@@firdoushabasha Hi endet nesh ene dessie new minorew doro maribat feligalew 500 care meter bota alegn kesew ga hugn mesirat silemifelig kechalish menegager enichilaleln.
I can't understand why professionals ignore about professionalism when they enter into business. Large number of youths have not enough capital to work poultry in large scale farming. So, giving attention to small scale poultry farming is also essential. All types should be prepared to the community. For those, who could invest in high capital recommending large scale farming is expected. But, this should not hide the importance of small scale farming. Poultry is one of simplest business choices for those with small capitals. Even it could be done as free range system. So, this fact should also be included in discussions.
Wow such amazing interview am really happy a lot to have such training. This is what ethiopia need. I need thier phone number and their office pleaseee
በጣም ጥሩ ትርፍ አለው። በወር ከ100,000 ሺ ብር በላይ እንሰራ ነበር መኖ ራሳችን ነበር የምናዘጋጀው ግን ሀኪም ያስፈልጋል። ዶ/ሩ ያወራውን ነገር በሙሉ ትክክል ነው። ብታዳምጡት መልካም ነው። እንደዚህ ቀርቦ የሚነግርህ የለም። ሁሉም ስራው በግልፅ ሊያሳይ አይፈልግም። ሀበሻ እንደዛ ነው። ዶክተሩን እናመሰግናለን
Ena aqartachuhut endy
ያንቴ አስተያየት ራሱ ሚያስመሰግንህ ነው። ግን ነበር ስትል ምን ማለት ነው አሁን ስራው ላይ የላችሁም ማለት ነው?
እና አሁን በሀገራችን አዋጪ ዘርፍ ማለት ብዞዎች የምኒቁት እና የሚፀየፉት ግብርና ላይ ነው።
ያለሁት ደቡብ አፍርቃ ነው ከወር በሗላ ሀገሬ ሲገባ ትልቅ ገበሬ መሆን እፈልጋለሁ።
ግን ለምን ተደራጅተን ትላልቅ ስራዎችን አንሰራም?
ለምን ለቁርሳችን እና ምሳ የሚሆን ብቻ እንሰራለን? ለምን ሀገር የሚለውጥ ለወገን የሚተርፍ ስራ አንሰራም። 22:43
ወይም ቁጥርህን አስቀምጥልኝ
እኔ ስገባ ካገሬ ይህን ስራ በሰማእቱ ፀበል እየርጨሁ አርባቸዋለሁ እግዚአብሔር ይርዳኛል❤
የኔም ምኜት ነው
ደሮ መስራት የምትፈልጉ እህቶቼ ኣብረን እንስራ
❤❤❤
ዶክተር ሳላሀድን በጣም ቅን ሥው ነው በማንኛውም ስአት የዶሮዎቼን ወጤታማነት በሚገባ ይከታተላል ሊመስግን የሚግባ ውጣት ነው
Esune bamene melilu magnate mevhalwo silkachwo alhi
ቪዲዮ ላይ አለ
ዋው እንደት ደስ የሚል የሀሳብ ልውውጥ ነው፤ እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ ሀሳብ ነው።
ገበያ ሚድያ ለዝህ ድንቅ ስራችሁ እግዝአብሔር ይባርካችሁ
የቀረበው እንግዳ ደግሞ በጣም የበሰለ እውቀት የሞላበት ነው፣ ክበሩልን።
ዶ\ር እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ
እኔ የምለው የዶሮ እርባታ ፍፁም አያዋጣም የምትሉ ታዲያ አዲስ አበባ ላይ ያን ሁሉ እንቁላል የሚሰሩ ሰዎች ሳያዋጣቸው ለእኛ በኪሳራ ነው የሚሰሩት 😂 ለማንኛውም እኔ 2500 ዶሮ አለኝ አዋጭ ስራ ነው። ግን እውቀት ይፈልጋል። ፍላጎት ይፈልጋል። ዝም ብለህ እንደ መጋዘን እቃ ካስገባሀቸው ያን ጊዜ ይገባልሀል።
Good job ❤❤
Lek nek ene 80 doroch aluege ahun lay felagote, teret, tegesete, eweket, endihum lemde, yasefelgal ye doro erbata andu mesenakel sew nw yemnamakerewnm mawek alebene
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
He is one of the best veterinarian 🙌
አንድ ነገር የተጠቀመበት እና በአግባቡ የሰራበት ብቻ ነው። ሊለወጥ የሚችለው በዚህ ልክ ይህንን ሁሉ መረጃ በግልፅ ሊነገር መቻሉ በራሱ እጅግ የሚያስመሰግን ነው። ገበያ ሚድያዎች ላቅ ያለ ክብር እና ምስጋና ይድረሳችሁ🙌
እውቀትህን ሳትሰስት ስለምታጋራን እናመሰግናለን ዶክተርዬ 😊❤❤❤
አዋጭና አትራፊ የስራ መስክ ነው የባለሙያ እገዛ ሲጨመርበት በርታ ዶ/ር🎉🎉🎉🎉
ዶክትር በጣም እናመሰግናለን
_ደሴወች ኑ በጀመአ እናርባ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ😊_
እኔ ወላሂ በጣም ፈልጋለሁ
ነይስኪበምንላግኝሽ
እኔምመሥራትእፈልግነበርግንይቶጲያዉሥጥአደለሁም
@@firdoushabasha Hi endet nesh ene dessie new minorew doro maribat feligalew 500 care meter bota alegn kesew ga hugn mesirat silemifelig kechalish menegager enichilaleln.
