፫ አዲስ አድርገኸኝ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 758

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 роки тому +12

    እሠይ እሠይ እህታችን በመንግስቱ ያስብሽ በቤቱም ያጽንሸ

  • @nebiyuargaw9889
    @nebiyuargaw9889 3 роки тому +9

    የኔ እናት ስወድሽ ልክ የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ

    ይኸ ለኔ ነዉ ሁሌ ቆሻሻነኝ አባቴ ሆይ እጠበኝ

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 3 роки тому +6

    እማ ውስጤነሽ በእውነት በበቱ ያፀናሽ ዝማሬ መላእት ያሰማልን አይዞሽ በርችልን ልዬ መልክትአለው ወድጀዋለሁ ስንቶቻችን አልሰማብለናል 😘

  • @abc12452
    @abc12452 3 роки тому +7

    አኢሄ መዝሙርሽ የኔን ሕይወት ይዳስሳል ልለወጥ እታገላለዉ መልሼ እዛዉነኝ ፀሎት ማድረግ እስካመነታ ያደክመኛል አይይይይ እድሌ😭😭ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏🌹🌹ከህፃንነቴ ጀምሮ በጣም ነዉ የምወድሽ እህቴም በጣም ትወድሽ እንደነበር አስታዉሳለዉ!!በርቺ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +6

      እግዚአብሔር ሁልጊዜም መሳሳታችንን በመመለሳችን ከኛ ጋር ነው ፍቅር ስለሆነ

  • @mahleteadane6710
    @mahleteadane6710 3 роки тому +3

    እግዚብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን

  • @fekertaeth2348
    @fekertaeth2348 3 роки тому +4

    አግዚአብሔር ይ ባ ር ክ ሽ አ ህ ቴ
    ዝ ማ ሬ መ ላ አ ክ ት ይ ስ ማ ል ን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏

  • @mesiethio7510
    @mesiethio7510 3 роки тому +2

    ላንቺ ቃል የለኝም ምርትዬ እርጎዬ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    በቃ አንቺ ትለያለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እኛ ተዋህዶዎች በጣም እንወድሻለን

  • @kalkidanseife1339
    @kalkidanseife1339 3 роки тому +5

    ዝማሬ መላክ ያሰሜልን

  • @selambekele4161
    @selambekele4161 Рік тому +2

    አዲስ አድርገሃኝ
    ዛሬም አሮጌ ነኝ..በእዉነት ቃል የለኝም ምርትዪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መድሀኒያለም💚💜💙💙💙💜💚💞💞💞💞💞💞

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ 3 роки тому +4

    Zemanishi yibark 😘❤️❤️

  • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ

    እማ ዝማሬ መላእከት ያሰማልን በቤቱ ያጥናሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤

  • @ባንቺ-ደ4ሐ
    @ባንቺ-ደ4ሐ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ሁሉ በቤቱ ያፅናሽ

  • @derbemetku4036
    @derbemetku4036 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen ZAMER Malyketa Yasmlen Metensh🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏😭😭😭🥰🥰💒💒💒

  • @alemdibaba3853
    @alemdibaba3853 3 роки тому +2

    Elelelelele zemar melakt yasmani Ameen Ameen Ameen 👏👏👏👏🙏🙏❤️

  • @metagesmengesha8397
    @metagesmengesha8397 3 роки тому +77

    በቃ ማልቀስ ነው ስራየ ይሄን ስሰማ፣ እራሴን ነው ያገኘሁበት፣ እየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንሽን ይባርከው።

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +4

      የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ወርቅ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

    • @biruktayitsisay7011
      @biruktayitsisay7011 Рік тому +1

      እወነት ነው እሀቴ ትክክለኛ መመልስን ይስተን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @minageorgo5855
      @minageorgo5855 Рік тому

