የተዘጋጁ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • የተዘጋጁ የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis |ዋጋ
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    UA-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

КОМЕНТАРІ • 15

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  9 місяців тому +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 ይደውሉልን።

    • @sarsamiaer1719
      @sarsamiaer1719 9 місяців тому

      Facebook ,instagram, ላኪልኛ

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 8 місяців тому

      እወደድኩትዳብል መሄኑንነው

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 8 місяців тому

      @@Amelias4373 እደት ትልኩልኝአላችሁ

  • @yemyem5397
    @yemyem5397 9 місяців тому +4

    ሰላም እንዴት ናችሁ? ልብሶቹ በጣም ነው የሚያምሩት። እባካችሁ ለቅዱስ ቁርባን መቀበያ የሚሆን ዲዛይንም ብታቀርቡልን?

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 8 місяців тому +1

    Ejig betam betam yamiral tiratim yalew yemesilal

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 9 місяців тому

    በጣም ጥሩ ነዉ ዲይዛይኖችሽ ጎበዝ በርች አገራችን ሰላም ያርግልን መጠን የምንፈልገዉን ገዝተን እንድንለብስ

  • @TigestGetnet-c8z
    @TigestGetnet-c8z 9 місяців тому

    የለበሽው አርቡ ስንት ነወ ፈልጌው ነው

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 9 місяців тому

    ሰላም ቴዲ ሰላም ወሰን ደናናችሁ የምትሰሩት ስራ ጥሩ ነው ክር ስለተወደደነው አበሻልብስ የተወደደው ?

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 9 місяців тому

    ❤❤❤

  • @MeseretGetu-rp3mq
    @MeseretGetu-rp3mq 7 місяців тому

    Arecwagawu

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 9 місяців тому +1

    በለው አለቀሰች😂😂😂😂😂😂

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 9 місяців тому +2

    ስደውል አታነሱም

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me 9 місяців тому

    ውድ ውድ ደሀ አይገዛም ያሳዝናል 30.000 እና 40.000 ይገርማል በለው

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom7790 9 місяців тому

    ዋስትፓ የላችውም