ተሰርተው ያለቀላቸው ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price |habesha kemis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ተሰርተው ያለቀላቸው ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
    ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
    / @tijan2434
    ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

КОМЕНТАРІ • 14

  • @tijan2434
    @tijan2434  10 місяців тому

    አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 10 місяців тому +2

    Wow betam yamral !!

  • @adugnagebermariam8564
    @adugnagebermariam8564 10 місяців тому +2

    ፌበን ስራሽን በጣም አደቃለዉ በጣም ጥሩ ጥሩ የባህል ልብሶች አሉሽ ለማዘዝ ፈልጌ አሬ ስልካቸው አይመልስም በዋትስአፒ በእሞም ብደዉል ስልኩ አይመልስም ።

  • @selamAragie
    @selamAragie 9 місяців тому

    በርች ፌበን❤❤❤❤❤

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 9 місяців тому

    የሸዋ ልብሶች በጣም ያምራሉዉ ግን ዉድም ነዉ ነገር ግን ተጋነነ

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 10 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @eri100eritrawit9
    @eri100eritrawit9 10 місяців тому +1

    I love all your works you are so talented 🫶

  • @atinaabebe5063
    @atinaabebe5063 9 місяців тому

    Beme huneta bedewel yemechelow ketita silki laye new

  • @elenigetachew5330
    @elenigetachew5330 10 місяців тому +2

    ቀዩን ወድጀዎለሁ

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 10 місяців тому

      Betam amesgnalehu mazez yichalal

  • @almaz3950
    @almaz3950 10 місяців тому

    የአክሱም እንለዋለን በተለምዶ? የአክሱ ነው እጂ። የምን ተልምዶ ምነው ጎጃምኛ ጎንደርኛ እያልሽ ስታሳዪ አልነበርሽም እንዴ የአክሱም ስትደርሺ በተለምዶ ምንአስባለሽ። የአክሱም ብለሽ አታሳይም።

    • @Fevenhabesha
      @Fevenhabesha 10 місяців тому

      Esh betam yikerta a danda sitet ayitefam bemiketilew enastekakilalen