📢 ሀያቴ ናት ያሳደገችኝ የመጀመሪያ ልጅሽ ነኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@netsetube3161‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 9 місяців тому +2052

    በሳቅ ሞትኩ እናቴ ነች😂😂😂ልጁ ይሸለም ምትሉ ላይክ😂😂😂👍👍👍👍

    • @mulu5
      @mulu5 9 місяців тому +18

      እረ ናሂ ከትዳር ዉጭ የተወለደ ደጋፊ ሆንክ 😂😂😂

    • @yerustarafa9939
      @yerustarafa9939 9 місяців тому +3

      😂😂😂

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy 9 місяців тому +16

      የሆነ ተዋናኝማ ውጦአል ብቻውን አይመስለኝን

    • @user-zp5pr5ln6b
      @user-zp5pr5ln6b 9 місяців тому +1

      Selam nahi and wubye❤❤❤

    • @bsgd936
      @bsgd936 9 місяців тому +5

      ናሂ እኔኔም ድምራኛ😂😂😂😂

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 9 місяців тому +73

    Wow ምን አይነት ልጅ ነው በሳቅ ገደለን እኮ ልጁ ይሸለም የምትሉ👍👍😂😂😂😂

  • @marketube391
    @marketube391 9 місяців тому +915

    ምን አይነት ልጅ ነዉ😂😂ደከምኩ 😂

    • @irikrir538
      @irikrir538 9 місяців тому +4

      😂😂😂😂😂😂

    • @SamiraG-e2l
      @SamiraG-e2l 9 місяців тому +3

      😂😂😂😂

    • @user-yk4nc6ku3k
      @user-yk4nc6ku3k 9 місяців тому +3

      ወድምክ እኮ ተምች ነው

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому +2

      ውነት ሰራላት

    • @user-yk4nc6ku3k
      @user-yk4nc6ku3k 9 місяців тому

      @belayneshTube1lm5in1f እፀኑማ አይወረም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 9 місяців тому +53

    ኧረ ኡኡኡኡ ዘሩ ቀለጠ ነፃነትየ😂😂😂😂😂
    ህፃኑ ግን ዋው ነው
    ሌላም ሽልማት ያስፈልገዋል😂😂😂😂🎉🎉

  • @sarasara4411
    @sarasara4411 9 місяців тому +543

    ኤፍሬም ለልጅ ጥሩ ሰረ ፍጡር የምትሉት በለይክ አስዩኝ😮😮😮❤❤❤❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 місяців тому +50

    ኧረ በሳቅ ገደለኝ ልጁ ምርጥ አክቴር ነው❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ndn9008
    @ndn9008 9 місяців тому +341

    ልጁ ይሸለም የምትሉ በላይክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sofi8983
      @sofi8983 9 місяців тому +1

      አወ ይሸለም ይገባዋል

    • @aberashetube6139
      @aberashetube6139 9 місяців тому

      ይሸለም

    • @shhshhjs8557
      @shhshhjs8557 9 місяців тому

      ይሽለም😂😂😂

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 9 місяців тому +16

    ነፂ የኔ ውድ ለወድምሽ ያለሽ ፍቅር ኤፊ ስለስራው ያወራችሁት ምርጥ ሀሳብ ነው❤😂😂😂አባቱንማ አቺ ነሽ የምታቂው ንገሪው እጂ😂😂😂ኧረ ኤፊ ልጁ የገባው ነው ለትዋና ይሆናል ወይኔ😂

  • @dhhdhdhe26
    @dhhdhdhe26 9 місяців тому +128

    ልጁን ሸልሙት የኔከርታታ እንዲህተብሎ ተሽጦ በዚህ እድሜው😢😢😢

    • @zeharemohamed5310
      @zeharemohamed5310 9 місяців тому

      😢😢😢😢

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct 9 місяців тому

      😢😢😢😢

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 8 місяців тому

      ወይኔ ሢያሣዝን fb ላይ አይቸዉ እደት እዳሣዘነኝ ለካ ፕራንክ እያሠሩት ነዉ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 9 місяців тому +20

