ዶሮዎች እንቁላል እንዲጥሉ ማነቃቂያ egg stimulant : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- SUBSCRIBE #Antuta Fam
/ @antuta
• Increasing egg production up to 37%
• Improving feed efficiency up to 18%
• Maintaining egg production during illness
• Prolonging egg production period
• Improving hatchability of eggs and fertility of parent stocks
• Reducing mortality rate
የኩኩ ሉኩ ቪዲዮ አላማ የዶሮ እርባታ ለመጀመር ፍላጎቱ ኖሯቸው ነገር ግን እንዴት በቀላል መንገድ መስራት እንደሚችሉ የሚያማክራቸው እንዲሁም በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ቪዲዮ ላጡ ነው
በመሆኑም ከዚህ ቀደም የቀረቡ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከስር ባልወ ሊንክ ይጠቀሙ
#01 አንቱታ በዶሮ ቤት ውስጥ //ኩኩ ሉኩ #01 Antuta in poultry farm //kuku luku #01
• አንቱታ በዶሮ ቤት ውስጥ //ኩኩ ሉ...
#02 የእንቁላል መጠንና ስያሜው : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // Egg size & their name : kuku luku : Antuta Fam
• የእንቁላል መጠንና ስያሜው : ኩኩ ...
#03 እንዴት በትንሽ ቦታ ብዙ ዶሮዎችን ማርባት ይቻላል : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም// how to wrok poultry farm in small area
• እንዴት በትንሽ ቦታ ብዙ ዶሮዎችን ...
#04 የዶሮ መመገቢያ እና በቀን የሚመገቡት የምግብ መጠን : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // feeding tools & food size per day in poultry
• የዶሮ መመገቢያ እና በቀን የሚመገቡ...
#05 በዶሮ ቤት ውስጥ ልናረጋቸው የሚገቡን ጥንቃቄዎች : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም //safty in poultry
• በዶሮ ቤት ውስጥ ልናረጋቸው የሚገቡ...
#06 ለዶሮ ምቹ የሆነ የእንቁላል መጣያ ቦታ : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // good place to lay egg for chicken
• ለዶሮ ምቹ የሆነ የእንቁላል መጣያ ...
#07 የዶሮ ለይቶ ማቆያ ወይም ማገገሚያ : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // chicken isolation place (quarantine)
• የዶሮ ለይቶ ማቆያ ወይም ማገገሚያ ...
#08 የዶሮ ውሃ መጠጫ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
• የዶሮ ውሃ መጠጫ ፡ kuku luku...
#09 የዶሮ ክትባት ለምን እና እንዴት እንሰጣለን? ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
• የዶሮ ክትባት ለምን እና እንዴት እ...
#10 የዶሮ አፍ አቆራረጥ ሂደት እና ምንነት ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
• የዶሮ አፍ አቆራረጥ ሂደት እና ምን...
#11 ተጀመረ...ከዛስ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
• ተጀመረ...ከዛስ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አን...
#12 ለዶሮዬ ሰጋቱራ ወይስ ጭድ? ፡ ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
• ለዶሮዬ ሰጋቱራ ወይስ ጭድ? : ku...
#13 የዶሮ እርባታ መስራት እፈልጋው ምከሩኝ ፡ ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
• የዶሮ እርባታ መስራት እፈልጋው ምከ...
ደሰ ይላል እጥን ምጥን አጭር ኮተት አታበዛም ቀጥሊበት
ጎበዝ እኔኮ በምካኒያት ነው ቻናልህን የወደድኩት ስታስረዳ በጣም ቆጆ አርገህነው እና በርታ
በጣም ምርጥ ነው
እንደዚህ ቶሎቶሎ ናልን ለወደፊቱ እገርስገባ መጥቼ በተግባርማየትእፈልጋለሁ በርታልን
ሰላም ሰላም እንዴት ነህ ጎበዝ በርታልን እኔ ወደስራዉ ልገባ ነዉ ምን ትመክረኛለህ
በጣም ቆንጆ ምክር ነው
Thankyou so much.
Des yilal wendme konjo akerareb nw thank you
ጎበዝ እውነት በርታልኝ
አመሰግናለው
ምን ይባላል ስሙ
Esti meno stadlachew asayen 🙏
ብር በርታ
ዶሮዎች መቼ ነው መጣል የሚጀምሩት
ሰላም ወንድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ የ3ወር ዶሮዎች ቪታሚኑን ብንሠጣቸው ችግር አለው?
የእድገት ከሆነ በጣም ጥሩ ነው
Day to Day New Yemisetachew Saykorete
አዎ
ስልክ ቁጥርህን ላክ
👍እኔ ምለው እንቁላልቸው እንዲወፍር ምን ማድረግ አለብኝ🙏
አመጋገባችውን ጤንነታቸውን እና መጠጣቸው መጠበቅ
@@antuta eshi ondime txs
ወንድሜ እንዳልከው ዶሮዎቼ 6ወር አለፋቸው ያሽካካሉ ግን እንቁላል አይጥሉም አና ምን ጎድሎአቸው ነው የምመግባቸው ቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ነገሮች እንደ ድንች ካሮት ቀይስር ልጣጭ ና ጎመን ሰላጣ ጥቅል ጎመን ቆስጣ ና የወፍጮ ቤት ጥራጊ ና ጠላ ተጠምቆ አተላውን አድርቄ እንደ ፉርሽካ አስቀምጥና በውሀ አበስብሼ እሰጣለሁ የጎደለ ምግብ የለም ና ምን ላድርግ እባክህን እርዳኝ አመሠግናለሁ፡፡
በሰጠኸው የምግብ ብዛት ሳይሆን ባለው ንጥረ ነገር እና ጥራት ነው የሚወሰነው
ሰላም አመሸክ ወንድሜ ምን ምን ምግብ ልስጣቸው የሚያስፈልጋቸውን ንጥረ ነገር እንዲሟላላቸው?
