የለም ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናልክብር ምስጋና ለ አንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏💒👏እንኳን ለፈጣሪአችንና ለአምላካችን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ትንሳዔ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቹ 👏💒🙏🙏
አንኳን አብሮ አደረሰን ምርትዬ😊አንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ሂዱ ንገሩ አዉሩ ለዓለምተነስቶል በዚህ የለም፪መድኃኔ አለም ማህተሙን የፈታ የትንሳኤዉ ጌታ❤❤❤❤ሁሌም ለትንሳኤ እማዳምጠዉ መዝሙርክብር ለድንግል ልጂ ለዚች ቀን ላደረሰን
🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬመላእክትያሠማልን እህታችን👏🙏👏🙏👏🙏👏አሚን አሚን አሚን👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህቴ ሺ አመት ኑርልኝ ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ
Bezachn EYESUS
ዘመን የማይሸረው የማይጠገብ ዝማሬ ዘመንሽ ይለምልም ምርቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም ተነስቷል በዚህ የለም (2)መዲኒአለም ሞት የማይችለው የበረታ ሃያል ነው ማይረታ ማዕተሙን የፈታ የትንሳኤው ጌታ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
ምርትዬ የኛ የብቻችን የኦርቶዶክሳውያን ኩራት አብዝቶ ያሰብሽውን ሁሉ አምላክ ይሙላልሽ የኔ እህት ይቅርታን ፀፀትን የእውነት የምታውቂ እዩኝ የማትይ አንገትሽን ለቤተክርስቲያን የሰበርሽ እመቤቴ ሁሌም በቤትሽ በዙሪያሽ ሁሉ ካንቺ አትለይ ❤❤❤
አሜን!! ሞት የማይችለውን አምላክ አለን እኛ የዘለዓለም ንጉስ እየሱስ ስሙ የተባረከ ነዉ !!❤❤❤❤
ዘማሪት ምርቴ የጎረቤቴ ልጅ ናት (ይርጋለም ቀበሌ 07)። ሚካኤል ቤተክርስቲያን ኮትኩቶ ያሳደጋት እምነቷን አክባሪ ፤ ለብዙ የይርጋለም ሴት እህቶቻችን ምሳሌ ነች። ለኔ ደሞ የሱቅም (ወልዩ ሱቅ) ደንበኛዬ ነበረች። እግዚአብሄር በቤቱ አጽንቶ በሰላም በጤና ያቆይልን ፤ አሜን (3X)
ኣልገባኝም ወዳጄ ምርትንሽ ልትዪ ነው ዘርፌ ያልሽው ወይስ??
@@ኣቤየተዋህዶልጅ ምርቴ ለማለት ነበር ፤ አመሰግናለሁ!
❤️🥰🥰🥰🥰🥰 mlkam bal😘😍😍
ክስቶስ ትንሰሃን ሞታን ባአብይ አይሎ ስልጣን አሰሮ ላሴታን ዓግአዞ ላአዳም ሰላም እምዜሳ ሆኔ ፍሴሀ ዎሴላም እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜን አሜን አሜን የመላክት ዝማሬ ያሰምሽ እህቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
"ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም "ከውስጥተስፋ የሚያለመልም መዝሙር እህት ምርት እንድስምሽ የተትረፈረፍሽ ምርት ነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ረጅም ግዜ ያኑርሽ
ተባረኪ!! ጌታ አሁንም ለክብሩ እንድታዜሚ ቅባቱን ያብዛልሽ።
የተረበሸውን ልቤን ፈወሽልኝ:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
የኔ ምርጥ ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ እልፍ ዘመን ኑር እልፍ ዘመን ዘምሪለት ለዚህ ታላቅ ጌታ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
💙💙💙🕊🕊🌿🌿🌸ክርሰቶስ ተንሥአ እሙታን🌸💙💠💙🌿🌿🌿🍃🍂🕊🕊🕊፤በአብይ ኃይል ወስልጣን፤🕊🕊💙💙💠አስሮ ለሰይጣን፤💠💠አግዐዞ ለአዳም፤💠💙🌸🌻🌸🍂🌿🌾🌾ሰላም🕊🕊🕊 እምይዕዜሰ🕊🕊፤ኮነ፤ፍስሐ ወሰላም።🌿🍂🌾💐🌸🌺🌸 🌸 🌸🍂🕊🕊🌿🌿 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰቹ መልካም በአል ለሁላችንም ይሁን ::🌸🕊🕊🕊🌿🌿🎋🌾🌸🌸🌸🍂🍂🍂🍂🌿🌿🕊🕊🌻🌻🌸🌸🌸🍂🍂🍂 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የኛ እንቁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንፍፃሜሽን ያማረ ይሁን❤
ይህናው አምላክ ሞትን ድል ያደረገው አኢየሱስ ብቻው አምላክናው❤❤❤❤❤
እንወድሻለን ድንቅ ዝማሬ
ሰላም ዘማሪት ምርትነሽ በዚህ አጋጣሚ በጣም የማደንቅሽ ዘማሪ ነሽ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እኔ ልጅ ማህሌት ዳዊት እባላለሁ እናም የወደፊት ህልሜ ልክ እንዳንቺ ዘማሪ መሆን እና ካንቺ ጋር መዘመር ነው:: በአሁን ሰዓት በአብነ ጎርጐሪዮስ ት/ቤት ተማሪ ነኝ?
እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በጥበብ በሞገስ ትምህርትሸን በርትተሽ ተምረሽ ሁሉንም በጊዜው ያሳካልሻል በርቺ
አሸናፊ ነህ የኛ ጌታ እየሱስ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
Elllllll Elllllll Elllllll zmari melakten yasemaln Amen Amen Amen ❤❤❤
ምርትዬ ተባረኪ
"ተነስቷል በዚህ የለም" ጊዜ ከማይሽራቸው መዝሙሮችሽ መካከል አንዱ ይህ ነው በጣም ነው የምወደው ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ኹላችኹ እንኳን አደረሰን የትንሣኤው ጌታ ሰላማችንን ያብዛው "…ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እያልን የምንዘምረው መስቀልህ ጦር ስምህ ጋሻችን ሆኖልን ነው ዳንን የምንለው "ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ተወዳጅ❤
አመን አመን አመን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ የተዋህዶ የአስራት ልጆች በሙሉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማረት ምርትነሽ
Amen Amen Amen zemar mealet yesmiallen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም አዲስ ነው ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ለህታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!!
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን።
ደስይላል፣እግዚአብሄርይባርክሽ፣
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሄዱ ንገሩ አውሩ ለዓለ፡-የእኛ ጌታ ሞት የማይዘው ነው።
Ellllllllllllllll zemari melakt yaseman enkan aderesachu ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርትዬ የኔ ወርቅ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽመዝሙሮችሽ ተሰምተው የማይጠገቡ ነብስን የሚያረሰ❤❤❤ርሱ
ውድና የተከበራችሁ የተዋሕዶ ልጅች እንኳ ለአምላካችን ለመድኃኒችን ለኢየሱስ ክርቶስ ለብርሃን ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላኬ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤❤
Ellelelelelelel xagagawun yibizalishi tebareki xagawun yibizalishi amenennnnnnn amennnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnnnnnn amennnnnnnn❤❤❤❤❤
ተባረኪ ምርቴ
Ellllllll ellllllll ellllllll 👏👏👏Zemari melekt yeskalena 🙏🙏🙏
እልልልልልል አሜን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️🏥✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🏥⛪️🙏✅
ኢየሱስ ጌታ ነው ሚበለው ሞትን ስለገደለው ነው፡፡ ሰውን ሁሉ ይገድል የነበረ ሞት በኢየሱስ ተሸነፈ ፡፡
ተመስገን ክብር ለአምላካችን ይሁን እልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊✝️☝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏እህቴ.ዘመንሽ.ይባረክ.እኔስ.ካራሁባች..ልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልል🙏🙏🙏🙏💒🌷🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለትንሳኤ በአል እስከ ሓጥአታችን ተሸክሞ አመት እስከ አመት ዘመን ያሻገረን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🌹🌿 እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰመልን ዘመንሽ ይባረክ ምርትዬ❤🙏🌹
ዘማሪ እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርችልኝ መዝሙሮችሽን ሁሉስሰማ በእንባና በመፅናናት ነው ❤❤❤❤❤
Ehtachen Zemare Melaeket Yasemalen ❤❤
አሜን ተነስቷል በዚህ የለም አባቴ መድሀኒአለም አመሰግናለሁ አባቴ ክበርልኝ 👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልል ...........ተሻግረናልስለአሻገርከን። እልልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ ክርስቲያኖች በሰላም ሀገራችን ያብቃን ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሂዱ ንገሩ አዉሩ ላለም ተነስቷል በዚህ የለም ተነስቷል በዚህ የለም መድሀኒ አለም ሞት የማይችለዉ የበረታ ሀያል ነዉ ማይረታ ማህተሙን የፈታ የትሳኤዉ ጌታ👏👏👏ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ሂዱ ንገሩ እውሩ ለአለም.......ተመሰገን ❤🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን
Mereteya fetari abezeto yebarekesh
