⭕666 እና ድብቁ የዘርፌ ቪዲዮ | መስቀል አልተረገጠም | የዶ/ር ሮዳስ የስህተት ትምህርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @biruktayitsisay7011
    @biruktayitsisay7011 2 дні тому +2

    እሰይ የተፈወሰው ሰው ታሪክ ውስጤ ቀረ 😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር የመስገን

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 2 дні тому +3

    መምህር ብርሀኑ ቃለ ህይወት ይስማልን::

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 дні тому +1

    በእውነት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የበሽተኛው ጽናት እራሱን መውቀስ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው በታመምን ሰአት ስለበደላች እንደሆነ እና እግዚአብሔር እንዲምረን በጸሎት መጠየቅ እንዳለብን መማረር እንደሌለብን እንደ አባታች እዮብ ማመስገን እንዳለብን ነው የተረዳሁት እግዚአብሔር እኛንም ያበርታን በእውነት🤲🤲🤲💒💒💒😢😭

  • @shashitumenber9299
    @shashitumenber9299 2 дні тому +1

    Ebakachu lemawurate becha atrutu ahune Dr rodase yeseraw sehtet menu late news yelkumem he angel cache wine menafkan atamtuben

  • @Kabaye-w1s
    @Kabaye-w1s 3 дні тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢😊መምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🙏🙏

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 2 дні тому +3

    ቤተክርስቲያናችን ጠባቂ አስተዳዳሪ ካጣች እኮ ቆየች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት።

  • @BefrduGirma
    @BefrduGirma 3 дні тому +6

    የሰርግ ፕሮግራም ላይ ያስተማሩበት የማስተማር ጥበብ ነው ለመንቀፍ ባንቸኩል ጥሩ ነው

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 2 дні тому

    አሜን አሜን ይፈውሰን ።

  • @Godoliyas-27
    @Godoliyas-27 3 дні тому +5

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ...እንደ እኔ ሃሳብ ዘርፌም ሆነች መሰሎችዋ በ ቤተክርስቲያን እይታ ኢምንት ናቸው... የ ዘፈአኚነት እርሾ ስላለቀቃት ቅድስት ተዋሕዶ ላይመቻት ይችላል ከዛ ባለፈ ብዙ ቦታ ሰጥተን ርዕስ ባናደርጋት!

  • @MuluEmbat-q8f
    @MuluEmbat-q8f 3 дні тому

    Amen Amen kebere ulu lmedanalm yunln

  • @mulukenkiflu
    @mulukenkiflu 3 дні тому

    አሜን

  • @woinshetdejene918
    @woinshetdejene918 3 дні тому +9

    የቅድስት ስላሴ ጉዳይ እንደዋዛ አንተወውም መስቀሉ እንዳለ እንዳልተነሳ እናውቃለን እኛን ለመስደብ ምናምን አይባልም ጥያቄ ስጠየቅ ስድብ ሆነ በፍፁም መስቀልን እረግጠን አንገባም በፍፁም አለቀ

    • @abenerfisha2390
      @abenerfisha2390 3 дні тому

      ለክ ነሽ አሁን የለው ሁኔታከዛም ከዚም መጥተው ቤተክርስቲያንን ሐማዋረድ በሚመስል የለው ነገር የመስቀሉን ነገር እየሸፈነው ይሰለኛል

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 2 дні тому

      Amen, Rgzeabher yabertan!

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927 3 дні тому +13

    መጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ከመጽሀፍ ውጭ በፍጹም አይናገርም አያስተምርም ደረጃው ሙሁር ከሚባለው( categories) ስለሆነ ስለሚናገረው ሁሉ ተጠያቂነት እንዳለበት ጠንቅቆ ያውቃል አንድ ምሁር እውቅናውን ጠበብ አድርገን በኢትዮጵያ ብቻ ካየነው ተሳስተናል በአለም ካሉት ሁሉ ጋ በእያንዳንዷ ጉዳይ ይጠያየቃሉ በማስረጃ ይነጋገራሉ ማስረጃውም መጽሀፍት ናቸው
    ስለሆነም መምህር ሮዳስ ከመጽሀፍ ውጪ አይናገርም ወይም አያስተምርም
    ማስታወሻ ከዩቲብ ነው ለምትሉ ለእውቀት ከእውነት ከሆነ ለምን አትጠይቋቸውም አሊያ ግን ሀሜት ነው ሀሜትም ኃጢያት ነው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 дні тому

