MK TV || ልዩ የ2015.ዓ.ም. መርሐ ግብር || "አምስት ጊዜ አቋርጫለሁ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 482

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 роки тому +114

    ጎበዝ ጋዜጠኛና በሳል አማርኛዎችን የምትጠቀም ባለሙያ እግዚአብሔር ለቤቱ የመረጠሽ እሰይ ደስ ብሎኛል በእምነት አገልግይው

    • @Milko-qp1hm
      @Milko-qp1hm Рік тому

      በጣም። በአለም ያሉት ሚዲያዎች እራሱ ሊማሩባት ይገባል በእውነት።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +4

    ዘወትር #በፀሎቴ ከማስባቸው ሰዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ ውድ ወንድሜ ሔኖክ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ ከኔ አልፎ የ 15 አመት ልጄም በጣም ትወድሀለች እኔም ሳድግ እንደሱ ነው የማገባው ትላለች ስብከትህን ትሰማለች አንድ ቀን እንደምታገኝህ ተስፋ አለኝ እህትህ ከ USA

  • @flagotyohannes7832
    @flagotyohannes7832 2 роки тому +7

    ሸንበቆ መደገፍ እንዳይሆንብን
    በጣም የወደድኩት ምርጥ አገላለፅ

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 2 роки тому +38

    መስኪ ራስሽን ባዶ አድርገሽ ለቤተክርስቲያን የጨከንሽ የአንቺም ሒወት አስተማሪ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

    • @fentayesisay8920
      @fentayesisay8920 2 роки тому +1

      ይህች ሰው ዶክተር ነች አይደል? ዘባርቄ እንደሆነ ስድባችሁን ለግሱኝ።

    • @user-sy4rl8wr6x
      @user-sy4rl8wr6x 2 роки тому

      @@fentayesisay8920 ኧረ አይዞሽ እህቴ መጠየቅ ትችያለሽ እኔ ደሞ እንዳልነግርሽ አሁን ነው ያይኋት ፀጋውን ያብዛላት በእውነት ለዲያቆንም ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 2 роки тому +9

    ግሩም ውይይት ነው። በበኩሌ ብዙ ተምሬያለሁ፤አትርፌያለሁ። የመስኪ የተደራጁ ድንቅ፣ድንቅ ጥያቄዎች እና የምንወዳቸው የዲ/ን ሔኖክ ውብ ማብራሪያዎች የተዋሀዱበት ልዩ የአዲስ ዓመት ወቅታዊ ዝግጅት ነው። ሁለታችሁንም ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
    💚💛❤️

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 2 роки тому +68

    መስከረም እና ሄኖክ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርከው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቺሁ ::

  • @AynalemAsfaw-s5h
    @AynalemAsfaw-s5h 4 місяці тому +1

    ከእኔ የበረታችሁ ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ።.............

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 роки тому +30

    ውዱ መምህራችን ወዳጅክ እመአምላክ ትሸፍንክ፤ የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ክፉን መሰናክሉን ይያዝልክ፤ ሁሌም ከአፍክ የማይጠፉት ቅዱሳን አባቶች ቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብክ ቡራኬያቸው ይጠብቅክ ዘመንክ ይባረክ፡፡

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 2 роки тому +28

    ሊቁ ቅዱስ ዮኃንስ አፈ ወርቅ አፈ በረከት ካላነሳ ያስተማርኩ አይመስለውም ዳ/ን ሄኖክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን መምህር ሄኖክ በእውነቱ ቃላት ያጥርኛል ያንተ ተፈጥሮ ሁሌ ያስደንቀኛል ፣ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም አሞልቶ ነው በምድር የፈጠረህ ክብር ይግባው ። የምትወዳት እመቤቴ ልቦናህን ስለከፈትችልህ ክብርና ምስጋና ይገባታል ። ለዘላለም ከጎንህ አትለይህ ፣ በተጨማሩም የራስህን ፍሬ አፍርተህልን ለሚቀጥለው ትውልድ እንድትተካልን የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን ። ለትውልደ ትውልድ ታስፈልጋላህ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። እህታችንም ድንቅ ጋዜጠኛና ጥበብ የተሞላብሽ ነሽ እግዚአብሔር አብ ይባርክሽ ይቀድስሽ ዘመንሽን ይባርክልን ቤተስብሽን ሁሉ ይባርክልሽ ድንቅ ቆያተ ነበር ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የስማሁት ባያልቅ እያልኩ ነው ያለቀው መምህሬ እና እህቴ የእውነት ቃል ያስማልን በእድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። ለዓመቱ በስላም በጤና በፀጋው ያድርሳችሁ/ ያድርስን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @henokamen8495
    @henokamen8495 2 роки тому +3

