Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝተናል በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማን 😊
በጣም እናመሰግናለን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና ዛሬ ግልጽ የሆነኝ
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን🙏🏻🛐
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማለን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልእንኳን አደረሰዎ
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ነገርግን አርብ እስከ ምሽቱ አንድ ሰአት ብንፆም ስተትም አዎዛጋቢም አደለም እባከወን በዚህ ዘመን ከዚህ በላይም በፆምን
በእውነት ድንቅና ግልፅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ምንም አልገባኝም ከጥሎላት ሲሎ ከስጋ ብቻ ነዉ የሚከለከለዉ???
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።
Kalehiwot yiasemalen Amen !!
በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እዃን አብሮ አደረሰን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን
እናመሰግናለን መምህራችን
Betam Amsgenalhu Gira tegabiche neber kalhiyot yasemalin
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።
አመስግናለሁ መምህር🎉🎉
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏼
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
አሜን መምህር እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረብኒ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። በርቱልን።❤
አሜን አብሮ ያሰማን።
kalehiwt ysemalen abatahen edema ketan gar ydelelen ❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤
ቃለ ሕይወት ያሰማል ን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ተራ የግል ሐሳብዎን ሳይኾን ፍት.መንፈሳዊንና የጥር 10 ስንክሳርን ጠቅሰው በማስረዳትዎ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ያክብርልን።
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ አሳብ ይበል ነው ብያለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አንደኛ ጥያቄ ስንክሳር ተጠቃሽ ነወይ ?2ኛ ሃይማኖተ አበው ቅዳሜን እስከ 6/7 ይጹሙ ይላል ምን ማለት ነው?3 ሃይማኖተ አበው ትርጓሜ እንድንጾም ያዝዛል የኔታ ሊቀ.ቃ የእዝራ ሐዲስ ትርጓሜ ለምን ተጻፈ ?ሲቀጥል ታላላቅ ሊቃውንት ይናገራሉ ካሉ ትላልቅ ከሆኑ ለምን አንሰማቸውም ?4 አራተኛ እርስዎ የወንጌል መምህር ነዎት የፍታነገስት ባለሙያ ቢናገረው ጥሩ አይሆንም ወይ? ማለት የፍታነገስት መምህር የደከመበት ስለሆነ በደንብ ብናወያያቸውና ብንሰማቸው ጥሩ አይሆንም ወይ በየጊዜው የሚመረቅ መምህር እኔ እበልጣለሁ እያሉ መኸዱ ስተት አይሆንም ወይ?5 በየተመረቃችሁበት ሙያ ብትሰሩ የበለጠ ደግሞ ሚድያ ጀምረዋል ሚዲያዎት የፍታነገስቶችን መምህራን ቢያቀርብልን የተሻለነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ወገን 🙏 የመጣው ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ሆነ እኛም ተወዛገብን። አስተውሎ መራመድ ብዙ ርቀት ለመጓዝ ይረዳል ባይ ነኝ። እይይይ የኛ ኃይማኖት በመምህራን ድርቅ እየተመታ ይመስለኛል ሁሉም ጥቅም አሳዳጅ እንጂ ኃይማኖት ገዶት ሊያርም አይመጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የቤተክርስቲያን ስረአቷን ነው የምንከተለው
እንደምን አሉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
አንዴት አለሺ ሰላምዬ አመሰግናለሁ!!!
እኔ ሁሌም ሚገርመኝ የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ ስንት ነው? ከአንዲት ቤተ ክርስቲያን ተምራችሁ የየራሳችሁን ሀሳብ እየሰጣችሁ ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ? በሊቃውንት ጉባኤ ተነጋግራችሁ ብትፈቱት ምን አለበት መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን
እስከ ምሽት አንድ ሰአት ድረስ ተጹሞ ከተበላ የልደት እና ጥምቀት የሌሊቱ ቅዳሴስ እንዴት ማስቀደስ ይቻላል?
መምህር እኔ ያልገባኝ የእርሶ መልስ ለሚፆሙ ሰዎች ነው ነገር ግን ፆመ ነቢያትን ሳይፆሙ መጥተው የመጨረሻዋን ቀን ጋድ ነዉ ለሚሉትስ ?
ቃለ ሕይወት ይሰማልን🙏 ግን ይቅርታ ጥያቂ አለኝ በግራ እጅ ማማተብ እኮ ........