      ማስረጃ እየቀረበ ሀሜት ነው የሚል ትውልድ ሳይ እገረማለሁኝ

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 3 дні тому

      @@Tsegayekiflu ጸጋዬ የቀረበው ማስረጃ አይሆንም ዩ ቲዩብ መጽሀፍን ካነበበ ብቻ ሳይሆን በተባራሪ የሰማ ጥራዝ ነጠቅም ይናገራል እንደ ምሁር ግን ከየት አመጣኽው የሚሉት በሳያንቲስት በተመራማሪዎች ደረጃ ስለሚጠየቅ ምንጭ ሳይኖረው በፍጹም አይናገርም እምነቴ ነው
      ብዙ የግዕዝ መጻህፍትን ስለሚያገላብጥ በብዙ የሚስጥራት ምንጭ ውስጥ ስለሆነ የሚጠቀስ መጻህፍት ይኖረዋል።
      ይህን ለማወቅ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስን መጠየቅ አልያ ግን ሀሜት ነው ሀሜትም ሀጢያት ነው ያልኩት አንተን ጸጋዬን አይመለከትም የማይሆን ስም ለሰጡት ነው

    • @Rakb553
      @Rakb553 2 дні тому +1

      በትክክል ተመልሷል መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በጣም ጠንቅቆ ሁሉን ያውቃል እናም ለራሳችሁ አስቡ 🤔

    • @Jesus-myLordmyKing
      @Jesus-myLordmyKing День тому +2

      @@Tsegayekiflu *"መ/ሐ መምህር ሮዳስ እዚህ የሰርግ ዝግጅት ላይ ያካፈሉት እውነታ ፤ ፈጣሪ አምላክ በተፈጥሮአችን ያስቀመጠልን እውነታ ስለሆነ ... Universal ነው!!! ለምሳሌ "የሰው ልጅ በተጋደመበት ውሃ ቢጠጻ ትን ይለኣል?" ... ብለው ቢያስትመሩ ፤ እንደዚህ የሚል ትምህርት አንድ አውሮፓዊ UA-cam ላይ እንደሰጠ ብናይ ፤ ትምክርቱ ወይንም ተፈጽሮዊእ ግንዛቤ እውነት ድለኮመ ነው እንጂ ፤ የግድ አንዱ የሌላውን ትምህርት ቀድቶ ነው ማለት አይደለም፣!!!**
      **በተጨሪም ፤ አንድ ግንዛቤ እውነት መሆኑ ከታወቀ (ከተረጋገጠ) ፤ ግዴታ በበራና ላይ ካልተፃፈ በስተቀር ፤ ለሌሎች ማካፈል አይገባም!" የሚል ፈሊጥ የለም!!! ለምሳሌ : በዘማንሽን Discover የተደረጉትን ክዋክብት ቀደምት አባቶቻችን ነበብራናቸው ላይ ናሰፈሩት ስነፈለክ ስላልተካተት ፤ የቀደምት አባቶቻችንን ጥበብ የሚያጠኑ የብራና ሊቆች ፤ ከዛ ተጨማሪ ምንም አዲስ እውቀት ሊገበዮ አይችሉም ፥ ወይንም አይገባም ... የሚልም ውስንነት የለም!!! ታላቁ መጨሐፍ ፥ መፀሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ የተፃፈው በአረማይክ እና በእብራይስጥ አልነበረም እንዴ ?;?;? እውነት ስለሆነ ፤ እውነታውንም ዓለም እየተቀበለ ስለመጣ እየተስፋፋ ሄደ እንጂ!!! እንግዲህ በዚህ ውስን አመለላከት ... "የሌላውን አስተምሮ መቅዳት አይገባም" ... በሚ ለው አስተሳሰብ ፤ ቀደምት አባቶቻችን መፀሐፍ ቅዱስን ከኤብራይስጥ ወደ ግእዝ መተርጎም አልነበረባቸውም ነበር

    • @lingard28
      @lingard28 37 хвилин тому

      wendeme Tesegaye bekedmia kalehiwot yasemalen enam berget kante beteshale ewketu baynoregnm anden yebete Christian memher endihu bete Christian megabi hadis bela maereg yesetechwen memher bsocial midia yemayhon aynet res seteh kemakrebh befit betchle kerbeh beteteykew melkam neber b/c even dekmet enquan binorbet endewendem mekro memeles nw enji endih adrego lesedabi mestet Orthodoxawi tegbar aydelem'' katefahu etaremalehu🙏

  • @DagimawiKebere
    @DagimawiKebere 3 дні тому

    Igzber ymsgen amen.