    መስከረም አስተዋይ ለቅዱሳኑ ፕሮግራም የተለካሽ ክሽን ጋዜጠኛ ነሽ በቤቱ ያቆይልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 2 роки тому +6

    መፅሀፍ ቅዱስ ከሰማይ የተላከ ደብዳቤ ነው እህህ ድንቅ ነው

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 роки тому +4

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድኔ በጤና ያቆይልን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱለን ❤

  • @ቅድስትክርስቶስሰምራእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን እንደዚህ አባቶቻችን ስለምታስተዋዉቁንም እናመሰግናለን
    በዚሁ አጋጣሚ መ/ር ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ይቅረብልን የዝክረ ቅዱሳን አስተማሪ መምህር እናም ብጋብዙልን ❤❤✝️

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 2 роки тому +44

    ለኔ የተደረገልኝ ይህ ነው #በቸርነቱ_ይህቺን_ዛፍ_እንቁረጣት_የተባልኩ_እና_በምህረት_ለዛሬ_አብቅቶኛል ክብር ምስጋና ይግባው አምላኬ🕊⛪እንኳን አደረሳችሁ

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 роки тому +22

    መስኪየ ክበሪልኝ
    እንቁ ዲያቆን መምህሬ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የምቶዳት እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +19

    አንተ የተባረክ መምህራችን በመገድህም ስራ ትሰራለህ ፈጣሪ ጥበቡ ይጨምርልህ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 2 роки тому +32

    በጣም የምወዳቸዉ ሁለት ሰዎች በአንድ መድረክ።ተባረኩ።መልካም ዘመን ይሁንላችኹ!!

  • @Ethiocurrent24
    @Ethiocurrent24 2 роки тому +6

    መስኪ ኢቲቪ ካጣቸው ውድ ጋዜጠኞቹ መሃል ለቤተክርስቲያን ደግሞ አርአያ ከሚሆኑ አንስቶች አንዷ ነች ስወድሽ በልዮነት ነው

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን መሀበረቅዱሳንዬ ኑሩልን በርቱልን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌺🌿🌼🌸🍀🌹☘️🌾🕯🌷💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐🌻💐

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 2 роки тому +5

    መስኪ በአለም ሚዲያ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩሽ መምህር እንኳን አደረሳቹሁ።

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 роки тому +5

    አሜን እንኳን
    አብሮ አደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @malefeyatube3852
    @malefeyatube3852 2 роки тому +1

    በጣም የምትደነቅ ሙያዊ ዕውቀቱዋን በተግባር ያየሁበት ኢንተርቪው

  • @ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ

    ሚልዮኖች ኦርቶዶክሳዊያን እያለን ለምንድነው ሚልዮን ሳብስክራይብ የማናደርገው? ይህ ማህበር ለበተክርስቲያናችን አለኝታ ነው::ይህ ፅሁፍ የምታነቡ በሙሉ አስር አስር ሳብስክራይብ አስደርጉ እኔም አስር እስደርጋለሁ እባካችሁ እተባበር:: ማህበረ ቅዱሳን እናጎልብት::
    እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 роки тому +4

    ዲያቆን ሄኖክ አስተውለህ የምትናገረው ነገር በጣም ይገርመኛል እግዚአብሔር የሰጠህ ስጦታ ትልቅ ነው

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 роки тому +1

    ሰላም መሀበረ ቅድውሳን በክረስቶስ እንደምን ከረማቹው አምላከ ቅድውሳን ክብር ምስጋና ይጋባውና አንድ ሀሳብ ለመጠቆም ነበረ ብዝው ግዜ ለምንድነው ስኬታም የሆኑውትን ብቻ የምታቀረብት አንዳዴም በፈተና በመውደቅ እና በመነሳት በሀይማኖታቸው ፀንተው የሚኖሩውትን ክርስትያኖች ብታቀረብው በዝው አሰተማሬ እና የእግዘብሔርን መስክርነት የሚታይበት ነው ለምሳሌ የአንዳዳ ሰው የክርስትና ጥሬ እንዴት እንደሆነ ብንመሰክር ጥርው ነው ብዬ አስባለው ተዋህዶ ድቅ ሀይማኖት ናት❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebakahssay4484
      @abebakahssay4484 2 роки тому