Kale hiwot yasemlin yanurilin.
ጥሎላት ምንድነው ለምን በግልጽ አይናገሩም ይጾማል አይጾምም
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የሁላችን ጥያቄ ነው ግን ያልገባኝ ነገር በግራ እጅ ማማተብ ይቻላል?
ካሜራ አዙሬ ስለምቀርጽ ነው
እድሜ ይስጥልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ🙏 ስግደትስ እሁድ እና ቅዳሜ ይፈቀዳል ማለትም የአምልኮ ስግደት???
በግራ ማማተብ በብዙ መምህራን ይደጋገማል። ቀኝ መጠቀም ምኑ ይከብዳል?
እስከ አንድ ሰዓት ጾመን ቅዳሴ መግባ የሚፈልግ ሰዉ ካለንስ??
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Nege Eske snt sehat new yemitsomew ngerugn
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤ግን መጀመሪያ እርስ በርስ ተስማሙ, ምክንያቱም እርስዎም መጽሐፍ እየጠቀሱ የሚነግሩን የራስዎትን ሐሳብ ነው! ሌሎችም እንደዛው! ለኛ የሚተርፈን መወዛገቡ ይሆናል ማለት ነው 😂"አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ" ያስማሟችሁ!!! 😂😂
ጥሉላትግንምንድንነዉ እባካችሁመልሱልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Siga, wetet, inkulal, kibe malet new
የፍስክ ምግቦች ማለት ነው።
ቀሲስ በግራ ማማተብ እንዴት ነው? አውቀውታል ግን? ግራኝ ቢሆኑም ወደ ቀኝ ማማተብ ግድ ይመስለኛል። 🙏🙏🙏🙏🙏
እኛንም ግራ አጋባቹህን ታዲያ የትኛዉ አስተምሮዉ ነዉ ትክክል ለምን አንድ አትሆኑም
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ በሃይማተ አበው ገጽ 100 ላይ ሰኞ ከሆነ ቅዳሜ እስከ 6እሁድ እስከ 3"ይጾም ብለዋል በአድምታቸው
በግራ እጅ ማማተም ይቻላል ወይ?
Kalehiwot yasemaln abatachin.makfelm aychalm maletnew?
ድንቅ ማመስጠር ነው ቃለሒዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።ግን ሚገርመኝ እስከ ዘጠኝ እንድንፆም የታዘዝናቸውንስ ከ6 ከ7 ሰአት በላይ የሚቆዩት በጣት ሚቆጠሩት አይደሉም ወይ?
ሁለቱንም ማለት ይቻላል
ጾሙ የካህናት ብቻ ነው ለሚሉት ሰዎች የተመቸ ትምህርት
በነገራችን ላይ እሶም የራሶን ሀሳብ ነው
ኮሜንት ላይ ሀይማኖታዊ ጥያቄ ለጠየቁት መልስ አልሰጧቸውም።
ጥያቄ አለኝ፤ ከጌና በፍት መጀመሪያውም እስከ ገና ዋዜማ ድረስ ፆመ ነቢያት እየተፆመ በመሆኑ በጌና ዋዜማ ገሀድ ማወጅ ፆም ላይ ሌላ ፆም ማወጅ አይደለም ወይ? ፆመ ነቢያት እየተፆመ ገሀድ አለ ማለት እንዴት?
ጥሉላት ምን ማለት ነው?
ebake saw atasasete
አወዛጋቢው አላችሁት??? ሰው ሰውን ሊያወዛግብ ይችላል ቤተክርስቲያን ግን የሚያወዛግብ አንድም አስተምህሮ የላትም የተወዛገበ ሰው መምህራንን ቀርቦ መጠየቅ ነው።በርዕሱ አወዛጋቢው የገሀድ ፆም መባሉ ተገቢ አይደለም ገሀድ ፆም በራሱ አወዛጋቢ ስላልሆነ።
ምነው መምህር በግራ አማተቡ
የቀረጻው ጉዳይ ነው እንጅ በቀኝ ነው
@Wosseneshetu21 አወዛጋቢ ያሉት መምህሩ የቤተክርስቲያኗን አስተምህሮ ሳይሆን ሰው በራሱ በግሉ እያነሳ ሰውን የሚያወዛግብበትን ሐሳብ ግልፅ ለማድረግ ነው።
የሚነቀፍ አሳብ ያነሡ አይመስለኝም እውነት ነው ብዙ ሰው ይወዛገባል እኔም በጠዋቱ የጥያቄ መልእክት ደርሶኝ ነበር።
@@Habta.gbrale???????????