    ጉድ ፈላ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ይሸለም😊❤😂

  • @user-qd4ur5uv9c
    @user-qd4ur5uv9c 9 місяців тому +54

    እሄልጂ ሁለየም አብሮ ቪዲወ ይስራ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @SameeraAriga
    @SameeraAriga 9 місяців тому +9

    ነፂ አደ የተቸሽ ነገር ማስቲካነዉ የሚሸጠዉ ሲላ እሱ ችግር የለም ስራነዉ አለች ለስራ ትልክብር አለሽ ደስይላል ስራ ኩብርነዉ ምንም ይሁን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 9 місяців тому +201

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @EkramEkram-zo2tv
      @EkramEkram-zo2tv 9 місяців тому

      ሰለላህ አልይሂ ወሰልም

    • @leratub6791
      @leratub6791 9 місяців тому

      ሳለላሁ አለይሂ ወሰልም

    • @መቅደስ-ቘ6ጠ
      @መቅደስ-ቘ6ጠ 9 місяців тому

      ነብይ ሆኖ ባል አይከብድም😮😂😂😂😂😂😂😂

    • @leratub6791
      @leratub6791 9 місяців тому

      @@መቅደስ-ቘ6ጠ ሚን ለመለት ፈልገሽ ነው

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 9 місяців тому

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f 9 місяців тому +20

    ወይ እህት እኮ ሁለተኛ እናት ነች ማርያምን ሰራ ልጀምር ነው ሲላት ያለኝን አሰጥሃለሁ አንተ ብቻ ስራ አላለችም 😢❤

  • @ZedKahsay
    @ZedKahsay 9 місяців тому +141

    አባቴ አስተዋውቅኝ አላለም 🤗🤗
    ምርጥ አክተር 👌

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 9 місяців тому +17

    ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂 ልጅቱ ሁሌም አብረሀው ስራ ያራድየ ልጅ ይመችክ ኢፍሬም ነፍስክ አይማርም ነጺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 9 місяців тому +128

    ታስቀናላችሁ ቤተሰባችሁ መተባበር በጣም ደስይላል❤

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 9 місяців тому +2

      የአስተዋይ ሰዉ ኮመንት ከቀልዱ ሁሉ ቁምነገሯን መረጥሽ❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 місяців тому +4

    ወይ ዛሬ በሳቅ ደከምኩኝ.. ነፅዬ አይዞሽ ገለቴ.. ለዩቲዩብ
    ድምቀት ነው🤣🤣🤣 ልጁ ግን
    ይለያል.. ትንሽዋ እማማ ዝናሽን
    ይተካል 👏👏👏🤣🤣🤣🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️ ይሄንን ልጅ
    እሚረዳው በ አርቱ ዙሪያ ያለ
    ቅን ስው ቢገኝ.. ይችላል እርዱት እስቲ 🙏

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 9 місяців тому +107

    ወይኔ ነፂ😂😂😂ሆዴ ነፈረ በሳቅ😂😂ላመሳስላችሁ አላለም😂😂😂😂😂😂 ኤፍሬም ስወድህ❤ ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ዋዉ ሀረካቱ ተመቸኝ🥀🥀🥀🥀

  • @lemrannooo8807
    @lemrannooo8807 9 місяців тому +6

    ቡትዬ እንዲህ እሳት የላሰ ልጅ አላት የቲክቶክ ሰሙን የምታውቁ ኮቢተሩ እኔ የ04 ልጅ ነኝ በቅርቡ ወደ ሀገሬ ሰለምመለስ ላገኝ እፈልጋለው ❤

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 9 місяців тому +106

    ልጁ ጄግና ተዋናኝ ነዉ ይሼለም ትልቅ ደረጃ መድረሥ ይችላል

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 9 місяців тому

      Awo bawent😂😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 9 місяців тому +7