      ትክክለኛ እይታ ነዉ ስንት ድንቅና አስተማሪ ኑሮ ያላቸዉ ምዕመናን ይኖራሉ

  • @dersehleyew9196
    @dersehleyew9196 2 роки тому +13

    ዘወትር ብሰማህ የማልሰለችህ መምህሬ ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር የበለጠ ዕውቀትን ይጨምርልህ መልካም አዲስ አመት

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 2 роки тому +51

    ፈጣሪ በቤቱ በጤና ጠብቆ ያቆይህ ዲያቆን ሄኖክ !!

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 2 роки тому +1

      ❤️🍬👍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ለዲሱ አመት በሰላም በጤና የምንወንድህ መምህራችን 215 ደግሞ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ 💕💐💕💐💕💐💕💐💕💐💐

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +2

    ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፡ እንግዲህ እንዳልከው በምትሰራው ሁሉ፡ እግዚአብሔር እንዲያግዝህና እንዲጠብቅህ በፀሎታችን እናስብሃለን እንጂ ሌላ ምን እንላለን ? ።
    አዲሱን ፳፻፲፭ ዓ/ም እግዚአብሔር የቤተክርስቲያናችን እና የአገራችን ኢትዮጵያ መከራና ፈተና የሚያከትምበት ዘመን ያድርግልን፡ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን። አሜን ! አቅራቢዋ እህታችን መስከረም እናመሰግናለን።

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሔኒየ❤👏💒🌾🌻🌹🍃🍀💐🌺

  • @antenehtesfayealdaria5513
    @antenehtesfayealdaria5513 2 роки тому +11

    ዘመኑ የንስሀ፣የፍቅር፣የበረከት ይሁንልን።የእውነት በመንፈስ የምንታደስበት ይሁንልን ጥዑም ቆይታ ነበር።ዘመናችሁ ይባረክ

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +4

    የምወደው መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ የመቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ 💒❤🙏🔒

  • @werkneshethiopia5800
    @werkneshethiopia5800 2 роки тому +5

    በእውነት መምራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በቤቱ ያጽናልን ለኛም ለደካሞች በረከትህ ይደርብን አሜን እሜን አሜን🌻🌼🌻

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @masreshatemesgen4393
    @masreshatemesgen4393 2 роки тому +3

    መቼም አምላክ ሲያድል ነው እንደእናንተ መሆን!! እ/ር እድሜ እና ጤናውን ሰቶ በሀይማኖት ያፅናቹ!!

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 2 роки тому +7

    ፀጋው ይብዛላችሁ መምህራችን በድሜ በጤና ያቆየልን እህታችን በቤቱ ያቆይልን አሜን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 2 роки тому +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛልህ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 2 роки тому +15

    በዚህ ዘመን የሚወጡ መዝሙሮች ግጥማቸው ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የመጣ አይመስልም ምክንያቱም ሚስጥርና ዘር ላይ አይጠነቀቁም ግጥሙ እንዲገጥምላቸው ብቻ ነው የሚፅፉት ሌላው ትዝብቴ አብዛኞቹ መዝሙሮች በቅዱሳን ቦታ ላይ ራሳቸውንእያስገቡ ነው የሚገጥሙትና እዚህ ላይ ግጥም የምትገጥሙ ሰዎች በጥንቃቄ ቢሰራባቸው መልካም ነው

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 роки тому

      በትክክክል አንዳዱስ ይቅር ይበለኝ እንጅ ጭፈራ ይመስላልል😢

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 2 роки тому

      በስርግ መዝሙሮች የሙሽሮችን ስም ማስገባት ይቻላል ሌላ አይቻልም የገባም የለም ዝም ብለን አንተች

  • @teddy2956
    @teddy2956 2 роки тому +1

    Wendimachin Egziabher amlak edme, tenan yabzalih, Egziabher Amlak legna lebuknochu sil yeagelglot zemenihin yarzimilin💠💠💠