  • @azebberhanu3130
    @azebberhanu3130 3 дні тому +2

    ይች ልጅ ገና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ዘማሪ ሆነ ስትመጣ እግዚአብሔር በሚያውቀው ምኖም አላማረኝም ብዬ ለጓደኞዬ ነግሪያትነበር የዛሬ ስንት ዕመት

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 3 дні тому +1

    ወንድሜ ፀጋይ ይህ የዘርፌ ድብቅ ቪዲዮ ያልከው የስንት ዓመትና ያረጀ ነው። ደግሞም ክዶ ሄዶ የነበረ መጣ መጣች ዘርፌ ዘሪቱ እነማን ናቸው ሁሉም የአዳም ዘር ነው የምን ዘርፌ ትርፌ ኡፍፍፍ።ይልቅ ይህ ሚስጥረ የሚባለውን ጂኒ ጎታች አንድ ውሳኔ ይሰጥበት።

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 дні тому

      ጥሩ መረጃ ነግረኘኻል 🙏

    • @ፔaiንኪlleር
      @ፔaiንኪlleር 3 дні тому +1

      @Tsegayekiflu አብሽር እንደ ዘንድሮ ከፍቶኝ አያውቅም ዕድሜ ለአባቶቻችን ዓለም ገናና ሱሉልታ ድረስ እየሄደ የሚጠነቁል ውሃ ደም አደርጋለሁ የሚል የምግብ ቤት ባለቤት ሁሉ ጠንቁሎ ብር ይዞ የሚቀየስ ጂኒ ጎታች ተነስቶ አኛ ላይ ማስታወኩ የአባቶቻችን ዝምታ ነው እኔ የምለው ግን ከውጭ ጠላት ጋር ግን በሽርክና ይሰራሉ?

  • @gebregzii
    @gebregzii 3 дні тому +1

    ዶ/ር ሮዳስ መምህርና ፈላስፋ ነው

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ዶክተር ሮዳስ ምነካው መቼም ይህን ምልክት ማን እንደሚጠቀመው ሳያውቀው ቀርቶ አይመስለኝም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ማብራሪያ መስጠት ይገባዋል በፍፁም ትውልድ ያጠፋል ይህ ትምህርት የእኛ በቂ አለን

    • @Rakb553
      @Rakb553 2 дні тому +1

      መምህር እሮዳስ ታደሰ በደንብ ጠንቅቆ ሁሉን ያውቃል እናም ነገር አትጠምዝዙ ምነው አወቅን አበዛችሁ🤔

  • @shewitKebede-w2p
    @shewitKebede-w2p 3 дні тому +2

    ቆይ አባ እርሶ የተኙበትንም ክፍል በቅጡ መች ያውቁታል እረገጡት እ ኮ የስላሴን መስቀል ባለማወቅ ስለሆነ አይቀሰፉም
    እያወቁ የረገጡት ግን የማያባራ የመከራ ዶፍ ቤታቸዉና በዘራቸዉ ይጠብቃቸዋል
    ፍትህ ለሚረገጠዉ ለ
    ጌታዬ መስቀል

    • @abenerfisha2390
      @abenerfisha2390 3 дні тому

      እኔ ግን አባታችን የሚየውቁ አይመስለኝም

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 3 дні тому +2

    የኛ የእምነት መሪወቻችን ጳጳሳት መነኮሳት ቀሳውስት ሰባኪ ወንጌላውያን ሊቃውንቶች ለነሱ ክርስትና ማለት እምነት ማለት በቪኤት መኪና መሄድ ደሞዝ ማስጨመር ወደውጭ ሀገራት አውሮፖ አበል ተከፍሏቸው መሄድ አነድ ቤተክርስትያን ለመባረክ በመቶ ሽወች እዲከፈላቸው ማረግ በሰወች መታጀብ ነው ክርስትና ማለት ለኛ መሪወች ለዛ ነው ማንም እየተነሳ እምነታችን እደፈለገ ሲዘባበትባት ቁጭ ብለው እሚያዩ ገባቹሁ እስኪ የሙስሊሞች እምነታቸውን እደዚህ እሚዘባበትበት ከያ ከተማውን ነበር በሰልፍ እና በጩህት እሚቀውጡት ለእምነታቸው ቀናይ ስለሆኑ ነው ሳላደንቃቸው አላልፍም የኛወች የእምነት መሪወች ግን አሳፋሪ ናቸው ወዳጀ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 дні тому