ሰዎቹ እዳሉት ከሆነ'ኮ ሁለት ገሀደ ነው የሚሆን
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር !! የእኔ ጥያቄ ግን ልደት ላይ የላው ገሀድ የሰጡት ማብራሪያ ትክክል ነው ፆመ ነብያት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች ለምሳሌ ልደት ዕሮብ ወይም አርብ ቢውል ማክሰኞ ወይም ሐሙስ ይፆሙና ዕሮብ ወይም አርብ ይበላሉ እነዚህ እንዴት ይደኚሊ? ማለትም ፆመ ድህነት እና ፆመ ነብያት አልሻሩም?
ያማተብከው በግራ እጅ ኘው
ፆም እንዴ እሰከ 6:00 .9:00.12:00 ,1:00 ይፆማል ? ፆም ሥባል ከጠዋት 12:00 --ሌልቱ 9:00አይዶለም ?
የልደት ወር የፆም ወቅት ነው
አስተምህሮቱ በጣም ቆንጆ ሆኖ ግን ለምንድን ነው በግራህ የምታማትበው
ቀረፃው ይመስለኛል
ጥሉላት ምንድነው????
የእንስሳት ተዋጽኦ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነገር ግን የተለያዬ አስተምህሮ ያላችሁ አባቶች ሰብሰብ ብላችሁ ተነጋግራችሁ ብትፈቱት በዓል በመጣ ቁጥር እኛ አማኞችን ግራ ለምን ታጋቡናላችሁ?አዎ ልክ ነው እናት ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት።አባቶች ያዘጋጁት ቀኖና እና ዶግማ አለ በየጊዜው የሚቀያየር እንዳልሆነ ይታወቃል።እናም እባካችሁ አባቶች ክብረ በዓል ላይ ብቻ ቡራኬ መስጠት ብቻውን በቂ አይደለም ።የቤተክርስቲያንን ስረዓትና ቀኖና እንዲሁም ዶግማ ማስጠበቅ ይኖርባችኋል ።ሌላው ግን ያልገባኝ ነገር ዘወትር መልስ ያጣሁለት ጥያቄ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምንድንነው ተግባራቸው?የዚህ አይነት የተለያዬ አስተምህሮ ሲመጣ ማስተካከል አይችልም ወይ?ሃላፊነትስ የለበትም ወይ?በተረፈ መምህር በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እላለሁ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን አሜን።
እኔ ግን የሚገርመኝ ሁሉም የራሱን ሐሳብ እየሰጡ የሌላውን ይቃወማሉ ለንስሃ ሲሆን ከጾምላይ ጾም አይቻልም ይባላል የልደት ቀን 28ጾም ከሆነ ተደራቢ ጾም ለምን ይታዘዛል ?ይልቅ የሚመቸኝ ቅዳሴው ሌሊት ስለሆነ አክፍሉ ብትሉ ይሻላል።
Xululaalaate meen malate nawe?
እሁድንና ቅዳሜን ኣይጾምም ከጥሉላት ነው እምንጾመው ማለትዎ ፡ ጠዋት በልተን ከዛ ቅዳሴው እስኪያልቅ እንጾማልን ማለትዎ ነው ወይስ እንዴት ነው ቢያስረዱን?
ቅዳሴው እኮ ጠዋት ነው
ከጅምሩስ ስለምንስ ይጾማል????ለማንስ ለምንስ ይጾማል???
ጾም ማለት መከልከል ከሆነ ስጋብቻ ተከልከሉ። የሚለው ምንሚሉት አስተምህሮነው።ይልቁንስ ይልቅ ሙሽራው ክርስቶሶስን በጾም መቀበል መልካም ነው የሚለው ይገዛናል።
እና በሰንበት እንፁም???
መጀመሪያ በቀኝ እጅህ አማትብ ቀኝጅህ ምን እየሰራ ነው??
ካሜራውን አዙሬ ስለምቀርጽ ነው እንጅ በቀኝ ነው ያማተብኩት
ለትችት ነው እንዴ ወደመድረኩ የወጣኸው ቃሉን ዘርዝሮ መናገር እንጂ ስለ ሰው ማውራት ምንድን ነው
እና ዛሬ አይጾሙም ኑው?
