Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን በጣም የዶሮ በሽታ አይነቶች እና ምልክታቸው ከነ መፍትሄው ብትሰራልን
እሺ
DOroche 4 wer ke 23 ken nachew iskahun mexal aljemerum min timekregnaleh?
Betam enamesegnalen wendm,bertalin tru tmhirt new.
1 .Le 60 doro beken min yakil yisetal malet new ? 2 Dorowoche 5 wer ke 15 ken honachewal gin enkulal aMetal aljemerum bobance Browne mibalut nachew
ትመቸኛለህ ስልህ እኔም ተስደት ኑሮ ታይሻለኝ አይቀርም ኢሻ አላህ ከመት ቦሀላ
Ye 2 wer keb nbr yegezahut bizum lemd alneberegn ahun kas gebaw 4 wer alfowal ena minem enkualal aljemerum ena betam Giragebtognal?
በዚህ ዙሪያ ብዙ ጥያቄ ስላለ ቪድዮ ሰርቻለው አርብ ይለቀቃል
መኖውን ሳንቀይረው ሁሌ የቄብ ብንሰጣቸውስ ?
ይቻላል ግን እንቁላል አታገኙም
የቄብ መኖ ምን የተዘገጀ ነው
አሪፍ ነው ተምሬበታለሁ telegram group ብትከፍት ጥሩ መወያያ ይሆነን ነበር
ዉሃ ሙሉ ቀን ማግኘት አለባቸዉ?አመሰግናለሁ
አዎ
እናመሰግናለን
Ye 4 wer yekulal doro amtche neber ena yemsetachew mgb yekulal mgb new chigralew wes
ቄብ ከሆኑ የእንቁላል ጣይ ምግብ ምንም አያደርግላቸውም እየደረሱ ከሆነ ግን እያቀላቀሉ ወደ እንቁላል ጣይ መኖ መቀየረወ ይመከራልእሱንም የሰራሁት ቪድዮ አለ መመልከት ይቻላል
ወንድሜ ቦባንስፕራውን በስንት ወራቸው ነው እንቁላል የሚጄመሩት?
የዶሮ ቤት ወለል በምን ቢሰራ ጥሩ ነው ጀማሪ ነኝ የቤት አሰራሩን ብታብራራልኝ
ስለ ቤት አሰራር የሰራሁት አለወለሉ ግን ሊሾ ቢሆን ጥሩ ነው
ሰላም በጣም አክባሪክ ነኝ መኖ በጆግ እየሰፈርኩ ነበር ምሰጣቸው በራሴ ስህተት ከሚሰጣቸው ግማሽ በጣም ነበር የደነገጥኩት ጆግ አንድ ኪሎ መስሎኝ እድሜ ለአንተ የአንተን ቪዲዮ አይቼ ነው የነቃውት እና ምርት ዘገዩብኝ 5ወር ሆናቸው አሁን መኖ ብቀላቅል ችግር ይኖረዋል?
ወደ እንቁላል ጣይ መኖ ለመቀየር ካሉት ውስጥ 5% መጣል መጀመር አለባቸውስቀይርም በአንዴ ሳይሆን በሂደት ነው የሰራሁት ቪድዮ አለ
@@antuta እሺ ወንድሜ አሁን ጀምረውልኛል በጣም አመሠግናለው ቪዲዮንም አይቼዋለው
እኔ ገና እቁላል መጣል ያልጀመሩ ዶሮዋች ገዝቻለሁ ምንዲነዉ የሚጣሉት ጫጩት ነዉ ወይስ ቄብ ዶሮ❤❤❤❤
ቄቦቹ አድገው እንቁላል ጣይ ሲሆኑ ነወረ የሚጥሉት
እኔ ለመጀመር ዝግጅት እያደረኩ ነው ከትምህርቱ በጣም ብዙ ዕውቀት አግቻለሁ እጅግ አመሰግንሃለሁ ቀጥልልን
enjera weym sinde bimegebu lenkulal chigir yifetral wey berta
አዎ የተቀናበረ ምግብ ቢመገቢ ይቻላል
እናመሰግናለን ግን መኖ በጣም እየተወደደስለሆነ በቆሎ ብንሰጣቸው ችግርእለ
ቢሰጣቸው ይበላሉ ግን የተመጣጠነ ንጥረ ነገር ስለሚያጡ ውጤታማ ላንሆን እንችላለን
ዶሮቼ ምግብ አምቢ አሉ ለእንቁላል ግን ደርሰዋል ምግብ ስላልተቀየረ ነው ወይስ ታመው ነው ?
