ረጅሙና ፈጣኑ የኮሪደር ልማት (መገናኛ - አያት)። Addis Ababa (Megenagna - Ayat) Reconstruction Status.
Вставка
- Опубліковано 28 тра 2024
- Megenagna - Ayat Corridor is one of the most populated and well developed corridors of Addis Ababa, where numerous high rise buildings has flourished in a short period of time. It is also one of the major business centers of Addis Ababa.
Addis Ababa's certain neighborhoods are currently undergoing significant demolition and reconstruction by the Government, of which Megenagna - Ayat is one of the major ones.
Visit Addis Ababa from the comfort of your home. Get a closer look at its fascinating cityscape, business activities and the life of its ordinary people in my walking and driving tour as well as public events and specific site visit videos. All the videos on this channel are my own original footages.
#Addis_Ababa_Walking_Tour
#Addis_Ababa_Business & Financial Centers
#Addis_Ababa_Exibition&Bazar
#Addis_Abeba_Ethiopia_Travel #City_street_walking_Tour #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
#Addis_Ababa_Public Events
#Ethiopia_Places_To_Visit
ይህ ፕሮጀክት ብዙ የስራ እድልም የፈጠረ ይመስላል👍
❤good 👍
Just keep it up bro ❤❤
የወንዝ ግድግዳ ሥራ የሚደነቅ ነው መልአከ ምድሩ እስከ ወንዙ ዳርቻ ያማረ አሠራር ነው ፍፃሜውም ያማረረ ይሆናል ሰላም በሁሉም ሥፍራ❤ እንወዳቹሀቸለን በርቱልን።
በጥድፍያ የተደባበሰ ስራ እንዳይሆን እንጂ እንዳያያዙ ግሩም ውጤት የምያመጣ ይመስላል። በርቱበት!
የመኖር ተስፋ ያለው የማደግ ተስፋ ያለው ሲተጋ ነው የሚያድገው ትጋት የድገት መሰረቱ ነው
Thank you
ስራው ሲያልቅ ዛፎቹ ቢከረከሙ መልካም ነው። አአ ውስጥ ዛፍች ይተከላሉ እንጂ አይከረከሙም
መገናኛ የትራንስፖርት ድልድይ በመስታወት የተባለውን ብታሳየን ደስ ይለናል
እሺ ጠይቄ አቀርባለሁ።
Good job! Can you also show us near athletics federation, tele, top ten hotel, beshale hotel, meridian convention center, dirar city center and mary plaza? Thanks 🙏
OKay, good idea.
@@AddisAbabaClose-up thanks, I subscribed
Cómo se llama la iglesia del minuto 25:26? Saludos desde Barinas, VENEZUELA 🇻🇪
The church is temporarily closed now, people told me that it is a Catholic Church.
@@AddisAbabaClose-up Ah, muy bien. Gracias
🇪🇹👍📊🛣️🛤️🙏
Development,Displacing
Ignorant jealousy
የነቶሎቶሎ ቤት ይመስላል አሰራሩ ። ምንድነ ምርጫ ደረሰ እንዴ እንደዚህ በአንድ ቀን አፍርስ በሁለት ቀን ለመጨረስ መሞከር!!!!!!!
ሆኖም መንገደኛ መቀነስ አለበት ህፃ ገብተህ ጫማህ ጭቃ ከሆነ ማፅዳቱም ቅዥት ነው የግድ ንጣፍ በንጣፍ እስከ መንደር መግባት አለበት
ቤት ለቤትስ?? 😆😆😆
አዲስ አበባ ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ጭቃ መንገድ የለም ። ወይ አስፓልት ነው ወይም ኮብል ስቶን ነው።