    ወይኔ ነፂ የትንሽ ትልቅ ስወድሽ ኤፋ ደግሞ የስራኸን ይስጥህ😂😂😂😂😂ልጁን አለማድነቅ አይቻልም 😂😂😂የኔ ጀግና

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 9 місяців тому +62

    እረ በአላህ ልጅ ሸልመው የኔ ጀግና ጎበዝ

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y 9 місяців тому +12

    ወይኔ እህትነት ስራ ፈልጋለሁ ሲላት. ችግርየለም አለችዉ

  • @aishaalkuban838
    @aishaalkuban838 9 місяців тому +65

    የኔ አባት ልጁን አለማድነቅ አይቻለም😍😍😍

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 9 місяців тому +19

    ልጁ ፌልም ይስራ የምትሉ 👍👍👍

  • @amhara74
    @amhara74 9 місяців тому +50

    ለልጁ በቀጣይ መሸለም አለበት የምር😂😂😂❤❤❤

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 9 місяців тому +1

    ክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ እኔ ኮመንት መፃፍ አልወድም ኧረ ይህ ልጅ መሸለም አለበት ተዋናይ ብሎ ዝም ወይ ጉድ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +63

    ተገኛሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤እውነት ገራሚ ፕራንክ ነው ዋው በጣም ገራሚ ነው

  • @Mes355
    @Mes355 9 місяців тому +13

    ልጁ ግን ምርጥዬ እግዚአብሔር ያሳድግ❤ 😂

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 9 місяців тому +47

    የኔ ጀግና ጩጨ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
    ነፅየ ቻይው የወንድምሽ ስራ እውነትም ኮምፒውተር😂😂😂❤❤❤❤
    የትንሽ ትልቅ ልጅ 😂

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 9 місяців тому +2

    እጅግ በጣም ጀግና እሕት ለሚመቼም እግዚአብሔር ይባርካት በተሠቡን ሁሉ መሥመር አስያዘች

  • @hfem3901
    @hfem3901 9 місяців тому +61

    ወይኔ ኤፍሬም በሳቅ ምትክ 😂😂😂ነፂነት❤❤❤

  • @gech237
    @gech237 9 місяців тому +1

    😂😂😂😂 አይ ኤፊ ከንቱ ነህ መጨረሻው ግን እንደዚህ መሆን የለበትም ነበር ይቅርታ መባባል ነበረባችሁ ከሷም ከልጁም ጋር

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +10

    ማርያምን ልጁ ይችላል 😂😂😂በናትህ ኤፍሬም ትንሽ ኪሱን ሞላ አድርግለት በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ይችላል የምር

  • @user-hy2ze6qz8t
    @user-hy2ze6qz8t 9 місяців тому +3

    አረ የኔ ጣፈጭ ጀግና ነው ልጁ በጠም ነው የሚያውቅበት 😂😂😂😂😂😂 የዘሬው ይለያል ዋውውውው

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +27

    ነፅዬ በጣም ነው የሳቅነው እውነት ደሞ ትወና ትወና ይለያል

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 місяців тому +5

    ጀግና እህት እድህዚህ ነው ጎጆ ያወጣል ልጁ ግን ታሪከኛ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 9 місяців тому +15

    ኤጭ እናተ ደግሞ መጀመሪያዉን እንጅ ፍፃሜዉን አታሳዩም በቃ በማርክ ስናዝን አንተም ጀመርክ ክፍል ሁለት እጠብቃለን

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 9 місяців тому

      ደምሬኝ እህቴ ያስተካክሉ

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 9 місяців тому

    ወይኔ 😂😂😂😂😂 አባትህ ማነው አላለችም አባቱን ሳታቂይ ነው የወለድሽው 😂😂😂😂 አይይይ ፓራክ እሚሉት ጉድ አሳቃችሁኝ የእውነት ልጁው ግን ጎበዝ ነው ትወና ይችላል

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 9 місяців тому +13

    ወይኔ ኤፍሬም ተጨወትከባት. ልጁን በጥሩ ናገር አበራታታው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 місяців тому +2

    ወይኔ በማርያም ምን አይነት ልጅነው በጣም ጎበዝ በሳቅ አደከመኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s 9 місяців тому +6

    ልጅ ፀዴ ነው ግግም አለ እናቴ ነች አለ ሌላ ሥራ አሥጀምሩት ልጁ አጭር እድሜ ጠጠ ነው ማለቴ ርጂም አይደለም ብልጥ ነው ደሥ አለኝ