    Tsegaye bengerachn lay yekoye video nw yezerfe muluewn ayyenewal dbkm alnberem ende adis mawetatu lk aydlm wendme

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 дні тому

    ክርስቲያን ወገኖች እባካችሁ አደብ እና ትዕግሥት ይኑረን። ጠላት በሚለቅብን ልዩ ልዩ አጀንዳዎች ግፊት ከመተረማስ ራሳችንን እንግታ። የመስቀሉ ምሥል በአውደ ምሕረቱ ወለል ላይ ከነበረ እና አሁንም ካለ የሚመለከተው መምሪያ በጥናት በጊዜ ሒደት የእርምት እርምጃ ይወስዳል። ደርሰን ራሳችንን ንጹሕና ፃድቅ ባናስመስል ይሻላል። ስንቶቻችን ነን መስቀሉን በአንገታችን ማተብ ወይም ሐብል ላይ አንጠልጥለን ስንሸረሙጥ፣ ስንሠክር፣ ስንዋሽ፣ ስንሠርቅ፣ ስንጠላ፣ ስናባርር፣ ወዘተረፈ መስቀሉን እያከበርነው መሆኑ ነው?

  • @lovemusic2023
    @lovemusic2023 3 дні тому +11

    😢እኔ ምለው ምነው ዘርፌ ዘርፌ ማለት አበዛችሁ ፤ እንዴ እንደ ወንድም/እህት መምከር ከዛ ውጭ በየሚድያው ስለእሷ ደጋግሞ ማውራት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 дні тому +4

      መቼ ነው ዘርፌ ዘርፌ ስል የሰማችሁኝ

    • @AaarrAaarr-i7q
      @AaarrAaarr-i7q 3 дні тому +2

      tsegaye Zmi Atilachewum Andadochi Comment Sitsifu Astewulu

    • @GetchAkalu
      @GetchAkalu 3 дні тому +1

      ምን ቅጥል አደረገህ ድብቁቁን ስራዋን ስለ ቤተክርስቲያን ምትናገረውን የዘንዶ አሰራራር እስካላቆመች ሁሌም እንናገራለን

    • @GetchAkalu
      @GetchAkalu 3 дні тому

      ​@@Tsegayekifluጸግሽ እኛ እንመልስላሸዋለን አንተ አርፈህ ስራህን ስራ ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው አንተ አትመላለስ ሌቦች ናቸው

