#የመፅሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ቆላስያስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 62

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 7 місяців тому +2

    ረቁ ሁሌ አንድ ሁለት ሶስት እያልሽ የምትሰጫቸው ማብራሪያዎች በጣም እወዳቸዋለሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው በዚሁ ቀጥይ ውድ እህቴ:: ሄርሚ ደግሞ ሁሌ በመንፈስ ተሞልተሽ የልብሽን የውስጥሽን የምትናገሪበት መንገድ እና አይኖቻችን በእንባ እንዲሞሉ የምታደርጊው ነገር በጣም ይገርማል በእናንተ የሚሰራው ክቡር የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ የተባረከ ይሁን ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 7 місяців тому +3

    Wow tigiye ስለተስፋ የሰጠሽው ማብራሪያ አስደናቂ ነው wow "ተስፋችሁን አሳዩን ሲሉ እምነታችንን አይታችሁ ተስፋችንን ማወቅ ትችላላችሁ" እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውው

  • @mesidesta2160
    @mesidesta2160 7 місяців тому +2

    እናንተ የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በውስጣችሁ እግዚአብሔር ስላስቀመጠው የቃሉ እውቀት ተባረኩ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ::አሜን !!!

  • @SurafelSolomon-j1w
    @SurafelSolomon-j1w 7 місяців тому +2

    ሚገርም መስተንግዶ እጅግ በሚማርክ የቃሉ ብፌ ጣፈጠኝ ተስፋያ በረታ እምነቴን አጠበኩበት ሀላፊነቴ ይበልጥ ገባኝ የምግቡ የብፌው ተከፍሎል መዳኒቴ ጌታያ እንደራበኝ አይቶ አዘዘልኝ ማራኪዎች 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 7 місяців тому +4

    Brilliantly spoken by each one of you sisters……..I thank God for the grace and the Spirit given to each of you, and for your diligence to dig deep. ❤

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 7 місяців тому +4

    እህቶቼ ጌታ ይባርካችሁ እምነት ተስፋ ስለምናደርገውነገር የሚያስረዳ ነው አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 7 місяців тому +1

    Dear sisters , እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ። የጌታ መንፈስ በሁላችሁም ራሱን ስለሚገልጥ ቃልንም ስለሚተሮግም በእያንዳንዱ ሐሳብ ከውስጣችሁ እንዲፈልቅ ተመጣጣኝ ጊዜ ተሰጣጡ !
    በእያንዳንዱ ነጥብ በእያንዳችሁ በኩል ያለውን ብታካፍሉን መረዳታችን ይልቃልና ነው ።

  • @mezkeiraddisu171
    @mezkeiraddisu171 7 місяців тому +3

    እጅግ ጀስ የሚል የጥናት ግዜ ነው ።በጥልቀት ለማየትና ለማስረዳት እየሞከራቹ ነው በርቱ።

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi 7 місяців тому +5

    2 ጢሞቴዎስ 2:8፤ በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ፤
    2 ጢሞቴዎስ 2:9፤ ይህንም በመስበክ እንደ ክፉ አድራጊ እስክታሰር ድረስ መከራ እቀበላለሁ፥ የእግዚአብሔር ቃል ግን አይታሰርም።

  • @mesidesta2160
    @mesidesta2160 7 місяців тому +2

    እናንተ የወንጌል አርበኞች ጌታ ይባርካችሁ በጣም እወዳችኃለሁ ::

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ ለቤተክርስቲያን ደውል መልዕክት ነው..ዛሬ ክርስቲያኑ የኢየሱስ የክርስቶስን መምጣት የማይናፍቅበት ሰአት ሆኗል ያሳፍራል...

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 7 місяців тому +4

    የኔ በረከቶች በእውነት የአብርሃም አምላክ እንዴ ምንል የናንተ አምላክ ብዬው እስክ ፀልይ ነው የተሰማኝ እንኳንም አምላካቸው አምላኬ ሆነ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

  • @arristamirat859
    @arristamirat859 7 місяців тому +2

    You guys the presence of holy spirit is literal on your discussion. ተባረኩ❤

  • @YeshiwerkBeyene
    @YeshiwerkBeyene 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 місяців тому +2