  • @hawasied1840
    @hawasied1840 9 місяців тому +2

    ምርጥ እህት ብሩን ያለምንም ጩቅጩቅ በአንድ ጌዜ እሰጠሐለሁ
    እንድህ ነዉ እህት ማለት

  • @slam5037
    @slam5037 9 місяців тому +118

    እንሪዳዉ የምቱሉ❤❤

    • @saaedaas4407
      @saaedaas4407 9 місяців тому +4

      እንርዳ እያላችሁ ሰዉ አታቅብጡ ቦዘኔ የሚሆኑት በኛ ምክናዬት ነዉ

    • @saidaymam288
      @saidaymam288 9 місяців тому

      🤔

  • @feke2tube
    @feke2tube 9 місяців тому +1

    ኧሪ ወዬ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ወላሂ ልጁ በጣም ጎበዝነው በዚ እድሜው ኢፊሪም ሸሌመው 😂😂

  • @Redu78978
    @Redu78978 9 місяців тому +11

    ወይኔ ልጅቱን አለማድነቅ አይቻልም ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ እናቴነሽ አባቴን አስተዋዉቂኝ አላለም ክክክክ

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 9 місяців тому +1

    የኔ ጣፋጭ 😂😂😂😂😂 እሰይ ምን አለ እቅፍ አድርገሺ ሳም ብታደርጊው ነጣነት ❤😂😂😂

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 9 місяців тому +29

    😂😂😂እናቴ ነሽ ብሎ ሙጭጭ ልጁ ተመቸኝ😂😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 9 місяців тому +1

    ነፂግን ተሠዘብኩሽ ምንም ቢሆን ልጁን ማመናጨቅ አልነበረብሽም እረጋ ብለሽ ማውራት ነበረብሽ ልጁግን ይችላል በአላህ የሆነ ነገር አድርጉለት

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 9 місяців тому

      እንዴ ደነገጠች ምን ታድርግ ታዲያ😂😂😂😂😂😂

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 9 місяців тому +18

    መቸ አርግዠ ነው የወለድኩት😂😂😂😂😂😂 ልጁ ግን ቀላል አችልም ትወና በስማም ሁሉም አሰረው

  • @Aregashi-q6b
    @Aregashi-q6b 9 місяців тому +2

    የኔ አባት ህፃን ደስ ሲል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያስድርስህ

  • @Zebu918
    @Zebu918 9 місяців тому +9

    ወዮ ወዮ እዴት እደሳኩኝ አጠይቁኝ ጉዴ ፈላ ትን ብሎኝ ሳልሞት አይ ነፃነት 😂😂😂😂

  • @አያፋ
    @አያፋ 9 місяців тому +7

    እደኔ በቲክቶክ የመጣ👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 9 місяців тому +6

    ቆይ ኤፍሬም አተ መቼነው ፕራንክ የምትደረገው ነብሰጡር ይመስል ፈሩህኮ እረ ኤፍሬምን ፕራንክ አድርጉልን 😂😂😂

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 5 місяців тому

    እህትኮ ትለያለች እኔም ለወድሜ ባይኖረኝም አብሽር ነው መልሴ ወድሜ እወድሀለሁ🥰♥️ ኮፖው ትለያለህ😂😂 ኤፊ🥰🥰

  • @user-jt6zq9yz3c
    @user-jt6zq9yz3c 9 місяців тому +13

    አትገለምጪዉ በክሺ ቀስ አታረግዉ ምን ችግሪ አለዉ ቀስ ቢለሺ ቢታበቢይ እኔ ግን ለምን እደሆነ አለቅም ልጂ ሰያይ እሰሰለዉ😢😢😢😢😢

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት 9 місяців тому +5

      ከካሜራ ጀርባኮ ሁሉም ጉጠት ነው ካሜራ ሲደቅኑ ነውጅ ለስላሳ የሚመስሉት

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 9 місяців тому

      ስትጮህበትእንዴት እንዳሳዘነኝ

    • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ
      @ሮዚነኝየመስቃንልጅ 9 місяців тому

      ​@@Rዘረኝነትጥብናትበጣም ሁሉም ጅብነው

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 9 місяців тому +1

      ​@@Rዘረኝነትጥብናትሲጀምር እንዴት እንደሚያሳዝንየኔሚስኪን

    • @user-vt1zh1uv8j
      @user-vt1zh1uv8j 9 місяців тому +2

      ምንታርገ ደገጣ እኩነው ሳላቅውልርኩበላ😂😂😂😂

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 9 місяців тому +8

    ወይኔ ነጺ የአመቱ ምርጥ ፕራክ በሳቅ

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 9 місяців тому +11

    ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቤቢዬ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 9 місяців тому +1

    የኔ ውድ ነፃነትየዋ ያለኝን እሠጥሀለሁ አንተ ብቻ ስራ አለች እኔም ለወንድሞቸ ያለኝን አልጨክንም

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 9 місяців тому +32

    እረ ማርያምን በሳቅ ሞቱኩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 9 місяців тому +1

    አቤት ኤፍሬም ውይ ተኩልህ ጌታ ሆይ ምን ብታስብ አገኘህው 😂😂😂ነፂ የኔ ሚስኪን

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 9 місяців тому +60

    ልጅንም አሳድጉት. ኮመቶች. ቲክቶኩንም አስተዋውቁለት ይጠቀም ❤❤❤❤❤

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 9 місяців тому +5

    በጣም የሚያስቅ ፕራክ ብሎ ዝም ነዉ ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-kc2jc7ut9q
    @user-kc2jc7ut9q 9 місяців тому +18

    የሚገርም ልጅ ሽልማት ያሥፈልገዋል

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 9 місяців тому +10

    ወይኔ ኤፍሬም ነፍስህም አይማር😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 9 місяців тому +20

    ደስ የሚል ልጅ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💕💕💕💕💕❤️

  • @saedihussen
    @saedihussen 9 місяців тому +2

    ወዮው ሞትኩኝ በሳቅ እናቴ ነች አላለም ያበዴ ተዋናይ ልጅ 😂😂😂😂😂

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 9 місяців тому +23

    በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 9 місяців тому +4

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂 ልጁን አለማድነቅ አይቻልም 😮😊

  • @essy5906
    @essy5906 9 місяців тому +13

    ልጁ የለለነዉ የተመቸኝ 😁 ትወናዉ 😁😊

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 9 місяців тому +5

    የልጁ አድናቂዎች👍

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 9 місяців тому +35

    ውይ ደስ ሲል❤❤❤❤❤ነጺ ደግሞ አባትህ ማነው ክክክክክ

    • @user-cd2gf3vb2d
      @user-cd2gf3vb2d 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂እሷ ነች እምታቀው እሱን

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z 9 місяців тому +2

    እሽ ምንድነው የምትፈልገው😂😂ከአባቴ አስታዋውቅኝ😂❤

  • @gedam626
    @gedam626 9 місяців тому +6

    ነፂ የኔ የዊህ አሳዛንሽኝ የዉነት መች አረገዝኩ የኔ እናት ኤፍሪም አትማረም ጠብቅ❤❤❤

  • @roozmarwan8670
    @roozmarwan8670 9 місяців тому

    መች አርግዠ ነው አላለይም የኔምስኪን ኤፍየ ሰራሀላት ልጁ ጉበዝ ነው ሰሩልሽ

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 9 місяців тому +7

    እደግ የሆንክ ቀጠሎ ተባረክ ለነትህ እደግለት❤❤❤

  • @Azuyuotube
    @Azuyuotube 9 місяців тому +3

    ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች እንኳን ኣደረሳቹ ለኣመታዊ ክብረ በዓል እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ከሁሉም ኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁን ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን ኣሜን Subseribe እባካቹሁ

    • @Toyiba76
      @Toyiba76 9 місяців тому

      ደመሬሻለሁ

    • @Azuyuotube
      @Azuyuotube 9 місяців тому

      @@Toyiba76 ❤❤❤

    • @Toyiba76
      @Toyiba76 9 місяців тому

      ወደነም ጎራ በይ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m 9 місяців тому +8