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል ከዚህ የለምሞተን በስብሰን የማንቀር መሆኑን ሲያሳስብ የሰውን ሥጋ ለብሶ በሥጋ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ አሳይቶናል ስለ እውነት ከክርስቶስ ጋር ኖረን ከቅዱሳን ጋር እንድንኖር የእናታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
ዘማሪ መላክት ያሰማልን ምርትየ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Zemare melakte yasemalen!You bless to have this beautiful and soothing voice.Stay strong!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤❤❤
ልልልልልለልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልል ዝማሬ መልአክትን ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘመን የማይሽረው ዕውነት ። በእውነትም ተነስታል የእኛ አምላክ ፈጣሪ ። ሞት ወይ የታለ ድል መንሳትህ? ❤❤❤
Wey wey , yefasiga ken 2024 ashoge yehen mezmure asabedege
ዝማሪ መላእክት ያሰማልንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ውድና የተከበራችሁ የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላኬ ሆይ ተመስገን❤
Amen Amen Amen 🙏
@@milkanatube4685 Temesgen edlegna nen
A❤m❤e❤n❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
A men
Tt😮@@milkanatube4685
አሜን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በጤና አደረሳቹ መልካም በአል አገራችንን ሰላም ያርግልን🥰
እኔ የማመልከው ሞትን ድል ያረገው እየሱስ እንዴት ድንቅ ነው ግን የኔ ንጉስ
የተረበሸውን ልቤን ፈወሽልኝ:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ::
God has risen🙏🏾.may God comfort in your anxieties.
መልካም የትንሳኤ በአል
አሜን
ቸቸቸ#ቸ @@Black-lioness
🎉😮❤🎉😮❤😮❤🎉😮❤🎉❤🎉❤😮
ምርቴ በጠዋትለፀሎት እንደ ንስር ያስነሳኝ መዝሙር እልልልልልልልልልል መስክሩለት እሰይ እልልልልልልል የትንሳኤዉ ጌታ ❤❤❤
የትንሳኤያችን በኩር ሆኖ ክርስቶስ ተነስቶአል እንኳን አደረሳቹ❤ ምርትዬ የኔ ተወዳጅ❤እንኳን አደረሰሽ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ በእውነት በአካል ጎልጎታ የተገኘሁ ያህል ይሰማኛል። የግጥሞቹ ኃያልነት የዜማው አወራረድ የትንኤውን ምሥጢር፣ ኃይል እንዴት እንደገለፀው ሳስብ በእውነት ድንቅ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ አሜን።
❤❤❤❤
Enem batame yaegezyabbhrene sera enadalbate batame manfse yetadasale
Wandemea selagolegota ewkatu selalaghie gelaselaghie Solomon ka Boston
ወዳጄ ሆይ ዉበትህ ዉብ ነዉ የሚያበራ
ተጨነቀ ተንቀጠቀጠ ጠላት ፈራ እጹብ ያንተ ስራ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተነስቷል በዚህ የለም✨ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን🙏
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)
በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )
አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)
አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)
ሰላም
እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )
ኮነ (ሆነ)
ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤
ተነስቷል በዚህ የለም መድሀኒዓለም እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም
ተነስቷል እዚህ የለም ( መድሀንያለም) ...................
አሜን አሜን
ይህ ዝማሬ ስሰማ ደስታዬ ከልክ በላይ ይሆንና አለቅሳለው ❤❤❤
እልልልልልልልልል የምወድሸ እህቴ ምርትዬ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ይህን ኮሜት የምታነቡ በአገርም በውጭም ያላቹ እንኳን ለብርነ ትንሳዬው በሰላም ከደረሳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋሕዶ ልጆች የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ
Endet
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”❤❤❤
- ሉቃስ 24፥5
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘወትር ፈጣሪን ከምለምነው ነገር ውስጥ አንዱ የምወዳቸውን ሰዎች እንዳላጣ መማፀን ነው።ከምወዳቸው መካከል ደግሞ እህታችን ምርትዬ አንዷ ናት።መጨረሻሽን ያሳምርልሽ። በቤቱ ያፅናሽ።.....
አሜን እኔኳን አዴረሳችሁ በሰው አገር ያለነው የተዋህዶ ሎጆች ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን በዴጁ የምናከበር ያድረግ
አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን:: እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እህታችን ምርትነሽ እንኳን አደረሰሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረስሽ አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊውያን!
#ምርትነሽ እመቤታችን ፀጋላ ፀጋ ትደርብልሽ አገልግሎትሽን ታስፋልሽ ቸሩ መዳኃኒአለም በበረከት ይሙላች በተዋሕዶ ቤት ያፅናሽ አመሻሽ እድሜሽን ይባርክርልሽ 🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳ አደርሳችሁ የመዳም ቅመሞች ሙሉ የኢትዮጽያ ህዝባች ሰሰላማችሁ ይብዛ
የትንሳኤያችን በኩር ሆኖ ክርስቶስ ተነስቶአል እንኳን አደረሳቹ ..ምርትዬ የኔ ተወዳጅእንኳን አደረሰሽ
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)
በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )
አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)
አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)
ሰላም
እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )
ኮነ (ሆነ)
ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች::
የኔ እንቁ ሴት እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በጣም ነው የምወድሽ👏
ድምጽሽ ልብን ይገዛል ቃላቶችሽም ያረጋጋሉ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ በጣም አከብርሻለሁ።
ከሰማይ ወርዶ ሰማያዊ ቤትን የሰጠን
ዝቅ ብሎ ከፍ ያደረገን
ሞታችንን ሞቶ ህይዎትን የሰጠን
በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ላበሰረን
አምላክ ክብርና ምስጋና ይሁን
ፊቱን መልሶልን በምህረቱ
ሁላችንንም ይጎብኘን። ️ ️ ️ ️
መልካም የትንሣኤ በዓል ። ️ ️ ️ ️ ️ ️🐓🐓🐓🐟🐟🐟🐏🐏🐏🐐🐐🐐
Inate fatar kanchi Gare yihun zimare maliktin yasemalin 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💖💖💖♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻
ine pente negn gin hulle badamitew wiyye badir yemayselechegn mezmur Miirtiyye tebareki
ተነስቷል በዚህ የለም
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ተሻግረናል ተሻግረናል ተሻግረናል
ክብር ምስጋና ለ አንተ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏💒👏እንኳን ለፈጣሪአችንና ለአምላካችን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ትንሳዔ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳቹ 👏💒🙏🙏
አንኳን አብሮ አደረሰን ምርትዬ😊
አንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ሂዱ ንገሩ አዉሩ ለዓለም
ተነስቶል በዚህ የለም፪
መድኃኔ አለም
ማህተሙን የፈታ
የትንሳኤዉ ጌታ❤❤❤❤
ሁሌም ለትንሳኤ እማዳምጠዉ መዝሙር
ክብር ለድንግል ልጂ ለዚች ቀን ላደረሰን
🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬመላእክትያሠማልን እህታችን👏🙏👏🙏👏🙏👏አሚን አሚን አሚን👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህቴ ሺ አመት ኑርልኝ ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ
Bezachn EYESUS
ዘመን የማይሸረው የማይጠገብ ዝማሬ ዘመንሽ ይለምልም ምርቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ሂዱ ንገሩ አውሩ ለአለም
ተነስቷል በዚህ የለም (2)
መዲኒአለም ሞት የማይችለው የበረታ
ሃያል ነው ማይረታ ማዕተሙን የፈታ የትንሳኤው ጌታ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
ምርትዬ የኛ የብቻችን የኦርቶዶክሳውያን ኩራት አብዝቶ ያሰብሽውን ሁሉ አምላክ ይሙላልሽ የኔ እህት ይቅርታን ፀፀትን የእውነት የምታውቂ እዩኝ የማትይ አንገትሽን ለቤተክርስቲያን የሰበርሽ እመቤቴ ሁሌም በቤትሽ በዙሪያሽ ሁሉ ካንቺ አትለይ ❤❤❤
አሜን!! ሞት የማይችለውን አምላክ አለን እኛ የዘለዓለም ንጉስ እየሱስ ስሙ የተባረከ ነዉ !!❤❤❤❤
ዘማሪት ምርቴ የጎረቤቴ ልጅ ናት (ይርጋለም ቀበሌ 07)። ሚካኤል ቤተክርስቲያን ኮትኩቶ ያሳደጋት እምነቷን አክባሪ ፤ ለብዙ የይርጋለም ሴት እህቶቻችን ምሳሌ ነች። ለኔ ደሞ የሱቅም (ወልዩ ሱቅ) ደንበኛዬ ነበረች። እግዚአብሄር በቤቱ አጽንቶ በሰላም በጤና ያቆይልን ፤ አሜን (3X)
ኣልገባኝም ወዳጄ ምርትንሽ ልትዪ ነው ዘርፌ ያልሽው ወይስ??