    God is good

  • @amackelechdubale5969
    @amackelechdubale5969 7 місяців тому +2

    ማረናታ ኢየሱስ በደጅ ነው።❤❤ ሙሽሪትን እግዚአብሔር ሆይ አቃ!!!! እወዳቹሀለው!❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳኝ ተግቼ ላልዳኑት እህቶቼ ጓደኞቼ እንደ ጸልይ። ጌታ ይባርካችሁ ውድ እህቶች በርቱ ጠንክሩ 🙏🙌🙏💕😮

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 5 місяців тому

    ዋው ተባረኩልኝ እኔ እየተነከሁኝ ነው ደሞ እናንተ ራሳችሁ ተግባራችሁ ይሄንን ፍቅር ይገልጣል💞thank you 🙏

  • @yisihakabreham6221
    @yisihakabreham6221 7 місяців тому

    God bless you sisters I learn many things amazing teaching

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 7 місяців тому

    Geta eyesus tsegawn yabzalachu❤❤❤

  • @fanit1411
    @fanit1411 7 місяців тому +1

    Welcome saints am gaining a lot from this program and God bless you abundantly

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 7 місяців тому

    Zemnachu yebark ❤

  • @GanetJ
    @GanetJ 7 місяців тому

    አሜንንንንንን ጌታ ሆይ እንደሰማነው እንደ ቃልህ እንድንኖር እርዴን አሜንንንንን ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @MercuKassu
    @MercuKassu 7 місяців тому

    አደራ በርቱልኝ በብዙ እየተሰራው ነው።
    ምነኛ መታደል ነው !የታደለ! ሰው ነው ይህን Channel ያገኘ!!

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 7 місяців тому

    Glory be to the Almighty🙌🙏
    This is the truth!!
    You all are blessed beloveds ❤keep going, the presence of God is with you ❤❤

  • @birhanefayisa1133
    @birhanefayisa1133 7 місяців тому

    እግዝአብሔር ዘማነችሁን ይበረክ አትያዝ ቀጠሉበት አደራ አደራ

  • @AbebaFares
    @AbebaFares Місяць тому

    ዋው ተባረኩ

  • @ahj9259
    @ahj9259 7 місяців тому +1

    Shalom itochi tabaraku🙏🙏🙏🙏

  • @furtunamengistu8798
    @furtunamengistu8798 7 місяців тому

    Egziabhir ybarkaju❤

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤egzihabiher yibarikachu

  • @KutubeGenemo
    @KutubeGenemo 7 місяців тому

    Betam des yemle tinat nw Tebrekulin Tsega yibezalachu!!!!

  • @mebrattekle9239
    @mebrattekle9239 7 місяців тому +1

    ይብዛልቻሁ አህቶች

  • @kalayubirhanu6714
    @kalayubirhanu6714 7 місяців тому +1

    እህቴ ተባረኪ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 місяців тому

    Ehtoche geta yebarkachehu nebesem alqerelegne bezu temerealehu❤❤❤

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 7 місяців тому +1

    We are blessed ❤

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 7 місяців тому +1

    Blessings

  • @debegessesse7577
    @debegessesse7577 7 місяців тому

    Oh, my God ladies you are so gorgeous on the inside as well as the outside,. God bless you abundantly!!!