እሺ የገና ፆም ከቤተክርስቲያን ከሰባቱ አዕጿማት ውጭ ነው እያሉን ነው? ምክንያቱም ገሐድም ሆነ ጋድ ትርጉሙን ነግረውናል ስለዚህ አንድ ሰው የገናን ጾም የመጾም ግዴታ የለበትም ልደት ገሐድ(ጋድ) ስላለው ሲበላ ከርሞ የልደት ዋዜማ ብቻ መጾም ይችላል እያሉን ነው እና ይህ የቤተ ክርስቲያን ሀሳብ ነው ቤተክርስቲያንማ የገና ጾም ታውጇል ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁም ፁሙና ልደትን አክብሩ እያለች ነው አርሶ ምእመኑንም ለ2እየከፈሉት ይመስለኛል
ምነዉ በግራ እጅ አማተቡ
አዙሬ ስለምቀርጽ ነው እንጅ በቀኜ ነው።
በዋዜማው ይፁሙ የሚለውስ?
ኧረ ግራ አታጋቡን እንደ ቤተክርስቲያን ተነጋግራችሁ አንድ አይነት ትምርህት ስጡን!!
አረ ለመሆኑ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት የሏትም እንዴ?። እንዲህ አይነት ክርክር እዚያና እዚህ ሲደረግ መፍትሔ ሳናገኝ ፆሙን እናልፋለን። ብዙውን የተናገሩትን ነገር ብስማማም በዐቢይ ፆም ላይ ፆመ ድኅነትን ደርበን ነው የምንጾመው ያሉት ውሃ አይቋጥርም ሰባቱን አጿማት ጊዜ ለይተን ነው የምንጾመው። አንዱን በአንዱ አንደርብም። ሁሉንም ክርክር ትታችሁ የተገለጸው እውነት ስበኩ የሚያድነው እርሱ ነው
ጎሽ አንጄት አርስ ነው
ጋድ ገሀድ እያላችሁ አታወዛግቡ ይሄ ከመጽሀፍ ቅዱስ ዉጭ ነው
ቀሽም አስተማሪ
ወንድሜ ምን አይነት ደፋር ነህ? አራት ነጥብ አድርገህ ቤተ ክርስቲያን የማትለውን እንዳለች አድርገህ የምትቀባጥው። ያስተማረህ መምህርስ ማን ነው?
ኧረ አይባልም አባቴ
የአንተም የግልህን ሃሳብ ነው የምታወራው ነው ሲጀመር የገና እና የሰኔ ፆም የውሸት ነው ሲጀመር የባሰው መጣ ፍትሐ ነገስትን የፃፉት 318 ቱ ናቸው አይደሉም ውሸት ነው
ቀዳሽ እና ቆራቢ ከሆነ ጠዋት ከተበላ በኋላ አይበላም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝተናል በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማን 😊
በጣም እናመሰግናለን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እና ዛሬ ግልጽ የሆነኝ
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን🙏🏻🛐
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማለን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል
እንኳን አደረሰዎ
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ነገርግን አርብ እስከ ምሽቱ አንድ ሰአት ብንፆም ስተትም አዎዛጋቢም አደለም እባከወን በዚህ ዘመን ከዚህ በላይም በፆምን
በእውነት ድንቅና ግልፅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ምንም አልገባኝም ከጥሎላት ሲሎ ከስጋ ብቻ ነዉ የሚከለከለዉ???
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።
Kalehiwot yiasemalen Amen !!
በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማን
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ቃለ-ህይወት ያሰማልን❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እዃን አብሮ አደረሰን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን🎉❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን
እናመሰግናለን መምህራችን
Betam Amsgenalhu Gira tegabiche neber kalhiyot yasemalin
ቃለ-ሕይወት ያሰማልን።
አመስግናለሁ መምህር🎉🎉
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏼
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
አሜን መምህር እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረብኒ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። በርቱልን።❤
አሜን አብሮ ያሰማን።
kalehiwt ysemalen abatahen edema ketan gar ydelelen ❤❤🎉🎉❤🎉🎉❤
ቃለ ሕይወት ያሰማል ን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ተራ የግል ሐሳብዎን ሳይኾን ፍት.መንፈሳዊንና የጥር 10 ስንክሳርን ጠቅሰው በማስረዳትዎ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ያክብርልን።
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ አሳብ ይበል ነው ብያለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አንደኛ ጥያቄ ስንክሳር ተጠቃሽ ነወይ ?