      ❤❤❤

    • @atbOtibi
      @atbOtibi 10 місяців тому +1

      እልልልልልልልልልል😢😭😭😭 እኔም ማልቀስ ነው ስራዬ😭😭ፈጣሪ ብቻ ይርዳን በስደት አገር 😭😭

    • @BezaGirma-s7o
      @BezaGirma-s7o 7 місяців тому

      @@christinatube760😊

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 роки тому +8

    ዝማሪ መላአክት ያሠማልን ፍፃሚያችን የሁላችን ፍፃሜ ይመር እዉነት ግን እዴኔ እሚወድሽ ይኖር ይሆን 😘😘😘

  • @unikh4894
    @unikh4894 3 роки тому +3

    ጌታየ ፍቅርህ ይቀሥቅሰኝ😥😥😥😥

  • @biniambizen624
    @biniambizen624 3 роки тому +1

    Kale hiwet yasemaln mwedsh zemarit Mrtnesh 🙏

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 3 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zinashtalako6174
    @zinashtalako6174 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ምትዬ ጰቤቱያፆናሽ

  • @helenaraya4302
    @helenaraya4302 3 роки тому +2

    Zmare melaekti yasmalen mrtiye Ahete Edmie ena tiena Estish Egziabiher .❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ድኛለሁበደሙ
    @ድኛለሁበደሙ 3 роки тому +3

    አንተ እየሰማኸኝ ባልሰማህም እኔ
    አላቋረጥከውም አልቆመም ዘመኔ

  • @abelmerga9650
    @abelmerga9650 3 роки тому +1

    እግዛብሄር ያገልግሎትሽን ጊዜ ያብዛው

  • @gahshshsh2491
    @gahshshsh2491 2 роки тому +2

    ዚማሪ መለአክ የሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @memelove351
    @memelove351 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen zamar melekame yemesegene 😭😭😭😭

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 3 роки тому +1

    Mertenash ena kalat yalgem emaberhan kebetwa atelayesh egzeyabhar yagelgelot zemenshen yebarekelsh 🙏

  • @እመብርሃንእናቴ21
    @እመብርሃንእናቴ21 3 роки тому +1

    ሁሌ በመዝሞሮችሽ እባረካለዉ እናቴ ስወድሽ እኮ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብልሽ

  • @asegedwoldeyes5341
    @asegedwoldeyes5341 3 роки тому +1

    አግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ በረከት ነሽ
    አኔ መዝሙሩን ስሰማ ህዎቴን ወደ ሁዋላ ይወስደኛል
    ባጭሩ ተባረኪ

  • @nanishiferaw4455
    @nanishiferaw4455 2 роки тому +1

    "አንተ እየሰማኸኝ ባልሰማህ እኔ አላቋረጥከውም አልቆመም ዘመኔ"

  • @Ruthtadese
    @Ruthtadese 3 роки тому +1

    egizeabher zemari melaket yasemash. tilke melket yalew mezmure new.

  • @Asas-zo3mn
    @Asas-zo3mn 3 роки тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን በዕውነት ምርቴ በርቺ በቤቱያፅናኝ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 роки тому +1

    እህታለም ምርትነሽ እግዚአብሔር ይጠበቅሽ

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 роки тому +131

    እምባዬ ፈትኖኛል በዚህ ዝማሬ:: ትናንትናን ካንተ ጋር እንደሚለው ዝማሬ ...የሚመረምር ዝማሬ ነው::

  • @fkradsmelku
    @fkradsmelku Рік тому

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🌷🌿🌿🌿🌿🌷🌿🌿🌿🌿🌷🕊🕊🕊🕊

  • @melkamualemayehu3226
    @melkamualemayehu3226 3 роки тому +5

    ተባረኪ እንባዬ ነው የመጣው አይ እኛ ሙዚቃ ቢሆን ስንቱ ያየው ነበር ልብ ይስጠን

  • @ጥሩነሽ-ፈ7ጸ
    @ጥሩነሽ-ፈ7ጸ 3 роки тому

    መመህሬ ነሽ ምርትነሽ እረጅም። እድሜ የስጥሽ እናታልም እግዚአብሔር። የጥብቅሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 роки тому +172

    እውነት ፀጋውን ያብዛልሺ እማ እያዳዱ መዝሙር ትልቅ ትምህርትና ተግሳጽ አለው እናመስግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ💕👏

  • @ወለተሳሙኤልየአማኑኤልልጅ

    ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 3 роки тому +1

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu8915 3 роки тому +1

    በቤቱ ያፅናሽ!