ምናልባት ህመም ከሆነ የህክምና ባለሙያ አማክር
በቄብ ዶሮ በቅርብ ጊዜ ሰራህበት ማብራርያ ጀባ በለን
ይቅርታ ጥይቄወወ አልገባኝም
egg stimulatoin ስሰጣቸው ኩሳችው ቀጠነ ምን ይሻላል
ሌላ የበሽተሰ ችግር እንዳይሆን ባለሙያ ማማከር ይገባል።
በስት ጊዛቸው ነው አፋቸው ሚቆረጠው እናም ጉንፋን በጣም አሰቸገረኝ አሸኔሮ በሰጣቸውም አልተሻላቸውም please Answer me
አፋቸውን ከ3 እስከ 3 ወር ከ15 ባለው ጊዜ ውስጥ ቢቆረጥ ጥሩ ነውለጉንፋኑ ደግሞ ባቅራቢያ ያለ የእንስሳት ሀኪም ማወየት ይበጃል
@@antuta አመሰግናለው አፍ መቁረጫ የት አገኛለው 3ወር ሞልቷቸዋል
የት ነው ያለኸው በአቅራቢያህ የሚገኝ የአፍ መቁረጫ ማሽን ያላቸው የሉም?እስቲ የገዛህበትን አማክራቸውቅርብ ከሆንክ ለኔ የሰሩልኝን ስልክ እሰጥሀለው
@@antuta Addis abeba negn bro help me
0919414566 እስቲ በዚህ ስልክ ደውልና አናግር
Where is your adderse !
ወንድሜ እንዴት ነህእና ኧረ እንቁላል ስንት ነው ምታስረክበው
አሁን ቀንሷል ፆም ስለሆነ ከተቻለ ሲፈታ መሸጥ ይሻላል
ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ትልቅና ትንሽ ቄቦች ተመሳሳይ ዕድሜ ኑሯቸው በእንቁላል አጣጣል ላይ ልዮነት አላቸው ውይ
አዎ እድሜያቸው እኩል ሆኖ እኩል የሰውነት አቋም ከሌላቸው ከሁለት አንዱ በምግብ ተጎድተዋል ማለት ነው ስለዚ እንቁላል አጣጣልም ላይ ልዩነት ያመጣል
@@antuta አመሰግናለሁ ወንድሜ ስለፈጣን ምላሽህ ያደጉት/ትልቅ የሆኑት የተሻሉ ሊሆኑ ይችላል ማለት ነው ??አሁን አስተማሪ video መልቀቅ ትተሃል በሰላም ነው
እየተከታተልከኝ አይደም ማለት ነው?እኔ በሳምንት 3 ቪድዮ እየለቀኩ ነውከ3 ቪድዮ ኩኩሉኩ ሁሌ ሰኞ ሰኞ እየለቀኩ ነው።ስለ አስተያየቱ ግን አመሰግናለው ያበረታኛል
በየቀኑ ለምን አይጥሉም የኔ የሚጥሉት አንድቀን እየዘለሉ ነው የሚጥሉት ለምን አባክ ቪዲዮ ስራበት
የእቁላል ጣይ መኖ እፈልጋለሁ
በአቅራቢያህ በሚገኙ የመኖ ማከፋፈያ ማግኘት ይቻላይ
5 ወር አለፋቸዉ ምንም ምርት የለም
ችግሩ ምን ላይ እደሆነ ለማወቅ በአቅራቢ ያለ ዶክተር ማማከር ይበጃልማለትም ከምግብ አሰጣጥ አንፃርየመጠጥ ውሃቫይታሚንየዶሮ ዝርያበቀን ምን ያህል ሰዓት ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸ
እናመሰግናለን በጣም
የዶሮ በሽታ አይነቶች እና ምልክታቸው ከነ መፍትሄው ብትሰራልን
እሺ
DOroche 4 wer ke 23 ken nachew iskahun mexal aljemerum min timekregnaleh?
