100 ዶሮዎች በቀን ስንት እንቁላል ይጥላሉ? : Antuta fam : kuku luku

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #poultry #kuku_luku #egg
    SUBSCRIBE #Antuta Fam
    / @antuta
    የኩኩ ሉኩ ቪዲዮ አላማ የዶሮ እርባታ ለመጀመር ፍላጎቱ ኖሯቸው ነገር ግን እንዴት በቀላል መንገድ መስራት እንደሚችሉ የሚያማክራቸው እንዲሁም በአማርኛ ቋንቋ የቀረበ ቪዲዮ ላጡ ነው
    በመሆኑም ከዚህ ቀደም የቀረቡ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከስር ባልወ ሊንክ ይጠቀሙ
    #01 አንቱታ በዶሮ ቤት ውስጥ //ኩኩ ሉኩ #01 Antuta in poultry farm //kuku luku #01
    • አንቱታ በዶሮ ቤት ውስጥ //ኩኩ ሉ...
    #02 የእንቁላል መጠንና ስያሜው : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // Egg size & their name : kuku luku : Antuta Fam
    • የእንቁላል መጠንና ስያሜው : ኩኩ ...
    #03 እንዴት በትንሽ ቦታ ብዙ ዶሮዎችን ማርባት ይቻላል : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም// how to wrok poultry farm in small area
    • እንዴት በትንሽ ቦታ ብዙ ዶሮዎችን ...
    #04 የዶሮ መመገቢያ እና በቀን የሚመገቡት የምግብ መጠን : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // feeding tools & food size per day in poultry
    • የዶሮ መመገቢያ እና በቀን የሚመገቡ...
    #05 በዶሮ ቤት ውስጥ ልናረጋቸው የሚገቡን ጥንቃቄዎች : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም //safty in poultry
    • በዶሮ ቤት ውስጥ ልናረጋቸው የሚገቡ...
    #06 ለዶሮ ምቹ የሆነ የእንቁላል መጣያ ቦታ : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // good place to lay egg for chicken
    • ለዶሮ ምቹ የሆነ የእንቁላል መጣያ ...
    #07 የዶሮ ለይቶ ማቆያ ወይም ማገገሚያ : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // chicken isolation place (quarantine)
    • የዶሮ ለይቶ ማቆያ ወይም ማገገሚያ ...
    #08 የዶሮ ውሃ መጠጫ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
    • የዶሮ ውሃ መጠጫ ፡ kuku luku...
    #09 የዶሮ ክትባት ለምን እና እንዴት እንሰጣለን? ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
    • የዶሮ ክትባት ለምን እና እንዴት እ...
    #10 የዶሮ አፍ አቆራረጥ ሂደት እና ምንነት ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
    • የዶሮ አፍ አቆራረጥ ሂደት እና ምን...
    #11 ተጀመረ...ከዛስ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አንቱታ ፋም
    • ተጀመረ...ከዛስ ፡ ኩኩሉኩ ፡ አን...
    #12 ለዶሮዬ ሰጋቱራ ወይስ ጭድ? ፡ ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
    • ለዶሮዬ ሰጋቱራ ወይስ ጭድ? : ku...
    #13 የዶሮ እርባታ መስራት እፈልጋው ምከሩኝ ፡ ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
    • የዶሮ እርባታ መስራት እፈልጋው ምከ...
    #14 ዶሮዎች እንቁላል እንዲጥሉ ማነቃቂያ egg stimulant : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
    • ዶሮዎች እንቁላል እንዲጥሉ ማነቃቂያ...
    #15 የዶሮ እንቁላል ሳይበላሽ ለስንት ቀን ይቆያል? : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም
    • የዶሮ እንቁላል ሳይበላሽ ለስንት ቀ...
    #16 እንዴት አዲስ ዶሮዎችን ለማስገባት ቤታቸውን እናዘጋጃለን? How to prepare farm for new chicken? : Atuta Fam : kuku luku
    • እንዴት አዲስ ዶሮዎችን ለማስገባት ...
    #17 በሁለተኛው ቀናቸው ለአዲሶቹ ዶሮዎቼ ላከናውናቸው የሚያስፈልጉኝ 3 ነገሮች : day 2 : Atuta Fam : kuku luku
    • በሁለተኛው ቀናቸው ለአዲሶቹ ዶሮዎቼ...
    #18 ጫጩት አሳድጎ መሸጥ ወይስ ቄብ ገዝቶ እንቁላል መሸጥ? : Antuta fam: kuku luku Day 4
    • ጫጩት አሳድጎ መሸጥ ወይስ ቄብ ገዝ...
    #19 እንዴት ያረጁ ዶሮቼን በተሳካ ሁኔታ በአዲስ ልቀይራቸው? How to change my older chicken : Day 6 : antuta fam : kuku luku
    • እንዴት ያረጁ ዶሮቼን በተሳካ ሁኔታ...
    #20 ዶሮዎች እንቁላል እንዳይጥሉ የሚያደርጉ 10 ምክንያቶች ከነመፍትሄዎቸው / week 2 : antuta fam : kuku luku
    • ዶሮዎች እንቁላል እንዳይጥሉ የሚያደ...
    #21 ዶሮ ለማርባት ኬጅ ወይስ ጭሮሽ ? እንሆ 10 ነጥቦች /week 3 : antuta fam : kuku luku
    • ዶሮ ለማርባት ኬጅ ወይስ ጭሮሽ ? ...
    #22 እንዴት ዶሮዬ ያጋጠማትን አደጋ ልፍታ?: Antuta fam: kuku luku / how to fix my chicken problem?
    • እንዴት ዶሮዬ ያጋጠማትን አደጋ ልፍ...
    #23 እስኪ ዶሮ ቤትህን አስቃኘን ከተቻለ አሰራሩን እድኮርጅ : Antuta fam : kuku luku
    • እስኪ ዶሮ ቤትህን አስቃኘን ከተቻለ...

КОМЕНТАРІ •

  • @allaplication6447
    @allaplication6447 2 роки тому +3

    በጣም ከልብህነው የምትነግረን ወድማችን አመሰግናለሁ በርታልን

    • @antuta
      @antuta  2 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @mashilawyoutube1327
    @mashilawyoutube1327 3 роки тому +1

    ይመችህ ብሮ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @francoaddisabeba
    @francoaddisabeba 3 роки тому +2

    Thanks 🙏 betam des yilal agelalesih berta 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሀዋሰይድ-ደ3ጀ
    @ሀዋሰይድ-ደ3ጀ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ በርታ

  • @baroview9158
    @baroview9158 7 місяців тому

    Yebiloket bet wist mesrat yichalal? yemikeray bet wist menoriy?

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому +1

      እንኳን ደህና ቆያቹኝ

  • @aynalemtesfaye3002
    @aynalemtesfaye3002 3 місяці тому

    ስለ ቨታሚን ብትነግረን መቼ መቼ ነው የሚሰጣቸው

  • @yohanneskastro5286
    @yohanneskastro5286 10 місяців тому +1

    100 doro bet west besira shetaw yerbeshal gibi?

    • @antuta
      @antuta  10 місяців тому

      ካልተፀዳ የትኛውም ቢሆን ይሸታል

  • @football4848
    @football4848 2 роки тому +1

    enkulal manekakiyawen beken beken bensetachew cheger alw?

    • @antuta
      @antuta  2 роки тому +1

      ወረቀቱ ላይ የሚያሳየው እንደ ሁኔታው ከ3 እስከ 5 ቀን ይሰጥ ይላል

  • @matiyastesfaye4361
    @matiyastesfaye4361 3 роки тому +2

    ሰላም ወንድሜ የምታቀርብልን ትምህርት ደስ ይላል በርታ! ቄብ ዶሮ ፣መኖ፣ቫይታሚንኖች ከየት ልናገኝ እንችላለን አንተ የምታውቃቸውን ብትጠቁመን ?

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому

      የት ነው የሰለኸው?

  • @getutekle7647
    @getutekle7647 3 роки тому +1

    ke adisochu yemotebeh yelem

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому

      አለ እስካሁ ተመስገን ነው 3 ሞተዋል

  • @abelgetachew69
    @abelgetachew69 2 роки тому +1

    Sitigezachew sint ken neberu?

    • @antuta
      @antuta  2 роки тому +1

      የሁለት ወር ነው ብለው ነው የሸጡልኝ

    • @abelgetachew69
      @abelgetachew69 2 роки тому

      @@antuta silezih...3 wer ke 22 ken honachew malet nwa

  • @nardos8908
    @nardos8908 Рік тому +1

    🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @SolomonTefera-n2z
    @SolomonTefera-n2z 3 місяці тому

    ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ አብዘኛዋቹ ዶሮ ከላይ ላባቼዉን ያራግፋሉ እርስበርስም ይበላላሉ የምን ችግር? ነዉ መፍተዉሳ?

  • @hayleyesustesema6536
    @hayleyesustesema6536 Рік тому +1

    ዶሮዎቹን ስትገዛ የስንት ቀን ነበሩ? የአንድ ወር ከሀያ ቀን ነበሩ ወይስ እሱ ላይ ሁለት ወር እንጨምር?

    • @antuta
      @antuta  Рік тому +1

      2 ወር ከ15 ቀን

  • @natyteferi9341
    @natyteferi9341 Рік тому

    እባክህን ስልክክን ላክልኝ

  • @JohnAddis-d4g
    @JohnAddis-d4g Місяць тому

    አባክህ 30 ዶሮ ፍልጌ ማግኝት አልቻልኩም የት አገኛለሁ

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 3 роки тому +1

    ወንድሜ ሰላምነው ሰራ ጤና ሁሉ ሰላምነው አንድ ነገር ብታሰረዳኝ በኬጅ ለመሰራት ምን ያህል ጥሩነው አንተሰ ለምን አልተጠቀምክም?ብታሰረዳን አመሰግናለሁ።

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому

      ስለ ኬጅ በሰፊው ለመረዳት የሰራሁት ቪድዮ ስላለ ይቺን ሊንክ ተጨን ወንድሜ ua-cam.com/video/52l1BMiYxzs/v-deo.html

  • @arhibutube1840
    @arhibutube1840 3 роки тому +1

    መኖ ስንት ነው በአሁን ሰአት ዋጋው

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому

      ዋጋውን እየተናገርኩ እራሱ ሊጨምር ስለሚችል የዋጋ ነገሮች ብዙም ጊዜ በቪድዮ አላወራም እንደ ምርቶቹም ስለሚለያይም ያልኩትን ዋጋ እንደየቦታውም ልዩነት ሊለያይ ስለሚችል የተሳሳተ መረጃ እንዳይሆንብኝ በማለት ነው

  • @TadeleDefaru
    @TadeleDefaru Рік тому +1

    እኔ 172 ዶሮ አለኝ 169 እንቁላል አነሳለው አነሰ ከተባለ 165አነሳለው

    • @antuta
      @antuta  Рік тому

      95% አከባቢ ነው በጣም ጥሩ ነው

  • @GirmaBeyecha-q4i
    @GirmaBeyecha-q4i 10 місяців тому +1

    ግርማ

  • @mahammedhayat9820
    @mahammedhayat9820 3 роки тому +2

    ጠፍተሃል

    • @antuta
      @antuta  3 роки тому

      አረ አለው

  • @mareemwodh3815
    @mareemwodh3815 Рік тому

    Minew tefah

  • @SolomonTefera-n2z
    @SolomonTefera-n2z 3 місяці тому

    ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ አብዘኛዋቹ ዶሮ ከላይ ላባቼዉን ያራግፋሉ እርስበርስም ይበላላሉ የምን ችግር? ነዉ መፍተዉሳ?