    • @BatyMamo
      @BatyMamo 3 дні тому +1

      ​@@Tsegayekiflu ዶክተረ እሮዳስ ሳይሆን ዮቱብ ነው ከዶክተረ እሮዳስ ታደሰ የኮረጀው

  • @ShewaEtsubdink
    @ShewaEtsubdink 3 дні тому

    አባታችን ማነዉ የዋሸ እንዴ እኔ አላየሁትም የትጋ ነዉ ያለ ብሎ በመጠየቅ እዉነቱ ጋ መድረስና ማስተካከል ነዉ የሚገባ።

  • @EnnuEnnu-d3p
    @EnnuEnnu-d3p 2 дні тому

    Aderasaw

  • @BekeleAdis-x9s
    @BekeleAdis-x9s 2 дні тому

    ዘርፌ ስለእሷ ጥፍሯ ይመስክር

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 3 дні тому

    ሰላም ጸጋየ የመምህር ዮዳስ ትምህርት ግልጽ አልሆነልኝም በተማሩ አባቶች ቢተረጎምልኝ ይገባኛል

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 3 дні тому

    ENKUWAN BEDHNA METAHE TEGESH

  • @SaronasfawSaron
    @SaronasfawSaron 2 дні тому

    ሮዳስ የሰጠውን ምሳሌ መረዳት አይሻልም ከኤትም ይምጣ ከኤትም

  • @BetlhameTesfay-h8g
    @BetlhameTesfay-h8g 3 дні тому

    Rodas abesho tetito yagegnew ewket be seyitan yetdegfe new

  • @SaronasfawSaron
    @SaronasfawSaron 2 дні тому

    እኔ ግንአባታችን መስቀሉን ያዩት አይመስለኝም

  • @KzarebDo
    @KzarebDo 3 дні тому +1

    ከመጽሓፍ ተቃራኒ እስካልሆነ ሽግር የለዎም

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 2 дні тому

    በሕግ ቢጠየቅ እያለ ወንድማችን ይናገራል፤ ግን ሕግ የተባለው ቦታ ያለው ማን ነው? መልሱ መናፍቃን ናቸው❗️ስለዚህ ቤተክርስቲያን ማለት ሕንፃ ቤተክርስቲያን ማለት ብቻ አይደለም፤ የክርስቲያኖች አንድነት ጉባኤ ማለት ነው። በክርስቶስ ክርስቲያን የሆንን ማለት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ እኔን የሚወደኝ ቢኖር ትእዛዛቴን ይጠብቅ፤ የሚወደኝ ቢኖር እራሱን ይካድ ፤ የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሎ ሥርዓት ሠርቶልንአለ፤ እና ይህችን ንጽሂተ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲህ እያንቋሸሸ የሚኖር መናፍቅ አላርፍ ካለ ማርስ ወይንም ሌላ ፕላኔት ላይ አይደለም የሚኖረው ምድር ላይ ነው 🤏🏽 የተዋሕዶ ልጆች ደግሞ እንደ አሸዋ የበዙ ናቸው እና ይህ የሣጥናኤል መልእክተኛ የት እንደሚደርስ ቀኑን ይጠብቅ❗️አባቶች ለደብረ ኤልያስ እልቂት ፤ ለሻሸመኔ እልቂት ምን አደረጉ ዝም አይደል አሁን ግን እነሱን ብዙም አንጠብቅም። ቤተክርስቲያኔ ስትሰደብ ማህተቤ ይጠይቀኛል ወይንም ያሰርኩት ትርጉሙ ሳይገባኝ ነው ማለት ነው❗️

  • @WendesenAsefa
    @WendesenAsefa 3 дні тому

    ሠላም ሠላም እንዴት ነህ እኛ አለን ይመስገን ኧረ ከመሰቀሉ ባሻጋር ስላሴ ካቴደራል አይባልም እያሉ ነው ካቴደራል የካቶሊክ ነው እሚባለው መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ነበር የሚባለው ይኸ እንዴት ነው እሚታየው🎉😢

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  3 дні тому

      ከስሙ ችግር የለብንም ከአጠቃቀሙ እንጂ

  • @tinaeshetu6994
    @tinaeshetu6994 2 дні тому

    እኔ የምለው!ከ ዩትዩብ ነው የወሰደው ላሉ ሰዎች እስቲ እነዚህን ጥያቄዎች አብላሉዋቸው!
    የብራና መጽሐፍት ናቸው ወይስ ዩትዩብ የሚቀድመው?
    ዩትዩብ ያያችሁ ና ከዛ የተወሰደ ነው ያላችሁ መጽሐፍቱን አገላብጣችሁ ሀሳቦቹን ከመዝገባት ላይ አታችሁ ነው ወይስ?ሰወችዬ የኛ እውቀት በ ሶሻል ሚድያ የተገደበ ነው ማለት የነገሮቾ ጅማሮና ፍጻሜ ሁሉ ማህበራዊ ሚድያ ነው ማለት አደለም!!!እራሳችንን በማንበብ እናጎልብት!ከአስተያየት በፊት አስተያየት የምንሰጥበትን ጉዳይ እንመርምር!!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 дні тому

    ስማ እንዴት ኖው የአኬ ጉዳይ እንዴት ኖው መስቀል የማይረገጥ አባቶች ምን እየሆኑ ኖው

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 дні тому +1

    አንቱ ሰውዬ ለምን ዝም አይሉም??? ምን ማለት ነው መስቀል አልተረገጠም ማለት??? እግዚአብሔር ይህን የውሸት አንደበት ይዝጋው🙏

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 дні тому

    እስልምናን ጻፈ የራሱን ጉድ ትቶ?