እኒም በጣም ነው መስራት እምፈልገው ኢትዮ ነው ያለሁት
Dr. Seladin 🙏
ሲጀመር በውስጥ ሲጠይቋቸው አያስተናግዱም ሚዲያላይ ብቻ አይ የኛ ሰው😅😅😅
😂😂😂
እኮ 👍👍
Parent stock እንዴት መግዛት ይቻላል? የሚጠይቀው ወጪ ምን ያህል ነው?
ኢንሻአላህ እኔ ማርባት እፈልጋለሁ
you are very brilant Dr please about disadvantages of farm.
እናመሰግናለን
በትንሹ ለመጀመር ያቀድነውን ለምን ተሥፋ ታሥቆርጠናለህ እንደናንተ ሚሊየነር አይደለንም መቼም የጀመራችሁት በትንሹ ይመሥለኛል
Ye abesha doro lay mesrat ayichalim?
ስልጠናው በመፀሃፍ ማንዋል አላችሁ እሩቅ ላለነው።
❤❤❤
ገበያ ሚዲያዎች ክበሩልን🙌 በዚህ ቀጥሉ ዘመኑ የኢንፎርሜሽን ነው። ቶሎ ቶሎ ኢንፎርሜሽን አድርሱን።❤
Enamsgenaln
Gallatomaa❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤
Selam gebyawoch
ከአድሳባ ውጭ ቅርንጫፍ አላችሁ ወይ ስልጠናውን ለምሳሌ ደብረብረሀን ለመጀመር እስኪ መልሱልኝ
👍👍👍👍👍
ያዋጣነበር ግን በሺታቸው ያስፈራል እጂ
ክትባቱን እንዴት ነዉ የሚሰጠዉ ሀገሬ እንደገባሁ በጉጉት መስራት እፈልጋለሁ
የስልጠናው ዋጋ ስንት ነው
ስለምንድነው የምታወራው። እኔ ለ ዘጠኝ አመት በዚህ ስራ ላይ ቆይቻለው እንደዚህ አመት የሚያስጠላ አክሳሪ ስራ የለም መኖ 4200 ብር በኩንታል ገዝተህ ተረካቢ ሊወስድ የሚፈልገው ካወጣህባቸው ብር ከግማሽ ባነሰ ነው። የቤት ኪራይ ከፍሎ የሚሰራማ መቶ ስልሳ ብር ያወጣባቸውን ዶሮዎች በ 80 ብር ሸጦ የቤት ኪራይ እና የተበደረውን ገንዘብ መክፈል አቅቶት እያበደ ነው ።የዶሮ አርቢዎች ግሩፕ አለን በቴሌግራም ላይ ጉዱን ከዛ እዩት
ለምን ትርፋማ እንዳልሆኑ መረጃ ብትሰጡን፣ለሌሎች ማስተማርያ እንድሆናቸው ያላችሁበት ድረስ መጥተን እንጎበኛቸዋለን፣በትክክል ስራ ላይ መሆንህን ያነ እናረጋግጣለን።
@@gebeyamedia 10,000-12,000 ዶሮዎች ደብር ዘይት ላይ በ veterinary Dr ነው የምሰራው ከፍተኛ ክትትል ተደርጎበት። ጥራቱን በጠበቀ ፋርም ላይ። ግን የመኖ አለመኖር መወደድና የቫይታሚን የቫክሲን መጥፋትና መወደድ እሱንም በውድ ገዝቼ አሟልቼ ዶሮ ጠያቂ እንኳን የለም በዛ ላይ ብዙ ሰዎች ወጭውን ስላልቻሉ ቀንሰው ሸጠው ከቢዝነሱ መውጣት ስለሚፈልጉ ዘጋግተው እቃቸውን በትነው ቀሩ። በደላላ ካልሆነ ገዥ አምራችን አለማመን አለ ከኛ አምራቾች ደላላው የሚያገኘው ይሻላል። ለእንቁላል ብናስቀራቸው አንድ እንቁላል አስር ብር ጨርሶብሽ ከፋርም ሊወስዱ ሲመጡ 7 ብር ተወደደ ከተባለ 8 ብር ይወስዳሉ እንዳይበላሽበት አሁንም አምራቹ ይሸጣል ይህ የዶሮ አርቢዎችን ችግር ደብረዘይትና ናዝሬት ፣ ዱከም እየሄዳችሁ ችግራቸውን ብትረዱ ከዛ አትራፊ business ዉይም አክሳሪ ለማለት ይመቻችሁ ነበር
እኔም ፍላጎቱአለኚ ኢንሽአላ ሀገርልግባና ገቢብቻ መጠበቅየለብን ኪሳራንም መፍራትየለብንም መውደቅከለለ መነሳትየለም ማንኛውምስራ ትርፍም ኪሳራምይኖራልብየአስባለሁ እስኪእንመልከት ተቀጥርፕንእንሰራል ለምንአናድግም መጪስላለብንነውአይደል ይህም ወጪምገቢም አለው መውደቅመነሳትም አለ ሰውምይሞታን ይተካል እናየተወለደሁሉአያድግም በተለይዶሮ አርባ ቢፈለፈል እርባውአያድግም ግድነው
በጣም ጡሩ ግን የኣሳ እርባታ በ ቀጣይ እንድታመጥሉን ❤
👍👍👍👍👍👍❤️
Adrsilojamer asiba mabar gene yalhunatga ngarpchen endalobi magenat ayechal enan melage
ውሽት ነው አዉጫ አይደልም ክሳራ ብቻ ነው
Do.Sala betam teru sera new metseraw fetari yetbkh edma lante wetatun eyayew new amsegnalwe
Gin marsat yamifalgaw sir nw
Great 👍 thank you for share wonderful bro
I can't understand why professionals ignore about professionalism when they enter into business. Large number of youths have not enough capital to work poultry in large scale farming. So, giving attention to small scale poultry farming is also essential. All types should be prepared to the community. For those, who could invest in high capital recommending large scale farming is expected. But, this should not hide the importance of small scale farming. Poultry is one of simplest business choices for those with small capitals. Even it could be done as free range system. So, this fact should also be included in discussions.
ሰላም ገብያዎች👋
Amsegnalwe
በጣም ጡሩ ምክር ነዉ እኔ አንድ ጥያቄ አሌኝ ጥያቄዉ መስፈልፈልን በታማላከታነዉ እና ዶሮዎቼ እንቁላልን ማጠል ከጃመሩ ቡሀላ መስፈፋያ መሽን ገዚቼ መስፈልፋል እቻለልሁ ወይ
❤በኮሜንትም ብሆን መልሽልኝ በቅርቡ ሀጋር ለማግባት ወስኛላሁ
Migebachaw wod nw
እባካችሁ የሌለ ትርፍ ይገኛል እያላችሁ አታሳስቱ ስራ ላይ ያለው ያውቀዋል። እስቲ መኖ ስንት ነው የአንድ እንቁላል ዋጋ ስንት ነው በቀላሉ ማወቅ ይቻላል ለምን አውነትን አታወሩም በተወደደ መኖ እንዴት ትርፋማ ይሆናል ለዛውም የጠቀስከውን ያህል
ምናልባት እንግዳችንን ካልተረዳችሁት እራሱ የዶሮ እርባታ ስራ ላይ ያለ ሰው ነው
@@gebeyamedia እኔም አርቢ ነኝ
ምናልባት እርሶ በምን ምክንያት አጥጋቢ የሆነ ትርፍ ያላገኙበትን ለገበያ ሚድያ ብናገሩ ለሌሎች ትምህርት እንድሆናቸው
@@gebeyamedia 1000 ዶሮ በቀን ስንት እንቁላል ይጥላሉ፣ መኖ ስንት ይመገባሉ ሌሎች ወጭዎችንም ማስላት ኦኮ ነው። አብዛኛውን ጊዜ በአማካይ እንቁላል ዋጋው 8.50 ነው አሁን ላይ መኖ 1 ኩንታል ዋጋ 4240 ብር ነው በቀን አንድ ዶሮ .120 ግራም ትመገባለች ጠቅላላ 1.2 ኩንታል ይመገባሉ በቀን 900 እንቁላል ቢጥሉ ብላችሁ አስሉት የቤት ኪራይ፣ የሠራተኛ ፣የውሃ ፣የመብራት የቫይታሚን፣የክትባት እና የመኖ
አድራሻክን@@gebeyamedia
አንተ አሰልጣኝ ስለሆንክ ይሆናል ስራ እና ወሬ አንድ አይደለም ወንድሜ ይሄንንማ በቃላችን ሸምድደነው ነበር ግን ወሬን ስራ ላይ ስታውለው ከባድ ነው
ከባድ ነው ካልክማ ሁሉም ነገር ከባድ ነው እኮ 😊
ከ20 ሺህ በላህ ዶሮዎች አሉት
ዶክተርሳላዲንእንዴትነህአክስዮናችንምያለበትሁኔታብታስረዳኝደስይለኛል
እድር ጻፉልን
ቪዲዮ ላይ አለ
ጋዜጠኛዋን ሳላደንቅ አላልፍም
Wow such amazing interview am really happy a lot to have such training. This is what ethiopia need. I need thier phone number and their office pleaseee
ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
Where's their number?
❤❤❤❤
👍👍👍👍❤️