@@ኣቤየተዋህዶልጅ ምርቴ ለማለት ነበር ፤ አመሰግናለሁ!
❤️🥰🥰🥰🥰🥰 mlkam bal😘😍😍
ክስቶስ ትንሰሃን ሞታን ባአብይ አይሎ ስልጣን አሰሮ ላሴታን ዓግአዞ ላአዳም ሰላም እምዜሳ ሆኔ ፍሴሀ ዎሴላም እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜን አሜን አሜን የመላክት ዝማሬ ያሰምሽ እህቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
"ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም "ከውስጥተስፋ የሚያለመልም መዝሙር እህት ምርት እንድስምሽ የተትረፈረፍሽ ምርት ነሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ረጅም ግዜ ያኑርሽ
ተባረኪ!! ጌታ አሁንም ለክብሩ እንድታዜሚ ቅባቱን ያብዛልሽ።
የተረበሸውን ልቤን ፈወሽልኝ:: ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
የኔ ምርጥ ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ እልፍ ዘመን ኑር እልፍ ዘመን ዘምሪለት ለዚህ ታላቅ ጌታ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤
💙💙💙🕊🕊🌿🌿🌸ክርሰቶስ ተንሥአ እሙታን🌸💙💠💙🌿🌿🌿🍃🍂🕊🕊🕊፤በአብይ ኃይል ወስልጣን፤🕊🕊💙💙💠አስሮ ለሰይጣን፤💠💠አግዐዞ ለአዳም፤💠💙🌸🌻🌸🍂🌿🌾🌾ሰላም🕊🕊🕊 እምይዕዜሰ🕊🕊፤ኮነ፤ፍስሐ ወሰላም።🌿🍂🌾💐🌸🌺🌸 🌸 🌸🍂🕊🕊🌿🌿 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰቹ
መልካም በአል ለሁላችንም ይሁን ::🌸🕊🕊🕊🌿🌿🎋🌾🌸🌸🌸🍂🍂🍂🍂🌿🌿🕊🕊🌻🌻🌸🌸🌸🍂🍂🍂
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የኛ እንቁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ፍፃሜሽን ያማረ ይሁን❤
ይህናው አምላክ ሞትን ድል ያደረገው አ
ኢየሱስ ብቻው አምላክናው❤❤❤❤❤
እንወድሻለን ድንቅ ዝማሬ
ሰላም ዘማሪት ምርትነሽ በዚህ አጋጣሚ በጣም የማደንቅሽ ዘማሪ ነሽ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እኔ ልጅ ማህሌት ዳዊት
እባላለሁ እናም የወደፊት ህልሜ ልክ እንዳንቺ ዘማሪ መሆን እና ካንቺ ጋር መዘመር ነው::
በአሁን ሰዓት በአብነ ጎርጐሪዮስ ት/ቤት ተማሪ ነኝ?
እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ በጥበብ በሞገስ ትምህርትሸን በርትተሽ ተምረሽ ሁሉንም በጊዜው ያሳካልሻል በርቺ
አሜን
አሸናፊ ነህ የኛ ጌታ እየሱስ
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
Elllllll Elllllll Elllllll zmari melakten yasemaln Amen Amen Amen ❤❤❤
ምርትዬ ተባረኪ
"ተነስቷል በዚህ የለም" ጊዜ ከማይሽራቸው መዝሙሮችሽ መካከል አንዱ ይህ ነው በጣም ነው የምወደው ምርትዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ የተዋሕዶ ልጆች ኹላችኹ እንኳን አደረሰን የትንሣኤው ጌታ ሰላማችንን ያብዛው
"…ሞት ሆይ መውጊያህ የታል እያልን የምንዘምረው
መስቀልህ ጦር ስምህ ጋሻችን ሆኖልን ነው
ዳንን የምንለው "
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ተወዳጅ❤
አመን አመን አመን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ የተዋህዶ የአስራት ልጆች በሙሉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዘማረት ምርትነሽ
Amen Amen Amen zemar mealet yesmiallen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም አዲስ ነው ዝማሬ ያሬድን ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ለህታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!!
ቃለ-ህይዎት ያሰማልን።
ደስይላል፣እግዚአብሄርይባርክሽ፣
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሄዱ ንገሩ አውሩ ለዓለ፡-
የእኛ ጌታ ሞት የማይዘው ነው።
Ellllllllllllllll zemari melakt yaseman enkan aderesachu ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርትዬ የኔ ወርቅ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽመዝሙሮችሽ ተሰምተው የማይጠገቡ ነብስን የሚያረሰ❤❤❤ርሱ
ውድና የተከበራችሁ የተዋሕዶ ልጅች እንኳ ለአምላካችን ለመድኃኒችን ለኢየሱስ ክርቶስ ለብርሃን ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አምላኬ ሆይ ተመስገን ❤❤❤❤❤
Ellelelelelelel xagagawun yibizalishi tebareki xagawun yibizalishi amenennnnnnn amennnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnnnnnn amennnnnnnn❤❤❤❤❤
ተባረኪ ምርቴ
Ellllllll ellllllll ellllllll 👏👏👏Zemari melekt yeskalena 🙏🙏🙏
እልልልልልል አሜን ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏⛪️🏥✝️💔🛐🛐🛐💔✝️🏥⛪️🙏✅
ኢየሱስ ጌታ ነው ሚበለው ሞትን ስለገደለው ነው፡፡ ሰውን ሁሉ ይገድል የነበረ ሞት በኢየሱስ ተሸነፈ ፡፡
ተመስገን ክብር ለአምላካችን ይሁን እልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🕊✝️☝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏እህቴ.ዘመንሽ.ይባረክ.እኔስ.ካራሁባች..ልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልል🙏🙏🙏🙏💒🌷🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለትንሳኤ በአል እስከ ሓጥአታችን ተሸክሞ አመት እስከ አመት ዘመን ያሻገረን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🌹🌿 እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰመልን ዘመንሽ ይባረክ ምርትዬ❤🙏🌹
ዘማሪ እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በርችልኝ መዝሙሮችሽን ሁሉስሰማ በእንባና በመፅናናት ነው ❤❤❤❤❤
Ehtachen Zemare Melaeket Yasemalen ❤❤
አሜን ተነስቷል በዚህ የለም አባቴ መድሀኒአለም አመሰግናለሁ አባቴ ክበርልኝ 👏👏👏👏👏👏
እልልልልልልል ...........
ተሻግረናል
ስለአሻገርከን።
እልልልልልልልል
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ ክርስቲያኖች በሰላም ሀገራችን ያብቃን ሰላም ላገራችን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሂዱ ንገሩ አዉሩ ላለም ተነስቷል በዚህ የለም ተነስቷል በዚህ የለም መድሀኒ አለም ሞት የማይችለዉ የበረታ ሀያል ነዉ ማይረታ ማህተሙን የፈታ የትሳኤዉ ጌታ👏👏👏ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ሂዱ ንገሩ እውሩ ለአለም.......ተመሰገን ❤🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ ጥላሁን
Mereteya fetari abezeto yebarekesh
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም
ተነስቷል ከዚህ የለም
ሞተን በስብሰን የማንቀር መሆኑን ሲያሳስብ የሰውን ሥጋ ለብሶ በሥጋ ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቶ አሳይቶናል ስለ እውነት ከክርስቶስ ጋር ኖረን ከቅዱሳን ጋር እንድንኖር የእናታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን
ዘማሪ መላክት ያሰማልን ምርትየ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
Zemare melakte yasemalen!
You bless to have this beautiful and soothing voice.
Stay strong!