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ሳላመሰግን የማላልፈው ጎበዝና አስተዋይ ጋዜጠኛ በርቺ የዘመናችን ወጣት ሰባኪ ዲ/ሄኖክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ተባረክ በርታ

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 2 роки тому +1

    መልካም ዜና ነው።ጃንደረባው ትውልድ ወደ Mk መምጣቱ።እድሜ ጤና ይስጥህ ዲያቆን ።

  • @solomonkidane8494
    @solomonkidane8494 2 роки тому

    እጅግ ግሩም ቃለ መጠይቅ፡ የመንፈስ ወንድሜንም እህቴንም፡ እንዲሁም ሌሎች አገልጋዮችን እግዚአብሔር የአገልግሎታችሁን ሕይወት ይባርክላቹ። ለዘላለም በቤቱ ያጽናቹህ። እንደ አጋጣሚ እኔም የተማርኩት፡ አጋዚያን ነበር፡ ብዙ ወደውሃላ መለስኝ።

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 роки тому +2

    እፁቤ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እወድሃለሁ የነብሴ መጋብ💙🕊️👏

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 2 роки тому +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ እና ምርጥ መምህር።

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Рік тому +1

    መምህራችን👏👏👏💒

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃለሂወት ያሰማልን💒✝️
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 роки тому

    ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 роки тому +3

    እንደ መጀመሪያህ መጨረሻህን ያሣምርልህ ወንድማችን በቤቱ ያቆይህ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +29

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን
    መምህር አቤቴ ትህትና አቤት አገላለፅ በእውነት የፀጋ ባለቤት ከዚህ በላይ ጰ
    ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 роки тому +2

    ክፍ ጽሕፈት ለሚጽፍ።
    ለእያዳንዱ ለምትናገረው ነገር መልስ ትሰጣለህ። የሆነ ሰው አይቶ ቀኑ ቢበላሽ፣ነፍሱ ቢጨነቅ፣አንዳዴ የሐሰት ዜና ተናግሮ የሰውን ቀን ያበላሻል።
    ቃለሕይወት ያሰማልን የኔ አባት💚

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 2 роки тому +11

    እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያንጣል እንደወጡ ከቀሩት ጋ አትደምረን🤲🤲🤲 መምህራን የኛ እንቁ❣️❣️❣️

  • @aelbetesebmedia8432
    @aelbetesebmedia8432 2 роки тому

    ይህችን ዓመት ተወኝ ለንስሀ የምንነሳበት የንስሀ ጊዜ እንዲሰጠን ለስራ እንድንነሳ ይህችን ዓመት ተወኝ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 роки тому +2

    መስኪ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት። በተለይ ነገረ ታሪክ ላይ የሚመጡ መምህራኖችን እነ ዲ/ን ያረጋልን፣ መምህር ፈንታሁንን፣ የኔታ ገብረ መድህንን የመሳሰሉ የምንሳሳላቸው መምህራኖቻችንን በታሪክ ዙሪያ እሷ ብቻ ብትጠይቅ ደስ ይለኝ ነበር። ግን ደግሞ ሌላ ጠያቂ መፈጠር አለበትና እሷ ብቻ አንልም። ግን መስኪዬ ኑሪልን ለታሪክ መምህር ጠያቂነት.....ዲያቆን ሄኖክ ግን ያስተማረንን ሁሉ ሰርጉ ላይ ስላላሳየን አዝነንበታል ያው ተከታዮቹ ያዙን ልቀቁን እንደሚሉ የታወቀ ነው😃ጭራሽ ዛሬ ደግሞ በእግዚአብሔር የማያምነውንና ሃይማኖት ላይ የሚቀልደውን #በውቀቱ ስዩምን ያደንቅልን ጀምሯል

  • @haru2134
    @haru2134 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tirsitabera9635
    @tirsitabera9635 2 роки тому

