በተመጣጣ ዋጋ የቀረቡ የሀበሻ ልብሶች እስከ ዋጋቸው Ethiopian traditional clothes with their price ይደውሉ ያሉበት ቦታ እንልካለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 32

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 7 місяців тому +2

    በጣም ያምራል በርቺ በተለይ ጎልደኑ ❤❤❤❤❤

  • @meseretbiru7041
    @meseretbiru7041 6 місяців тому

    ጥለቶቹ በጣም ያምራሉ። በርች የኔ ዉድ❤️🥰

  • @אדיסעלמו-ג1ג
    @אדיסעלמו-ג1ג 7 місяців тому +2

    ቆንጆ ነዉ በርች ❤❤❤

  • @zaid6986
    @zaid6986 7 місяців тому +5

    በጣም ቋንጀ አሜርካ አገር ነው ምኖሮው ለማዘዝ በቀለለ መንገድ ነው. ያቀረብሽው ተባረካ ቁጥር ሰለ አደረግሸለት ለማዘዘ በጣም ቀላል ነው ሰልክሸ ግን የለም በምን ሰው ይደውልልሸ?ተባረኪ.

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 місяців тому

    በጣም ያማምራል❤

  • @צגיהמולועלם
    @צגיהמולועלם 7 місяців тому

    በጣም ይምራል❤

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 7 місяців тому

    Berchi arif new xelet becha yeshexal ende aderashashes yete new wede

  • @titishow9731
    @titishow9731 7 місяців тому

    Ok

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    በርቺ እማ
    አድራሻ አስቀምጪ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመዘር ፈልጋለው
    ከስነት እስከስንት ቀን ነው የሚደረሰው እማያ❤

  • @KabaneshGenet
    @KabaneshGenet 6 місяців тому

    የት ነው ሚገኘው

  • @abebechasfaw3907
    @abebechasfaw3907 6 місяців тому

    ዋጋው ያለቀለት ነው?

  • @aynoayno4708
    @aynoayno4708 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 7 місяців тому +2

    አድራሻ የትህ ነው

    • @meazatekeba3691
      @meazatekeba3691 7 місяців тому +1

      አድራሻችን ጎንደር ነው ነገር ግን ካላችሁበት ሀገር እንልካለን

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun 7 місяців тому

    ሽሮ ሜደ ነሽ?

  • @senayetayalaw
    @senayetayalaw 7 місяців тому

    እጅግ ያምራሉ

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 7 місяців тому +2

    አደራሻችሁ የት ነዉ

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me 7 місяців тому

    የስልክ ቁጥር የለም

  • @abebabiftu4868
    @abebabiftu4868 7 місяців тому +1

    BOTAW YET NEW

  • @senayetayalaw
    @senayetayalaw 7 місяців тому +1

    አድራሻሽን ቀደምብለሽ ተናገሪ ውዷ

  • @liyu401
    @liyu401 7 місяців тому

    ወደ ሆሳዕና መላክ ይቻላል ?

  • @frehiwotzegeye4130
    @frehiwotzegeye4130 7 місяців тому +2

    ወደ ውጭ ትልካላችሁ ውይ ?

  • @EnanuG
    @EnanuG 7 місяців тому

    ነጭነጣላ። ለወንድ በመነን ስንትነው

  • @user-qd3kb2ls5y
    @user-qd3kb2ls5y 7 місяців тому

    Telegram አላችሁ

    • @meazatekeba3691
      @meazatekeba3691 7 місяців тому +1

      አዎ telegram, WhatsApp, IMO , ሁሉም አለን

  • @MeskeremMulisa
    @MeskeremMulisa 7 місяців тому +1

    selki kutershn