Betam enamesegnalen wendm,bertalin tru tmhirt new.
1 .Le 60 doro beken min yakil yisetal malet new ? 2 Dorowoche 5 wer ke 15 ken honachewal gin enkulal a
Metal aljemerum bobance Browne mibalut nachew
ትመቸኛለህ ስልህ እኔም ተስደት ኑሮ ታይሻለኝ አይቀርም ኢሻ አላህ ከመት ቦሀላ
Ye 2 wer keb nbr yegezahut bizum lemd alneberegn ahun kas gebaw 4 wer alfowal ena minem enkualal aljemerum ena betam Giragebtognal?
በዚህ ዙሪያ ብዙ ጥያቄ ስላለ ቪድዮ ሰርቻለው አርብ ይለቀቃል
መኖውን ሳንቀይረው ሁሌ የቄብ ብንሰጣቸውስ ?
ይቻላል ግን እንቁላል አታገኙም
የቄብ መኖ ምን የተዘገጀ ነው
አሪፍ ነው ተምሬበታለሁ telegram group ብትከፍት ጥሩ መወያያ ይሆነን ነበር
ዉሃ ሙሉ ቀን ማግኘት አለባቸዉ?
አመሰግናለሁ
አዎ
እናመሰግናለን
Ye 4 wer yekulal doro amtche neber ena yemsetachew mgb yekulal mgb new chigralew wes
ቄብ ከሆኑ የእንቁላል ጣይ ምግብ ምንም አያደርግላቸውም እየደረሱ ከሆነ ግን እያቀላቀሉ ወደ እንቁላል ጣይ መኖ መቀየረወ ይመከራል
እሱንም የሰራሁት ቪድዮ አለ መመልከት ይቻላል
ወንድሜ ቦባንስፕራውን በስንት ወራቸው ነው እንቁላል የሚጄመሩት?
የዶሮ ቤት ወለል በምን ቢሰራ ጥሩ ነው ጀማሪ ነኝ የቤት አሰራሩን ብታብራራልኝ
ስለ ቤት አሰራር የሰራሁት አለ
ወለሉ ግን ሊሾ ቢሆን ጥሩ ነው
ሰላም በጣም አክባሪክ ነኝ መኖ በጆግ እየሰፈርኩ ነበር ምሰጣቸው በራሴ ስህተት ከሚሰጣቸው ግማሽ በጣም ነበር የደነገጥኩት ጆግ አንድ ኪሎ መስሎኝ እድሜ ለአንተ የአንተን ቪዲዮ አይቼ ነው የነቃውት እና ምርት ዘገዩብኝ 5ወር ሆናቸው አሁን መኖ ብቀላቅል ችግር ይኖረዋል?
ወደ እንቁላል ጣይ መኖ ለመቀየር ካሉት ውስጥ 5% መጣል መጀመር አለባቸው
ስቀይርም በአንዴ ሳይሆን በሂደት ነው የሰራሁት ቪድዮ አለ
@@antuta እሺ ወንድሜ አሁን ጀምረውልኛል በጣም አመሠግናለው ቪዲዮንም አይቼዋለው
እኔ ገና እቁላል መጣል ያልጀመሩ ዶሮዋች ገዝቻለሁ ምንዲነዉ የሚጣሉት ጫጩት ነዉ ወይስ ቄብ ዶሮ❤❤❤❤
ቄቦቹ አድገው እንቁላል ጣይ ሲሆኑ ነወረ የሚጥሉት
እኔ ለመጀመር ዝግጅት እያደረኩ ነው ከትምህርቱ በጣም ብዙ ዕውቀት አግቻለሁ እጅግ አመሰግንሃለሁ ቀጥልልን
enjera weym sinde bimegebu lenkulal chigir yifetral wey berta
አዎ የተቀናበረ ምግብ ቢመገቢ ይቻላል
እናመሰግናለን ግን መኖ በጣም እየተወደደስለሆነ በቆሎ ብንሰጣቸው ችግርእለ
ቢሰጣቸው ይበላሉ ግን የተመጣጠነ ንጥረ ነገር ስለሚያጡ ውጤታማ ላንሆን እንችላለን
ዶሮቼ ምግብ አምቢ አሉ ለእንቁላል ግን ደርሰዋል ምግብ ስላልተቀየረ ነው ወይስ ታመው ነው ?