    አቤት መታደል አንደበተ እርቱ መምህር ዲ/ቆን አንችም ተባረኪ እህት

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ሕይውት ያሰማልን "አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ :የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ" 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ሸሚሷ ሽፍን እቅፍ አድርጋ ትደብቅህ ከክፉውች ሴራ እህታችንም እናመሰግናለን መሠረታዊ ጥያቄዎችን አዘጋጅተሽ እንዲንማር ስላደረግሽ በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha9856 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን ።
    መምህር ብዙ ቁምነገሮችን አገኜሁበት።
    ስላምና ጤና ይስጥልኝ።

  • @aklsuya14
    @aklsuya14 2 роки тому +2

    ድንቅ ውይይት እጅግ አስተማሪ ነበር አምላክቅዱሳን በረክቱን ያድልልን መምህራችን እና አህታችን መስክረም ፡፡

  • @getayenebere2872
    @getayenebere2872 2 роки тому +7

    እህታችን መስከረምም ወንድማችንና መምህራችን ዲ/ን ሄኖክም የቤተክርስቲያን ጠበቃዎች ናችሁና አምላክ በስራችሁ ሁሉ ይጠብቃችሁ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 2 роки тому +1

    መስኪዬ አንቺኮ ልዬ ነሽ ማርያምን ስወድሽ! ዲያቆን ሄኒ የልቤ ሰው!

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ለዘመነ ሉቃስ 🙏

    • @ቤተናቲዩብ
      @ቤተናቲዩብ 2 роки тому +4

      ቤተሰብ ሁኚኝእህቴ

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 2 роки тому

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ 👏👏👏ጠያቂቱም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ ልጅ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል

  • @efratayilma5569
    @efratayilma5569 2 роки тому +1

    አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን አሜን አሜን

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 2 роки тому +36

    እኳን አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 😍😍😍

    • @zebibazerihun4533
      @zebibazerihun4533 2 роки тому

      U77e

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 роки тому +5

    🌻እንኳንም አብሮ አደርስን አሜንንን🌻 በእውነት ቃለህወትን ያስማልን🌻 ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🌻 ማህበር ቅዱሳን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🌻

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤

  • @alemsegedfeleke149
    @alemsegedfeleke149 2 роки тому

    እጅግ አስተማሪ የክርስትና የሕይወት ተሞክሮ በቃለ መጠይቅ የቀረበ ዝግጅት ነው ።

  • @emano5974
    @emano5974 2 роки тому +19

    እንኳን አደረሳችሁ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ውድና ብርቅዬ የተዋህዶ እንቁወች

    • @dohadoha6492
      @dohadoha6492 2 роки тому

      🍬🍬🍬🍬🍬😍

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 роки тому +1

      ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ማናችንም ቢሆን ኪሳችን ባዶ እንዲሆን አንፈልግም የምንበላውና የምንጠጣው ማጣት አንፈልግም! ታዲያ ይህ ነገራችን ካመሳሰለን ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ
      ua-cam.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html

  • @nigusemandefero9065
    @nigusemandefero9065 2 роки тому +1

    “ሰዉን ፍፃሜዉን ሳታይ አታመስግነዉ፡፡” ወሳኝና የህይወት መመሪያ ሊሆን የሚገባዉ ነዉ!

  • @droneber2024
    @droneber2024 2 роки тому

    በቃና ሠርግ ላይ የሆነውን ማርያምን እንደአማላጅ ሊያስቆጥራት የሚችል ግብር አይደለም፣ማንም ሳይጠይቃት ሌላውም ሰው የተሰማውን እንደሚያደርግ ሁሉ አደረገች እንጂ እባክሽን ጠይቂልን ያለ የለም።ቅዱሱ መጽሐፍም እርሷም ሆነች ሌሎች ያማልዳሉ የሚባሉት ይህ ጸጋ አልተሰጣቸውምና መናፍቅነት ነው።ጥሩ መልስም እንዲሆን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በማቴዎስ ወንጌል"ለምኑ ይሰጣችኋል"ሲል በዚሁ መጽሐፍ በሌላ ክፍል"---ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለው" ብሎናል እንጂ ኦርቶዶክስ የምትለማመደው ስህተት የበዛበትመጽሐፉ ውስጥ የሌለ አካሄድ ነው፣የጻፈው ሁሉ ለትምህርት ሆኖ ሳለ አብዛኛውን የምታስተምርው ከመጽሐፍ ቅዱሱ ውጭ ነው።ለተፈለገው ዓላማ ሲሆን ደግሞ ከመጽሐፉ ይጠቀሳል።ለዚህም ነው መናፍቅነት ነው የሚባለው!