2ኛ ሃይማኖተ አበው ቅዳሜን እስከ 6/7 ይጹሙ ይላል ምን ማለት ነው?
3 ሃይማኖተ አበው ትርጓሜ እንድንጾም ያዝዛል የኔታ ሊቀ.ቃ የእዝራ ሐዲስ ትርጓሜ ለምን ተጻፈ ?
ሲቀጥል ታላላቅ ሊቃውንት ይናገራሉ ካሉ ትላልቅ ከሆኑ ለምን አንሰማቸውም ?
4 አራተኛ እርስዎ የወንጌል መምህር ነዎት የፍታነገስት ባለሙያ ቢናገረው ጥሩ አይሆንም ወይ? ማለት የፍታነገስት መምህር የደከመበት ስለሆነ በደንብ ብናወያያቸውና ብንሰማቸው ጥሩ አይሆንም ወይ በየጊዜው የሚመረቅ መምህር እኔ እበልጣለሁ እያሉ መኸዱ ስተት አይሆንም ወይ?
5 በየተመረቃችሁበት ሙያ ብትሰሩ የበለጠ ደግሞ ሚድያ ጀምረዋል ሚዲያዎት የፍታነገስቶችን መምህራን ቢያቀርብልን የተሻለነው አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው ወገን 🙏 የመጣው ሁሉ ምሁር ነኝ ባይ ሆነ እኛም ተወዛገብን። አስተውሎ መራመድ ብዙ ርቀት ለመጓዝ ይረዳል ባይ ነኝ። እይይይ የኛ ኃይማኖት በመምህራን ድርቅ እየተመታ ይመስለኛል ሁሉም ጥቅም አሳዳጅ እንጂ ኃይማኖት ገዶት ሊያርም አይመጣም ያሳዝናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የቤተክርስቲያን ስረአቷን ነው የምንከተለው
እንደምን አሉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
አንዴት አለሺ ሰላምዬ አመሰግናለሁ!!!
እኔ ሁሌም ሚገርመኝ የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዋ ስንት ነው? ከአንዲት ቤተ ክርስቲያን ተምራችሁ የየራሳችሁን ሀሳብ እየሰጣችሁ ለምን ግራ ታጋቡናላችሁ? በሊቃውንት ጉባኤ ተነጋግራችሁ ብትፈቱት ምን አለበት መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን
እስከ ምሽት አንድ ሰአት ድረስ ተጹሞ ከተበላ የልደት እና ጥምቀት የሌሊቱ ቅዳሴስ እንዴት ማስቀደስ ይቻላል?
መምህር እኔ ያልገባኝ የእርሶ መልስ ለሚፆሙ ሰዎች ነው ነገር ግን ፆመ ነቢያትን ሳይፆሙ መጥተው የመጨረሻዋን ቀን ጋድ ነዉ ለሚሉትስ ?
ቃለ ሕይወት ይሰማልን🙏 ግን ይቅርታ ጥያቂ አለኝ በግራ እጅ ማማተብ እኮ ........
Kale hiwot yasemlin yanurilin.
ጥሎላት ምንድነው ለምን በግልጽ አይናገሩም ይጾማል አይጾምም
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የሁላችን ጥያቄ ነው ግን ያልገባኝ ነገር በግራ እጅ ማማተብ ይቻላል?
ካሜራ አዙሬ ስለምቀርጽ ነው
እድሜ ይስጥልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔታ🙏
ስግደትስ እሁድ እና ቅዳሜ ይፈቀዳል ማለትም የአምልኮ ስግደት???
በግራ ማማተብ በብዙ መምህራን ይደጋገማል። ቀኝ መጠቀም ምኑ ይከብዳል?
እስከ አንድ ሰዓት ጾመን ቅዳሴ መግባ የሚፈልግ ሰዉ ካለንስ??