  • @BekeleAdis-x9s
    @BekeleAdis-x9s 2 дні тому

    ዘርፌ ጋሻው ትዝታመነሻቸው አንደበትጥጥበብ አፍሳባቸው መክልትሰጥታቸው በለፀጋ ሇነውባት ናቋት ፍርድከእመ ብርሃን ልጇፍርዽ ይስጥ

  • @KebereMegersa
    @KebereMegersa 2 дні тому

    ሽባው የለመነው እግዚአብሔር የፈወሰችው ማርያም አቤት ማገጣጠም ዉሸት ሲደጋገም እውነት ይወናል

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 2 дні тому

    እኔየምለው ሁል ጊዜ ሰለ ዘርፉን ታነሳላችሁ??ምንድናት እሳ እንድ ዘፍኘ ናት ብር የምታገኘበት ሰራዋ ነው. እሳ መጣቱ ቀረት ለቤተክርስቲያን የምትጠቅም እደለቸም.?? ብትቱሎ ሰማን እትጥሩት መጣች ቀረች ለራሱ ነው ማንንም እታድንም????

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 дні тому

    አሁንም በድጋሚ እላለሁ የቤተክርስትያኗ የህግ አካላት ወዴት ናችሁ? የበላይ ጠባቂዎችስ? እረ ቅድስት ቤተክርስትያን ከእንቅልፍሽ ንቂ አለበለዚያ በደቦ ፍርድ ልጆችሽን ታጪያለሽ

  • @Mersey-t7l
    @Mersey-t7l 3 дні тому

    የዝችን ሴትዮ ነገር እምታመጣ ከሆነ ሁለትን አላይህም

  • @yonaswubet5549
    @yonaswubet5549 3 дні тому

    ይቅርታ ይደረግልኝና ስህተት ከተናገርኩ አርሙኝ
    መምህር ዶክተር ሮዳስን ብዙ ግዜ ሳዳምጠው ለመዳናችን የሚሆን እኛን የሚያጸና ምንም አይነት ትምህርት የለውም በቃ ተረት የበዛበት ስለጠፈር ምናምን ነው የሚያወራው
    እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ምንድነው ትምህርት ?
    ምንስ ተምሮ መምህር ሆነ ?
    አሁን እርሱ የሚነግረን ከመዳናችን ጋር ምን ተያያዥ ነገር አለው?
    ሁሌም ይህ የእኔ ጥያቄ ነው
    ይህን መጠይቅ ስህተት ከሆነ አርሙኝ አለበለዚያ እስኪ ጥያቄዬን መልሱልኝ
    አመሰግናለሁ

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 3 дні тому

    አይ ሮዲ! መጽሀፍ ቅዱስ ላይ "7" የሚል ካለ ከሆነ ሰባት ነገር ጋር አዛምዶ ይተረጉማል - "8" ቁጥር ቢያገኝ የሆኑ ስምንት ነገር ጋር ያያይዙታል። ልክ የሳይኮቴራፒ ሰዎች "ሃይለኛ የመሆን 10 መንገዶች፡ ጤና የማግኘት 7 መንገዶች . . . " ወዘተ ይላሉ። 10 ሲሉ 10 መንገዶች ብቻ ኖረው አይደለም፡ 7 የሚሉትም 7 ብቻ ሆነው ሳይሆን የራሳቸው ምርጫ ስለሆነ ወይም የሚያውቁት/መዘርዘር የሚችሉት 1 ወይም 7 ስለሆኑ ነው። ሮዲ ግን ከዚህ አለፍ ይላል - ተፈጥሮ ላይ ያሉትን ቁጥሮች፡ ቅርጾች፡ አካላት ሁሉ እኔ ካልተረጎምኳቸው እያለ ይውላል። ጽላትን ከእጅ፡ አንዱን ከሌላው ጋር ወዘተ የግድ ካልተገናኙ ይላል -

  • @AnthonyTessema
    @AnthonyTessema 13 годин тому

    Don't bring zerffea kahadiea how many times she changed please i don't want hear about her

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 3 дні тому

    ዘርፌ ማን ሥለሆነች ነው እንዲህ እሦን በየቀኑ እየለጠፍክ ልታገናት የፈለከው። የሀሥ ቪዲዎ የወጣው ከሥንት ወር በፊት አደለ። እምታወጣው ኦርቶደክሥን እሚጠቅም ሣይሆን የ ዘርