Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
#የቄስ_በሪሁን_የቅስና_ቅዳሴ_በፀበል_አምናለው_pastor_kassahun_lemma_ministries
Вставка
- Опубліковано 16 жов 2023
- 👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ gofund.me/a19ca602 CASHAPP AND ZAIL 7028303515 AWASH BANK 01320851954200 birhan bank 1000637390964 በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228 OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries
ቄስዬ ዘመንህ ይባረክ አንተን ተሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
ቄስየ ደሴ መካነ ኢየሱስን አስታወስከኝ ወደ ልጅነቴ መለስከኝ በጣም ድንቅ አገልግሎት
የተገለገልኩባት ያደኩባት ቤተ ክርስቲያን ናት ክብሩን እ/ር ይዉሰድ።
Dessie eyalhu mekane eyesus Be kes berihun temire new yadkut betam yetebareke sew new edlgna negni
Des tilalachihu yetbarkachihu❤❤❤❤
ሻሎም ፓስተር ስወድህ ተባረክ ፕሮግራምህን በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
እጦጦ መካነየሱስ ድንቅ ነበር ...🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ በሪሁን ... ስለምክርህ ሐሳብ🙏🙏🙏
Weyyy hule geze besemah eko altegebbhem ye dessewu memehere zemenh yebareh
ወንድሜ ቄስ በሪሁን የወጣትነት ትዝታችንን አስታወስከን ጌታ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ
ABSOLUTELY.
ፓስተርየ ዘመንህ ይባረክ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ትምህርቶችህን አረሳቸዉም ፓስተር ካስሽየ የቆዩ አገልጋዮችን እንደዚህ አቅርብልን ሁላችሁም ተባረኩ ❤❤❤
ABSOLUTELY SIR.
ቄስ በሪሁን በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ዋዉ
#እንዴት_አባቴ_ልባርክ_ቄስ_ዘመንህ_ይባረክ።❤❤❤
የፊቱ ደስታ ይጋባል፡፡ ተባረክ ቄስ፡፡
Woyena kase Berihun seliyhuki betam diss blogale berjem ametate
POWERFUL.
እንዴ ቆራጥ ሰዋች ሳይ ክርሰትናይን እወደዋለው ብርታታችን ናቹ ዛሬም ወዛም ወዛም ሰዋች አሉ በመንፈሰ አክብሮት አለኝ
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND BERIHUN AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.
OH YES SIR.
Kes berhun yegeta tsega yenberbet agligay esu sigeligel menfe kdus temolchalhu dessie mekan yesus wow tebareku
እናመሰግናለን ቄስ በሪሁን ወንድሜ
Desi yemil kale meteyek new pastor kasyeee yemwodeh nurillgn yechemerlik
❤❤❤❤❤
Kesi Berihun egezehaberher yibarekh ❤
Wow dinqi melikty new geta yibarkechu press lord ❤❤❤❤
Qes Berihun remain blessed you & your beloved family forever & ever!!! Me & my husband love you all ❤
ቄስየ ስወድህ ኣንተ እጅ ጭነህብኝ ነው ሪቫይቫል ሁኘ የቀረሁት ❤❤
❤❤❤❤ውዶቼ❤❤
Egzabher Yebarkachew Tebarku
ከይቅርታ ጋር “የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅድስት ናት ንፁህ ናት ዋና ናት ቀደምት ናት” የሚሉ እገልጋዮችን እሰማለሁ እንዲህ አይነት ብቃት ካላት ማለቴ ቅድስት ከሆነች ሰፍራ መለወጥ ምን አስፈለገ ?
ቤተክርስቲያኒቱ ስግደት እና አምልኮ ለ እግዚአብሔር ብቻ የሚለውን ለሌሎች በ ማካፈሏ ይህ እንደ ቅዱስ መፅሃፍ ልክ ስላልሆነ ለዛ ነው ወደ ሌላ የሚከደው ክብር አምልኮ ስግደት ለ ሰራዊት አምላክ ላ እግዚአብሔር ብቻ ዘዳ፣5:7
ሙታንን እና ፍጥረታትን ስለምታመልክ በተጨማሪም ብዙ የማይጠቅሙ መጵሐፍት አሏት
Thank you sir. It is just they are trying to get people to like them.
DEFINITELY SIR.
DEFINITELY.
ቄስ የእግዚአብሔር ወዳጅ !
የ መንፈስ ፍሬ የሌለው ክርስትና የሞተ ነው::
Wow 100k👍👏👏👏👏
ሙዝቃውን አስተካክሉት የአላማው ፕሮግራም አይደለም ለምን የማን አልሞሽ ድቦ ዘፈን ቅላፀ ግልባጭ ይመስላል
Bizu yiqetelaloch tabzalk
የትኛ ቤክ ነዉ በስሜት የተመሰረተችዉ? እንጦጦ ቢሆን መካኒሳ
አገልጋዬች ደፍረዉ የመንስ ቅድሱን ስጦታዎች ስለገለፁት ነዉ
ቄሱ ለምን ወጣህ ከኦርቶዶክስ ቤክ ?
What are you talking about Kes Berihun! Need to be careful! In order to please others, don’t disgrace the truth. Sorry.
ክብደት ማንሳትህን እናውቃለን ግን እንደጋርድና በየከተማው ደረታቸውን ገልብጠው ጡንቻቸውን በማሳየት ተደባዳቢ እንደሆኑ ለማሳየት ማስታወቂያ እንደሚሰሩ በጣም ዉጥር የሚያደርግ ሸሚዝ አደርገህ መሰጠትህ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ከሚል ሰው የሚጠበቅና የተለመደ አይደለም።መልካም መልዕክት ያለው አይመስለኝም
I think someone got jealous
Ende sewe yeminkefbet lenor yechilale honor enkuwan bezeyan zemen ahun lay erasu dessie ena akababiwa lay eyesus belo mekom metsenat mechal berasu egzeabher yemesegen yemiyawek yawekewal
It has nothing to do with that ለምን እንደዚህ እንሆናለን መልካምመልካሙን እናስብ አገልጋዪችን አይዞችሁ ብለን ብንባርካቸው አይሻልም ተባረኩ ሁላችሁም
አንድ ጥያቄ አለኝ ለአንተ ወንድሜ እስፖርት ምስራት እራስን መጥበቅ አጥያት ነው ትላለህ ታምናለህ ውይስ አገልጋይ መክሳት መኮሰስ አለበት ትላለክ ሳባኪ ወይም አገልጋይ መኮሰስ አለበት የምል መፃፍቅዱሳዊ አሰብ ካለ አስረዳኝ
What are you talking about? He earned it. He didn’t just grab it from somewhere. You should have proud of him for managing his time to take care of God’s temple and serving people of God day and night instead of throwing your negative thoughts. Hopefully, you will think twice before you drop a line next time, bruh😎 Thanks 🙏🏽
ABSOLUTELY.
ABSOLUTELY SIR.
OH YES SIR.
DEFINITELY.