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
Nege Eske snt sehat new yemitsomew ngerugn
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን❤
ግን መጀመሪያ እርስ በርስ ተስማሙ, ምክንያቱም እርስዎም መጽሐፍ እየጠቀሱ የሚነግሩን የራስዎትን ሐሳብ ነው! ሌሎችም እንደዛው! ለኛ የሚተርፈን መወዛገቡ ይሆናል ማለት ነው 😂
"አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ" ያስማሟችሁ!!! 😂😂
ጥሉላትግንምንድንነዉ እባካችሁመልሱልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Siga, wetet, inkulal, kibe malet new
የፍስክ ምግቦች ማለት ነው።
ቀሲስ በግራ ማማተብ እንዴት ነው? አውቀውታል ግን? ግራኝ ቢሆኑም ወደ ቀኝ ማማተብ ግድ ይመስለኛል። 🙏🙏🙏🙏🙏
እኛንም ግራ አጋባቹህን ታዲያ የትኛዉ አስተምሮዉ ነዉ ትክክል ለምን አንድ አትሆኑም
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ በሃይማተ አበው ገጽ 100 ላይ ሰኞ ከሆነ ቅዳሜ እስከ 6እሁድ እስከ 3"ይጾም ብለዋል በአድምታቸው
በግራ እጅ ማማተም ይቻላል ወይ?
Kalehiwot yasemaln abatachin.makfelm aychalm maletnew?
ድንቅ ማመስጠር ነው ቃለሒዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
ግን ሚገርመኝ እስከ ዘጠኝ እንድንፆም የታዘዝናቸውንስ ከ6 ከ7 ሰአት በላይ የሚቆዩት በጣት ሚቆጠሩት አይደሉም ወይ?
ሁለቱንም ማለት ይቻላል
ጾሙ የካህናት ብቻ ነው ለሚሉት ሰዎች የተመቸ ትምህርት
በነገራችን ላይ እሶም የራሶን ሀሳብ ነው
ኮሜንት ላይ ሀይማኖታዊ ጥያቄ ለጠየቁት መልስ አልሰጧቸውም።
ጥያቄ አለኝ፤ ከጌና በፍት መጀመሪያውም እስከ ገና ዋዜማ ድረስ ፆመ ነቢያት እየተፆመ በመሆኑ በጌና ዋዜማ ገሀድ ማወጅ ፆም ላይ ሌላ ፆም ማወጅ አይደለም ወይ? ፆመ ነቢያት እየተፆመ ገሀድ አለ ማለት እንዴት?
ጥሉላት ምን ማለት ነው?
ebake saw atasasete
አወዛጋቢው አላችሁት??? ሰው ሰውን ሊያወዛግብ ይችላል ቤተክርስቲያን ግን የሚያወዛግብ አንድም አስተምህሮ የላትም የተወዛገበ ሰው መምህራንን ቀርቦ መጠየቅ ነው።በርዕሱ አወዛጋቢው የገሀድ ፆም መባሉ ተገቢ አይደለም ገሀድ ፆም በራሱ አወዛጋቢ ስላልሆነ።
ምነው መምህር በግራ አማተቡ
የቀረጻው ጉዳይ ነው እንጅ በቀኝ ነው
@Wosseneshetu21 አወዛጋቢ ያሉት መምህሩ የቤተክርስቲያኗን አስተምህሮ ሳይሆን ሰው በራሱ በግሉ እያነሳ ሰውን የሚያወዛግብበትን ሐሳብ ግልፅ ለማድረግ ነው።
የሚነቀፍ አሳብ ያነሡ አይመስለኝም እውነት ነው ብዙ ሰው ይወዛገባል እኔም በጠዋቱ የጥያቄ መልእክት ደርሶኝ ነበር።
@@Habta.gbrale
???????????
ሰዎቹ እዳሉት ከሆነ'ኮ ሁለት ገሀደ ነው የሚሆን
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር !! የእኔ ጥያቄ ግን ልደት ላይ የላው ገሀድ የሰጡት ማብራሪያ ትክክል ነው ፆመ ነብያት ሲበሉ የነበሩ ሰዎች ለምሳሌ ልደት ዕሮብ ወይም አርብ ቢውል ማክሰኞ ወይም ሐሙስ ይፆሙና ዕሮብ ወይም አርብ ይበላሉ እነዚህ እንዴት ይደኚሊ? ማለትም ፆመ ድህነት እና ፆመ ነብያት አልሻሩም?
ያማተብከው በግራ እጅ ኘው
ፆም እንዴ እሰከ 6:00 .9:00.12:00 ,1:00 ይፆማል ? ፆም ሥባል ከጠዋት 12:00 --ሌልቱ 9:00አይዶለም ?