ምናልባት ህመም ከሆነ የህክምና ባለሙያ አማክር
በቄብ ዶሮ በቅርብ ጊዜ ሰራህበት ማብራርያ ጀባ በለን
ይቅርታ ጥይቄወወ አልገባኝም
egg stimulatoin ስሰጣቸው ኩሳችው ቀጠነ ምን ይሻላል
ሌላ የበሽተሰ ችግር እንዳይሆን ባለሙያ ማማከር ይገባል።
በስት ጊዛቸው ነው አፋቸው ሚቆረጠው እናም ጉንፋን በጣም አሰቸገረኝ አሸኔሮ በሰጣቸውም አልተሻላቸውም please Answer me
አፋቸውን ከ3 እስከ 3 ወር ከ15 ባለው ጊዜ ውስጥ ቢቆረጥ ጥሩ ነው
ለጉንፋኑ ደግሞ ባቅራቢያ ያለ የእንስሳት ሀኪም ማወየት ይበጃል
@@antuta አመሰግናለው አፍ መቁረጫ የት አገኛለው 3ወር ሞልቷቸዋል
የት ነው ያለኸው በአቅራቢያህ የሚገኝ የአፍ መቁረጫ ማሽን ያላቸው የሉም?
እስቲ የገዛህበትን አማክራቸው
ቅርብ ከሆንክ ለኔ የሰሩልኝን ስልክ እሰጥሀለው
@@antuta Addis abeba negn bro help me
0919414566 እስቲ በዚህ ስልክ ደውልና አናግር
Where is your adderse !
ወንድሜ እንዴት ነህ
እና ኧረ እንቁላል ስንት ነው ምታስረክበው
አሁን ቀንሷል ፆም ስለሆነ ከተቻለ ሲፈታ መሸጥ ይሻላል
ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ
ትልቅና ትንሽ ቄቦች ተመሳሳይ ዕድሜ ኑሯቸው በእንቁላል አጣጣል ላይ ልዮነት አላቸው ውይ
አዎ እድሜያቸው እኩል ሆኖ እኩል የሰውነት አቋም ከሌላቸው ከሁለት አንዱ በምግብ ተጎድተዋል ማለት ነው ስለዚ እንቁላል አጣጣልም ላይ ልዩነት ያመጣል
@@antuta አመሰግናለሁ ወንድሜ ስለፈጣን ምላሽህ ያደጉት/ትልቅ የሆኑት የተሻሉ ሊሆኑ ይችላል ማለት ነው ??
አሁን አስተማሪ video መልቀቅ ትተሃል በሰላም ነው
እየተከታተልከኝ አይደም ማለት ነው?
እኔ በሳምንት 3 ቪድዮ እየለቀኩ ነው
ከ3 ቪድዮ ኩኩሉኩ ሁሌ ሰኞ ሰኞ እየለቀኩ ነው።
ስለ አስተያየቱ ግን አመሰግናለው ያበረታኛል
በየቀኑ ለምን አይጥሉም የኔ የሚጥሉት አንድቀን እየዘለሉ ነው የሚጥሉት ለምን አባክ ቪዲዮ ስራበት
የእቁላል ጣይ መኖ እፈልጋለሁ
በአቅራቢያህ በሚገኙ የመኖ ማከፋፈያ ማግኘት ይቻላይ
5 ወር አለፋቸዉ ምንም ምርት የለም
ችግሩ ምን ላይ እደሆነ ለማወቅ በአቅራቢ ያለ ዶክተር ማማከር ይበጃል
ማለትም
ከምግብ አሰጣጥ አንፃር
የመጠጥ ውሃ
ቫይታሚን
የዶሮ ዝርያ
በቀን ምን ያህል ሰዓት ብርሃን እንደሚያስፈልጋቸ