ለዶሮ ተብሉ የሚሸጠውን መኖ ስጣቸው
Besit werschew new yemisetut wedme
እንደ አስፈላጊነቱ ነው
አድራሻ አለሕ ላሰልጣና ሰልክ ቁጠር አባክህ
ይቅርታ እኔ ለጊዜው አሰልጣኝ አይደለሁም የህክምና ባለሙያም አይደለሁም ስሰራ ከገጠሙኝ ነገሮች ለሰዎች ይጠቅማሉ ያልኳቸውን ነው የማጋራው
አመሰግናለው
selam wendemae eredatahen efelegalehu
የምችልው ከሆነ ችግር የለም
የት አገኛለሁ😢
ማከፋፈያ ወይም ጎጃም በረንዳ
500 chicken, how many lirte yesfaligaal
እንደ አጠጣጣቸው ነው ገደብ የለውም
Good
ያሉኝ ዶሮዎችአራት ናቸው እንደት ላድርግ
ዛሬ ነው ያየውህ በጣም ጎበዝ ነህ
እኔም ዶሮ ነው ምሰረው 1000 ዶሮ አለኝ
እና ቦቲ ለብሰህ ነው ምዞረው ደሞ
አይ ቦቲ ለስራ ብቻ ነው የምጠቀመው
እሽ ሠላምነው እኔ ዶሮ ማርባት እልጋለው እናም ያትነው የማገኘዉ እደትአርጌነውስ የምጀምረዉ አሳዉቀኝ ወይንም ቁጥር ላክልኝ
@@saeedimohammes413 እኔ የምመክርሽ። የእንቁላል ዶሮ ነው እና ቄቦች ከ 170 እስከ 180 ber gzi ena arbi bota kalesh
የዶሮ እርባታ ለመጀመር መጀመሪያ የተወሰነ መሰረታዊ እውቀት ማግኘት በቂ ነው ሌላውን ስራው ራሱ ያስተምረናል
ዶሮዎችን በአቅራቢሽ ካለ የእንስሳት መኖ ማከፋፈያ ብትጠይቂ ጥሩ ነው በዛውም ስልጠናም ካላቸው ታገኚ ይሆናል
የት ነው ማነቃቂያው የሚሸጠው በናትህ
መና የምትገዢበት ቦታ ጠይቂ በተረፈ ጎጃም በረንዳ አከባቢ ጠይቂ
የእንቁላል መጣያ ቦታስ እንዴት ይዘጋጃል?
ምቹ የእንቁላል መጣያ የሚል ቪድዮ አለ እሱን እየው ይረዳሀል ሊንኩን ተጫነው
ua-cam.com/video/1LDJ8QfZWsk/v-deo.html
እቁላል ለስንት ቀን ማስቀመጥ ይቻላል ከ5 እስከ6 ቀን አቆይተን አጠራቅመን ማስረከብ ይቻላል ወይስ በየቀኑ ነው መሸጥ ያለበት እነ ደሞ መጀመሪያ እቁላል ሲጥሉልህ ለማን ነው ያስረከብከው ማለት እቁላል መሸጥ አዴት አደጀመርክ ብነግረን
እንቁላል ሳይበላሽ እስከ 2 ወር የመቆየት አቅም አለው የምናስቀምጥበት ቦታ ግን ይወስነዋል ይህንን በሰፊው ለማቅረብ እሞክራለው
የመጀመሪያ እንቁላል ትንንሽ ስለሚሆኑ ያው እራሴ ነው የበላሁት ከዛ ከፍ ሲል ለሱቅ በመሸጥ ነው የጀመርኩት
@@antuta ለጥያቄየ ፈጣን መልስ ስለምትሰጥ ክበርልኝ ወገኔ
What is the name of your egg stimulant ?
Its just egg stimulant
Gizeyachew derso laljemerus
ስለ ጥያቄው አመሰግናለው
መረጃውን ለማድረስ እሞክራለው
ጫጩት ገዝቼ 6ወር ሆናቸው ግን አልጣሉም ከምንድነው
በሰፊው ቪድዮ እሰራለው
የት ማግኘት እንችላለን ምርቱን
በአቅረቢያቹ የሚገኚ መኖ ማከፋፈያ ይገኛል
ያለዛ አዲስ አበባ ጎጃም በረንዳ አከባቢ ይገኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ነዉ የምናገኘዉ???
Addis abeba
@@antuta enem sheger negne gn leyu botawen betnegren weye silke kale????
ስልክህን ላክልኝ
0910633773
እረ ልለምንክ የዘር እንቁላል ሽጥልኝ እባክክ እባክክ ስልክክን ላክልኝ እና ያለክበት መጥቼ ልግዛ
ይቅርታ የዘር እንቁላል የለኝም
እሺ አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብርክ ማንም እንዳንተ የሚመልስ የለም ከምር ጥሩ ሰው ነክ ጠንክር ፈጣሪ ይርዳክ
ምነው ዶሮ እርባታ ላይ ጠፋህ
ልክ ነው እመጣለው
እስኪ አካባቢህን ሹክ በለኝ
0
1
የውሀ መ ን