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 роки тому +1

    መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።

  • @zieyob
    @zieyob 2 роки тому

    ለጥሩ ትምህርት :ጥሩ ጥያቄ ያስፈልጋል:: የጋዜጠኛዋን የጥያቄ ጥልቀት እጅግ አስገራሚ ነው:: እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yewubdaryewubdar7351
    @yewubdaryewubdar7351 2 роки тому +3

    በእውነት ጠያቂዋም እህታችን ለምመልሰውም መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    አንኳን አደሮሰችህ ያትውህደ ልጀች
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 2 роки тому +8

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ህይወትን የሚያድስ ነው ፀጋውን ያባዝልክ መምህራችን

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 роки тому +1

    ዲያቆን ሄኖክ ከህይወታቸወ ተሞክሮ ጥሩ ኣስተማሪ መልክት ነው በሰፊው የገለፁልን ቃልዮት ያሰማልን!!!!

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    መስኪ የኔ ቆጆ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ኢትዮጵያን እንወቅ ፕሮግራምሽ ስወደው ነበር

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 2 роки тому +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማዕለነ ረቢነ ሰናይ ዘመን ይኩን ለኩልነ

  • @berti6784
    @berti6784 2 роки тому +2

    መስኪየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመቤቴን መምህራችን ያኑርልን 🌼🌼🌼🌻

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 роки тому +3

    የእድሜ ባለ ፀጋ ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻

  • @ermiermiyas7785
    @ermiermiyas7785 2 роки тому +4

    ዉዱ መምህራችን እንቁዋ እህታችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 роки тому +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ዲያቆን በቤቱ ያሩርልን ዘመንህን ይባርክልን

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 роки тому

    ሀይ መሰኪ፣እንኳን ለ2015 አዲሰ አመት አደረሰሽ!!
    ምርጥ ጋዜጠኛ ፣መልከም ስብዕና ያለሽ፣ድንቅ ሰው መሆንሽን ታውቂያለሽ??

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 2 роки тому +10

    እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ። መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናህ

  • @abu__yetewahdo_lij_372
    @abu__yetewahdo_lij_372 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር። እኔ ፍዝዝ ብዬ ነው ያየኋቸው(የሰማኋቸው)።

  • @ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ

    መምህሬ የኔ ጌታ❤🌻❤🌻

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому

    አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ይሰማልን
    እንቁ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር

  • @21MarYam
    @21MarYam 2 роки тому +10

    ሁለታችሁም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +5

    እግዚያብሔር ፈቅዶ እደውልጅከሰጠኝ እዳተ እደ ደክተር እሮዳስ እደዶክተር ዘበነ እደፈታሁን ዋቄ አይነትልጅይስጠኝምኞቴነው እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስአመት

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876
    @ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 роки тому +3

    እንኳ አደርሰን አደርሳችሁን 🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏 ቃለህይወት ያሰማልን

  • @theosis2486
    @theosis2486 2 роки тому +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    መስኪ እግዚአብሔር እደሜ ከጤና ይስጥልኝ ሁሌም በአገልግሎቱ የምታደሪጊው ይደንቀኛል ። አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅሽ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 роки тому

    በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому +4

    እንኳን አደረሰችሁ 🌻🌻🌻መልካም በአል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ❤💛💚🌻🌻🌻

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 роки тому +1

    ይገልግሎት ዘመንህን ይስረዝመው በልጆቾ ክበር ተከበር።

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 роки тому +1

    መስኪ የእኔ ጀግና ጎበዚ ብዙ ግዜ አላያሑሸ በሚዲያ ይልመድብሽ በእምነትሽ ጠካራ የ ተዋሕዶ የቤተ ክርስቲያን አለባብስሽ በመረዋው ድምፅሽ እንኳን ለዚሕ አበቃሽ መምሕራችን እድሜ ጤና ይስጣችሑ