    የኔ ማር እድግ በልልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤ የሚገርም ልጅ ነዉ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 9 місяців тому

    ወይኔ ጉዴ ልጁ ቢሆን ሀይለኛ ተዋናይ ነዉ አየ ነፂ አልወለዲኩም አላገባሁም አላለችም😂😂😂😂

  • @ዙለይካ-ዀ1ዠ
    @ዙለይካ-ዀ1ዠ 9 місяців тому +7

    ዋው ድንቅ ልጅ ውቢት ቡታጀራ👍👍👍

  • @genetworku6661
    @genetworku6661 9 місяців тому +1

    እውነት እኔ ኢዱ ሁሉንም እወስዳለሁ እባካችሁ ይህን ውበት አትደብቁ😂😂😂💕💕

  • @Trs-h1s
    @Trs-h1s 9 місяців тому +8

    ውይ ልጁ ጎበዝ ነው በጣም ኤፊ አግዘው እና ወደ አርቱ አለም አስገባው

  • @user-tx5lc8yu8u
    @user-tx5lc8yu8u 9 місяців тому +4

    በሳቅ ደከምኩ ኮፕተር 😂😂😂🤣🤣ወይኔ ነጽዬ 😂😢❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 9 місяців тому +7

    ልጁ ትወና አደኛ የኔ ማር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 9 місяців тому +2

    ልጁግን ለትወና 100%👌ይችልበታል 👏👏👏

  • @skettube4149
    @skettube4149 9 місяців тому +5

    😂😂😂😂ወይኔ ልጁ ደስሲል አላህ ያሳድግህ

  • @ikramtsegaye8088
    @ikramtsegaye8088 9 місяців тому

    የኔ ጀግና እህት ወላሂ ለወንድምሽ ያለሽ ፍቅር ❤❤❤❤ ግን እኮ እኔ ወንድም የለኝም በጣም ነው የምቀናው💝💝💝💝💝💝

  • @ayinalem5002
    @ayinalem5002 9 місяців тому +12

    ደስ የሚል ልጅ ነዉ እግዚሀብሔር
    ይጠብቅሕ👍👍

  • @AyatMensur
    @AyatMensur 9 місяців тому +1

    እረ በሣቅ ሞትኩኝ ግን ልጁ ጎበዝ ነው አይ ነፃነት ሥሩልሽ😅😅😅😅😅😅😅

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 9 місяців тому +5

    😂😂😂ዋውውውውው ልጁ ግን ስጦታ ስጡት❤❤

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 9 місяців тому

    ነፂዬ መቼ አርገዝኩ አላለችም ሚስኪን😂😂😂😂😂😂ልጅ የሚገርም ትወና ነው የተጫዎተውጎበዝ

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 9 місяців тому +6

    አራ ኤፍሬም በየታቢ ድገማዉ😂😂😂

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 9 місяців тому

    ወዮ ዉነትም ኮቢተር ልጁ ትወና ይችላል ሆሆሆሆሆሆ😂😂😂 ጫን ያለዉ መጣ😊ነፂ ቻይዉ😂ልጁ ሸልማት ይገባዋል

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 9 місяців тому +7

    እህትና ወንድም ትብብራችሁ እንዴት ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r 9 місяців тому

    ልጁ በጣም ይችላል አክሽን እንደተባለ ነገር ከካርቶኑ አወራወር ጀምሮ ትችላለህ አጨብጭበናል 👏👏👏👌

  • @media508
    @media508 9 місяців тому +5

    ኤፍ ግን ተመቸህኝ የምር😂😂😂

  • @masart9631
    @masart9631 9 місяців тому

    አራ በሰቅ ሞትኩ😂😂😂ይመቸው ልጁ👌😂አፍሬም እህትህ ደስ ስትል አንደኛ ነች😂❤❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 9 місяців тому +9

    ምርጥ ልጂ እውነትም ኮፒተር ይሰራል ስራ በዝህ እድሜ

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 9 місяців тому

    ኧረ የድሜው ነገር አላወቀውም ይሆናል ገና ትንሽ እኮ ነው እኔ 7 ወይ 8 አመት መስሎኝ ነበር