  • @ቅድስትነኝየማርያምልጅውዳ

    የተዋህዶ ልጆች የት ናቹሁ እስኪ ልያቹሁ አረ ምነው እስኪ በኮመንት ልቁጠራቹሁ የኔ ውድ ምርትዬ ስወድሽ እንኳን አምላክ እረዳሽ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው እውነት አምላካችንሁላችንንም አዲስ ያድር ገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @danieltariku4455
    @danieltariku4455 3 роки тому +1

    መኖር ስላቃተኝ እንደሞትክለት ሰው
    ብኩርናዬን ጥዬ ትርፌ መቅበዝበዝ ነው.....

  • @hannagullilat9086
    @hannagullilat9086 3 роки тому +92

    ትልቅ ፀጋ መድሀኒአለም ሰጥቶሻል። መዝሙሮችሽ ጥልቅ ናቸው። ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ....ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 3 роки тому +3

    Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🟢🟡🔴🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @robi1479
    @robi1479 3 роки тому +1

    ተባረኪልን🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍

  • @halleluya6934
    @halleluya6934 3 роки тому +18

    አንቺ የእግዚአብሔርን ቃል በዜማ የምትሰብኪ ሴት ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ ኢሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 3 роки тому +12

    የኔ ትሁት እርጋታሽ እንቁ የእግዚአብሔር አገልጋይ የኔንም መንፈስ ታረጋጊዋለሽ . ተባረኪ በቤቱ ኑሩ ለዘላለም

  • @senaafkir4318
    @senaafkir4318 2 роки тому

    የኔ አህቴ ፀጋዉን ያባዛልሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደስስስ ሲል 🥰🥰🥰

  • @fkradsmelku
    @fkradsmelku Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊🌷🕊

  • @haileman8565
    @haileman8565 3 роки тому +1

    ስለተመለሽ ደስ ብሎናል

  • @ermicool7833
    @ermicool7833 3 роки тому +1

    adis aregeng fetari be fiikireh kesekisang ...amen

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 роки тому +44

    በጉጉት ነበረ ስጠብቅ የነበረው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 👏👏👏

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому +2

      የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ወርቅ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

    • @መቅዲ-ጘ9ቈ
      @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 роки тому +3

      @@christinatube760 እሽ እማ

  • @thomaswondaa897
    @thomaswondaa897 Рік тому

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። ዘመንሽ ይብዛ።

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 3 роки тому

    እመብረሀን ጨምሪ ፀገውን ታብዛልሽ እንየ ህይወት በአስጠላኝ ሳአት በመዝሙርወች እድን አለው

  • @AwekeGebretya
    @AwekeGebretya Рік тому

    ዝማሬ መለሀክያሰማልን የኛ ምርጥእህት

  • @habilenebebe8178
    @habilenebebe8178 3 роки тому +3

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @natnaelsemerab4861
    @natnaelsemerab4861 2 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላክት የስማልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 2 роки тому +22

    ፈተና ጭንቀት ለበዛበት ህይወት ትክክለኛ የሚያፅናናን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን 🥲

  • @mhti7175
    @mhti7175 3 роки тому +2

    😥😢😢😞 ቃል እና ተግባሬ ኣልስማማም ኣለኝ

  • @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ

    ምርትዬ እንዴት ነፍስን የሚያረሠርስ ዝማሬነው ስንቴ መላልሼ ከምል ዋልኩት አመሸሁበት ልዮዮ ጸጋነሀው ያለሽ የተዋህዶ እንቁ እድሜና ጤናውን ያገልግሎትጊዜሽን ይባርክልሽ ድንግል በልጃዋ አትለይሽ ቅዱስሚካኤል በክንፈ ረድኤቱ ይከልልሽ እናቴ እህቴ እፍፍፍ " ""አዲስ አርገኸኝ ዛሬም አሮጌነኝ
    ጌታዬ ፍቅር ይቀስቅሰኝ""😭😭😭😭 በፍቅሩ የሚያኖረን አምላክ እንደቃሉ እንኖር ዘንድ አይልቦናችንን ያንቃልን ወዮልኝ በሚያልፍ አለም ስዳክር 😭

  • @meromarmor9789
    @meromarmor9789 3 роки тому +1

    ምርትየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @giontube5039
    @giontube5039 Рік тому +1

    ስሰማው ሆድ ይብሰኛል ስለኔ ነው የሚናገረው

  • @kiflomwubete6859
    @kiflomwubete6859 2 роки тому

    ምርጥነሽ ጥላሁን ስላምሽ ብዛት ይበል አሜን።

  • @tsegatsega6899
    @tsegatsega6899 3 роки тому +1

    zemare melak yasemalen hulam bebetow yetebekeshi ehtachin🥰🥰🥰🥰

  • @wondwesengebirmaryam4234
    @wondwesengebirmaryam4234 2 роки тому

    ምርትነሽ ስምን መላክ ያወጣዋልና አንች የቤተክርስቲኒናችን ምርጥ ልጅ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ከጤና ጋር።

  • @አመተስላሴ-ቀ9ኘ
    @አመተስላሴ-ቀ9ኘ 3 роки тому +1

    amen zimare melaiktn yasemaln bebetu yasinash ema yegna enku tihutuwa dingl fisameshin tasamirilsh

  • @mahikuku3582
    @mahikuku3582 2 роки тому

    ዝማሬ መላዐክት ያሰማልኝ እህቴ የኔን ህይወት ነው የዘመርሽልኝ

  • @muhurieemanuel3385
    @muhurieemanuel3385 2 роки тому +7

    ስለ እኔን ያለሁበትን ህይወት ምትዘምርልኝ ያለሽ ነው ሚመስለኝ ፡ እዚ መዝሙር ሳዳምጠው።😢😢😢
    " እጅግ ተራርቅዋል ኣሳብህ ከ ኣሳቤ በቀን እና ለሌት ጥላቻ ነው ግብሬ"

  • @NuhaJ1
    @NuhaJ1 13 днів тому +1

    አሜን ከመታወቅም የሚያልፈው የክርስቶስ ፍቅር ይቀስቅሰን

  • @zionalula7738
    @zionalula7738 3 роки тому +1

    ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene8967 3 роки тому +26

    አዲስ አድርገኝ ፣በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ! ምርትዬ አነቺ የቤተክርስትያናችን ውድ ልጅ ነሽ.፣ድምጽሽ የማይለወጥ በአዲስ ዝማሬ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል፤፤እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ፤፤

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ወርቅ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልኝ በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ሁሉንም አደመጥኳቸው አይጠገቡም "አዲስ አድርገህኝ" ግን ለእኔ ውስጤን ሰርስሮ የገሰጸኝ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ስብከትም ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ ዝማሬ የተሳተፋችሁትን ሁላችሁን ስማችሁን በሰማይ መዝገብ በወርቅ ቀለም ይፃፍላችሀ!!!

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 3 роки тому +4

    ምርትዬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እመብርሃን ትርዳሽ በርቺልኝ

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Рік тому +1

    አሜኖ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ስራሽ ሁሌም አንደኛ ነው

  • @mahlettesfaye3631
    @mahlettesfaye3631 3 роки тому +2

    Yene Tthut ehit mirtiye tsegawn yabizash Titinash b/m dess yilegnal yanchin mezimur yesmaw new yadekut tilk tizita alegn 🤲

  • @tewodrosalemu7467
    @tewodrosalemu7467 Рік тому

    እመቤቴን ድንግል ማርያምን እና ቅዱስ ሚካኤልን ከማንም በላይ እወዳቸዋለሁ ቅዱስ ሚካኤልን እና እመቤቴን ያገኛኋቸው በጌታየ በአምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ነው ስለጌታየ ስትዘምሪ ደስ ይለኛል አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ከማንም በላይ ነው ።

  • @salometamene1808
    @salometamene1808 3 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @girumtedfayeabreham1955
    @girumtedfayeabreham1955 2 роки тому +2

    ምርትዬ የኔ ትሁት የኔ ቆንጆ ዘመንሽን ሙሉ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚያስገባ ዝማሬ ከአፍሽ አይታጣ ዘምሪ በዘመንሽ ሙሉ ብርክ በይልኝ የኔ ትንሿ ምርትዬ አይምሮሽ ግን ትልቅ ወድሻለሁ ያገሬ የሰፈሬ ልጅ

  • @asmarubelay382
    @asmarubelay382 3 роки тому +2

    Amene❤ amene ❤amene ❤🙏zimare melakitene yasemaline💚💛❤🙏🙏🙏😢

  • @nigistgmedhin4428
    @nigistgmedhin4428 Рік тому

    እንደ ማር ወለላ የማይጠገብ መዝሙር ሁሉ ግዜ አዲስ ይሆንብኛል ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ

    ምርትዬ እቺንሁለት ቀን ባላዳምጥ እንዴት እንንደበረኝ ብታውቂ አቦ ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ ያፅናን በፀሎትሽ አትርሽኝ የኔ እንቁ አይናችን እኮነሽ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 6 днів тому +1

    ኣዲስ ኣድርገሀኝ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪ ምርትነሽ 🙏💖🙏

  • @zaraase663
    @zaraase663 3 роки тому +37

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርቴ እንኩዋን ለዚች ቀን አደረሰሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ልብን የሚነካ የብዙአቸንን ህይወት ሚወክል መዝሙር ነዉ በቤቱ ያጽናሽ

  • @richberhanu3124
    @richberhanu3124 3 роки тому +14

    አዲስ አድርገህኝ ዛሬሞ አሮጌ ነኝ
    ቃልና ተግባሬ አልስማማም ያለኝ
    ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ
    ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ 🙏🙏🙏

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 3 роки тому +2

    የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jawadladki8490
    @jawadladki8490 3 роки тому +5

    እንዴት ያለ ጥኡም ዝማሬ ነው የተባረክሽ የተወደድሽ እህታችን ምርትዬ ፀጋው ይብዛልሽ ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ

  • @ksaksa9056
    @ksaksa9056 3 роки тому +3

    ዘማሬ መለአክ ያሰማልን አጀት ነው የሜበላ አመላኬ ሆይ በቢቱ ያፅና ን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +24

    ምርትዬ❤ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እንቁ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ልጅ በቤቱ ያፀናሸ🙏🙏🙏

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 роки тому +10

    አዲስ አድርገኋኝ ዛሬም አሮጌ ነኝ
    ቃልና ተግባሬ አልስማማም ያለኝ
    ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ
    ጌታዬ ፍቅርህ ይቀስቅሰኝ
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው የእውነት የመስቀላይ የሆነልን ያየነው ፍቅሩ ይቀስቅሰን
    ዘመንሽ ይለምልምልን ምርቴ

  • @kuwaitcity863
    @kuwaitcity863 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን
    ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 3 роки тому +3

    ወዳልሆነ ሲገፉሽ ወደ ሆነው የሄድሽ ሰዎች ስንፈልግ ያላገዘፍንሽ ስንጠላሽ ያልጣልንሽ የእርሱ የእጁ ስራ አድናቂ ሳይሆን እምነት ያለሽ ዝማሬ መልሃክትን ያሰማልን

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 3 роки тому +10

    በህይወቴ ውስጥ የዚህን አይነት መዝሙር ልብን የሚማርክ መቼም አላገኝም የውነት እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @ጊዜለኩሉጊዜለኩሉ-ቀ7ጠ

    ምርትዬ የእኛ ውድእህት የድንግል ማርያምልጅ እድሜ ዘንሽ ይባርክልሽ ጠላት በብርቱ ቢዘብት መቼሳይካለት ቀረ ልታገለግይው የመረጠሽ የተወደደ የታመነውና በቤቱ ያጽናሽ እስከፍጻሜው እወድሻለው ❤️

    • @ShimelesTadesseSimon
      @ShimelesTadesseSimon Рік тому

      Mezimuru lib ymesital neger gin zemaw yaredawi zema aydelem ebakish yihin asitekakiy egziabiher yirdash kalu kidus Kal new

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 роки тому +18

    ይሔን መዝሙር ሙሉቀን ነዉ የማዳምጠዉ በእዉነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን👏👏👏👏 ፀጋዉን ያብዛልሽ ፍፃሜሽን ያሳምረዉ በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያፅናሽ🙏💐💐💐💐💐💐

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማል ምርትዬ ድንቅ ዝማረ ነው ተባረክ ኢህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 роки тому +17

    የኔ እናት ምርቴ በዚህ ዝማሬ እራሴን አየሁ ኑሪልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ መስማት ናፍቆኝ የነበረውን እየሰማሁ ደስ ብሎኛል እድሜና ጤናውን ይስጥሽ

    • @christinatube760
      @christinatube760 3 роки тому

      የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ወርቅ ልጅ ለቻናሌ ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኔ እህት የድንግል ማርያም በመሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ፍጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ተመስገን🙏❤🙏