የልደት ወር የፆም ወቅት ነው
አስተምህሮቱ በጣም ቆንጆ ሆኖ ግን ለምንድን ነው በግራህ የምታማትበው
ቀረፃው ይመስለኛል
ጥሉላት ምንድነው????
የእንስሳት ተዋጽኦ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ነገር ግን የተለያዬ አስተምህሮ ያላችሁ አባቶች ሰብሰብ ብላችሁ ተነጋግራችሁ ብትፈቱት በዓል በመጣ ቁጥር እኛ አማኞችን ግራ ለምን ታጋቡናላችሁ?አዎ ልክ ነው እናት ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት።አባቶች ያዘጋጁት ቀኖና እና ዶግማ አለ በየጊዜው የሚቀያየር እንዳልሆነ ይታወቃል።እናም እባካችሁ አባቶች ክብረ በዓል ላይ ብቻ ቡራኬ መስጠት ብቻውን በቂ አይደለም ።የቤተክርስቲያንን ስረዓትና ቀኖና እንዲሁም ዶግማ ማስጠበቅ ይኖርባችኋል ።ሌላው ግን ያልገባኝ ነገር ዘወትር መልስ ያጣሁለት ጥያቄ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ምንድንነው ተግባራቸው?የዚህ አይነት የተለያዬ አስተምህሮ ሲመጣ ማስተካከል አይችልም ወይ?ሃላፊነትስ የለበትም ወይ?በተረፈ መምህር በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እላለሁ መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን አሜን።
እኔ ግን የሚገርመኝ ሁሉም የራሱን ሐሳብ እየሰጡ የሌላውን ይቃወማሉ ለንስሃ ሲሆን ከጾምላይ ጾም አይቻልም ይባላል የልደት ቀን 28ጾም ከሆነ ተደራቢ ጾም ለምን ይታዘዛል ?ይልቅ የሚመቸኝ ቅዳሴው ሌሊት ስለሆነ አክፍሉ ብትሉ ይሻላል።
Xululaalaate meen malate nawe?
እሁድንና ቅዳሜን ኣይጾምም ከጥሉላት ነው እምንጾመው ማለትዎ ፡ ጠዋት በልተን ከዛ ቅዳሴው እስኪያልቅ እንጾማልን ማለትዎ ነው ወይስ እንዴት ነው ቢያስረዱን?
ቅዳሴው እኮ ጠዋት ነው
ከጅምሩስ ስለምንስ ይጾማል????
ለማንስ ለምንስ ይጾማል???
ጾም ማለት መከልከል ከሆነ ስጋብቻ ተከልከሉ። የሚለው ምንሚሉት አስተምህሮነው።ይልቁንስ ይልቅ ሙሽራው ክርስቶሶስን በጾም መቀበል መልካም ነው የሚለው ይገዛናል።
እና በሰንበት እንፁም???
መጀመሪያ በቀኝ እጅህ አማትብ ቀኝጅህ ምን እየሰራ ነው??
ካሜራውን አዙሬ ስለምቀርጽ ነው እንጅ በቀኝ ነው ያማተብኩት
ለትችት ነው እንዴ ወደመድረኩ የወጣኸው ቃሉን ዘርዝሮ መናገር እንጂ ስለ ሰው ማውራት ምንድን ነው
እና ዛሬ አይጾሙም ኑው?
እሺ የገና ፆም ከቤተክርስቲያን ከሰባቱ አዕጿማት ውጭ ነው እያሉን ነው? ምክንያቱም ገሐድም ሆነ ጋድ ትርጉሙን ነግረውናል ስለዚህ አንድ ሰው የገናን ጾም የመጾም ግዴታ የለበትም ልደት ገሐድ(ጋድ) ስላለው ሲበላ ከርሞ የልደት ዋዜማ ብቻ መጾም ይችላል እያሉን ነው እና ይህ የቤተ ክርስቲያን ሀሳብ ነው ቤተክርስቲያንማ የገና ጾም ታውጇል ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁም ፁሙና ልደትን አክብሩ እያለች ነው አርሶ ምእመኑንም ለ2እየከፈሉት ይመስለኛል
ምነዉ በግራ እጅ አማተቡ
አዙሬ ስለምቀርጽ ነው እንጅ በቀኜ ነው።
በዋዜማው ይፁሙ የሚለው
ስ?