የመፅሐፍ ቅዱስ አጠናን ቆላስያስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 бер 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @amsalekidane542
    @amsalekidane542 4 місяці тому +11

    እንዴት አይነት ትንታኔ ነው ከእናንተ ብዙ እንማራለን፣ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ።

  • @user-jg4bf1wf5j
    @user-jg4bf1wf5j 4 місяці тому +5

    ተባረኩ በናንተ ያለው ፀጋ እወደዋለው❤❤❤❤❤ስወዳቹ ፀጋው ይብዛላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 4 місяці тому +5

    TG: just one comment , please start and finish this Bible study with prayer, thank you

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 4 місяці тому +3

    Fantastic!! በብዙ ተባረኩ በጌታ ፀጋ ተገርሜየለሁ ይብዛላችሁ! በጌታ እንድደነቅ እንዳመሰግን አነሳሳኝ ይህም የሚያመለክተው የእናንተ መሰጠታችሁ ነው አንድ ልብ ይስጣችሁ ለበረከት ሁኑ!

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l 4 місяці тому +1

    እየሱስ ለዘላለም እስከዘላም ጌታ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለወደደን ለመረጠ ልጆች ላደረገንእንዳደረገን ወደ ምደነቅ ብራን ላሻገረን ለኢየሱስ ብቻ ይሁን ድንቀ ትምህርት የመር በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቸው የወደዳችሁ ጌታ ያስመልጣችሁ alem ፍጻሜ ድረስ ለጌታ ለኢየሱስ ብቻ ተገዝታችሁን እንድትኖሩ እግዚአብሔር ሰላምን ጤናውን እድሜዬን ቤተሰባቸውን አገራቸውን ሰላም ያድርግባቸው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ኢየሱስ ዛሬም ለዘላለም አረጀም ያድናል የታደጋል አይለወጥም ወንጌል ያሸንፋል ኢየሱስ በድንገት ይመጣል እንወዳቸዋለን ኖረለን እድምና ጤና ይስጣቸው በዚህ ሶሻል ልትከታተሉት ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች ለዘላለም እስከዘላላም ጌታ ይጠብቃችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ በንጹ ፍቅሩ ይጠብቃችሁ ያላችሁበት ምድር በደም ይሸፍናችሁ በምትቆምበት ሱፍራ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠበቀና ክለላ አይለያያችሁም ኢትዮጵያ እናም እርትራ ለዘላለም ትኖር ዘረኝነት ጎሳኝነት መለየት እኔነት ለዘላለም ይወገድ በመካከላችን ይጽና የክርስቶስ ፍቅር በልባችን ይነቅሰው እንደማልቅበት እጆች የኢየሱስ ክርስቶስ እጅ የሲኦል ቁልፍን በእጁ ይያዛል የወደቁትን አንሺ የዘላለም አምላክ እርሻድ የሆነ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያለፈ ትምህርቶች እንዲሁ ድንቅ ነበረ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን በየቀኑ በየአቱ እየረዳ ያለ ጌታ ይባረክ

  • @mebrattekle9239
    @mebrattekle9239 4 місяці тому +1

    ኣመን አንደት ድንቅ መግለጥ ነው ተባረኩ አህቶች 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️♥️♥️

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 4 місяці тому +2

    እግዚሀብሄር ይባርካችሁ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 місяці тому

    በጣም የሚሰገርም መገለጥ መፅሀፍ ቅዱሰ ማጥናት እንዲት ድንቅ ነዉ።

  • @zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020
    @zamadikuntedesawedtjjjjjhj8020 4 місяці тому +2

    amen amen

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 4 місяці тому

    ዋዉዉዉ እንዴት ድንቅ መረዳት ነው ኦ ሃሌሉያያያ እየሱሲ ጌታ ነው አሜን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁንለት አሜን አሜን በእየሱሲ ስም ተበረኩልኝ ዘመናቸው ይባረክ አትገደቡ ፀጋ በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ ተበረኩልኝ አሜን❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘 እወዳቸዋለሁ የኔ ዉዶች😍😍

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 4 місяці тому

    ተባራኩልኝ ወዳቻልሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስጌን ሥራሁ ድቅነው

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 4 місяці тому +1

    የተባረካቹሁ ናቹሁ ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 4 місяці тому +1

    ክብር ላንተ ይሁን ጌታ ሆይ ስለምታስተምረን ስለምትመክረን
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በርቱ ጀግኖች 🙏❤️😘