  • @melakuarega3733
    @melakuarega3733 7 місяців тому

    Tigiye tebareku geta zemenachihun yibark

  • @rahimagemechu5790
    @rahimagemechu5790 7 місяців тому

    Tabarku

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 7 місяців тому

    Wow tabarku❤

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 7 місяців тому +3

    ❤ኢየሱስ ትቶ ❤ባዶ መሆን ነው

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 4 місяці тому

    በዚህ ክፍል ራሴን የታዘብኩት አንድ አማኝ ላልዳኑት ሰዎች ከቤተሰብ ጀምሮ እስከ ምድር ዳርቻ ስላሉ ሰዎች ሳንታክት መቃተት እንዳለብን ግን እኔ አልፎ አልፎ ምፀልየው በራሴ አፈርኩ የኔ ቤተሰብ ሁለት እህቶቼ ጌታን ተቀብለው ነበር ከነሱ በኋላ ያወኩት ምክንያታቸውበቂ ባይሆንም ጌታ ምን አደረገልን ለውጥ የሌለው መመላለስ ምን ይጠቅማል ብለው ከጌታ እጅ ወጡ አንደኛዋ ንስሃ ሳትገባ ይችን ምድር በሞት ተለየች ሁለተኛዋ አሁን ድረስ አልተመለሰችም ጭራሽ የአለም ቅራቅቦ አሰመጣት ለብዙ ጊዜ በጣም አዝኛለሁ ለተቀሩትም እንዳይድኑ የነሱ ጌታን መተው ለቤተሰቡ ሁሉ መጥፊያ ገመድ ሆነ እና ተግቼ ባልፀልይም ጌታ እንዲመልሳቸው የልቤ መሻት ነው በጌታ ሆኖ ከዛም ከጌታ ቤት የወጡትን ሰዎች መመለስ በጣም ይከብዳል ያልዳነውም ቤተሰብ በዛ ሰው ይሰናከላል አጥብቆ መፀለይ ከጌታ ቤት ለወጡት ጭምር ነው ሌላው ደግሞ ሰዎች ሲስቱ ወይም ባልተገባና በማይመጥን ስፍራ ሲገኙ መምከር ደግሞም ቅዱሳንን በኩል አይን አይተን ደሃ ሃብታም ሳንል ማገልገል በፍቅር መንከባከብ ትልቁ ችግራችን ነው ልባችን በክርስቶስ ፍቅር ሲነካ ሁሉን እንወዳለን ጌታ ይርዳን❤❤❤

  • @getaneh1g
    @getaneh1g 7 місяців тому

    ❤❤❤

  • @amackelechdubale5969
    @amackelechdubale5969 7 місяців тому

    እምነት ተስፋ ነው። ተስፋችን ደግሞ ኢየሱስ ነው።ዋው አይገርምም!!

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 7 місяців тому

    ለካ መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤ አላውቅም
    ተባረኩልኝ እህቶቼ

  • @HdhHdd-ti6dw
    @HdhHdd-ti6dw 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YerusalemAlem
    @YerusalemAlem 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😍😘😘😘

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 7 місяців тому

    @4:41 "ስለዚህ ልባችሁን አዘጋጁ፤ ራሳችሁንም ግዙ፤ ተስፋችሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ ለእናንተ በሚሰጠው ጸጋ ላይ ሙሉ በሙሉ አድርጉ።" __1 ጴጥሮስ 1፥13

  • @testeshome5847
    @testeshome5847 7 місяців тому +1

    የምስጋናው ምክንያቶች፡ በክርስቶስ ስላላቸው Eምነትና፣ ለቅዱሳን ስላላቸው ፍቅር ነው፡፡
    ለነዚህ ምንጭ ሆኖ የቀረበውም ነገር በሰማይ ካላቸው ተስፋ የተነሳ መሆኑ ነው፡፡
    ወንጌልን ከሰሙበትና ጸጋውን በEውነት ከተረዱበት ቀን Aንስቶ ነው፡፡ ወንጌልን
    Eንዲሰሙ ምክንያት የሆናቸው ሰው ኤጳፍራ ነው፡፡
    ኤጳፍራ ታማኝ Aገልጋይ ነው፣ Aብሮ መስራት የሚችል ነው፣ ተወዳጅ ባህርይ Aለው፣
    የተረዳውን ያካፍላል/ያስተምራል፣ በሰዎች ያለውን መልካም ነገር ማየት ይችላል፡፡ Eነዚህ
    ባህርያት የጌታን Aገልጋይ ፍሬያማ የሚያደርጉት ስለሆኑ ልንጠማቸው ያስፈልጋል፡፡ Bless u more and More

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 7 місяців тому +1

    ኡፍ ጌታ ይባርካችሁ ማራናታ ምድር እራሱ ሊያበቃላት እንደሆነ ገብቷታል እኮ የሚገርም ውይይት ነበር ቀጥሉ! አትቁሙ!

  • @mierafasfaw372
    @mierafasfaw372 7 місяців тому +1

    ሀያላን ሴቶች ተባረኩ ይብዛላችሁ

  • @berhanemerso6329
    @berhanemerso6329 7 місяців тому

    I thought the study was on the book of Colossians. You derailed from the main topic and going the whole Bible. Try to narrow and come to the point please. And TG can you please let Rekik finish her idea. You are all blessed

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros4398 7 місяців тому

    Tesfachin lay libachinin endinitil Egziabher yirdan

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 7 місяців тому

    አራ ልጂቱአ ታዎረ አትከልክል

  • @Masiye-j1h
    @Masiye-j1h 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @FirehiwotYohannes
    @FirehiwotYohannes 7 місяців тому

    Tebareku❤ ewedachihalehu

  • @shalomjinenus2367
    @shalomjinenus2367 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 7 місяців тому

    ❤❤❤