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 4 місяці тому +1

    Amen 🙏 ❤❤❤

  • @hannabirhanu8657
    @hannabirhanu8657 4 місяці тому +2

    ተባረኪ

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 4 місяці тому +2

    Yegeta yeeyesus fiqru mhretu tigistu ygermegnal eyesuse ewedehalew❤❤❤

  • @omg7745
    @omg7745 4 місяці тому +1

    ድንቅ መረዳት

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 місяці тому +1

    God is good

  • @tigistkifle2935
    @tigistkifle2935 4 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @birhanefayisa1133
    @birhanefayisa1133 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመጌንንንን ውውውውውውውው በጣም ድንቅ ነው በምን ቆንቆ ይገጠል

  • @mesaykeleme6504
    @mesaykeleme6504 4 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ።

  • @bsmarttrading705
    @bsmarttrading705 4 місяці тому

    God create things with no expire date. God bless you sisters.

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 4 місяці тому

    የተባረካቹህ እህቶች ናችሁ😍

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 4 місяці тому

    መዝሙር 90:2፤ ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ አንተ ነህ።🙏🙌🙏
    Glory Glory Glory be to the Almighty, to the most highest, to the king of kings, The Beginning and the End, ALPHA and OMEGA 🙏🙌🙏‼️

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 3 місяці тому

    የሚሆነውን ያሳፍር ዘንድ የማይሆነውን መረጠ ውይይይይይ ጌታ እኮ የእኔም ታሪክ ነው ቲጂዬ 😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    ”ወንድሞች ሆይ፤ በተጠራችሁ ጊዜ ምን እንደ ነበራችሁ እስቲ አስቡ። በሰው መስፈርት ከእናንተ ብዙዎቻችሁ ዐዋቂዎች አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ኀያላን አልነበራችሁም፤ ብዙዎቻችሁም ከትልቅ ቤተ ሰብ አልተ ወለዳችሁም። ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ እግዚአብሔር ብርቱዎችን ያሳፍር ዘንድ የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ። እግዚአብሔር የተከበረውን እንደሌለ ለማድረግ፣ በዚህ ዓለም ዝቅ ያለውንና የተናቀውን ነገር፣ ቦታም ያልተሰጠውን ነገር መረጠ፤ ይኸውም ማንም ሰው በእርሱ ፊት እንዳይመካ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል። እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።”“
    ‭‭1 ቆሮንቶስ‬ ‭1‬:‭26‬-‭31‬ ‭NASV‬‬

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 4 місяці тому

    May God bless you abundantly beloved and blessed women’s of God❤❤

  • @hiwoteyasu7835
    @hiwoteyasu7835 4 місяці тому

    God bless you all, i appreciate you the way you express the word of God, glory to God, stay bless again and again

  • @notmiracle..
    @notmiracle.. 4 місяці тому +1

    Please setejemeru teleyachue jemeru tebareku

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 місяці тому

    ሰታምሩ የሜሰደንቅ መገለጥ ተባረኩ።

  • @senaywolde986
    @senaywolde986 4 місяці тому +1

    God bless you

  • @selometsemru8026
    @selometsemru8026 4 місяці тому

    Praise God you all amazing🙏🙏🙏

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 4 місяці тому +1

    Dinqe temhrt new tebarku❤❤❤

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 Місяць тому

    እናንተስ ብርሃናት ናችሁ : አስተዮች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 4 місяці тому +1

    Denk Ehetoch! Demo setamru! Tebareku!

  • @user-yd5ub8oe9m
    @user-yd5ub8oe9m 4 місяці тому

    God bless you dear sister's ❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 4 місяці тому +1

    Wow hulachum girum nachu ihtoch

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 2 місяці тому

    Blessings

  • @user-er4ko5om9p
    @user-er4ko5om9p 4 місяці тому

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Mesi235
    @Mesi235 4 місяці тому +1

    Geta yibarkachehu tgye❤❤🎉🎉

  • @furtunamengistu8798
    @furtunamengistu8798 4 місяці тому

    TEBAREKU❤❤❤❤❤

  • @bezawittadesse9609
    @bezawittadesse9609 3 місяці тому

    ረቁ ስታብራሪ እንዴት እንደሚገባኝ ልነግርሽ አልችልም:: በተለይ ከብዙ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር refere እያደረግሽ ጥቅሱን የምትፈቺበት መንገድ እጅግ በጣም እወደዋለሁ እንደገናም የግሪኩን ትርጉም እያመጣሽ ቃላቶችንም የምትፈቺበት መንገድ በጣም ድንቅ ነው ተባረኪልን በዚሁ ቀጥይ::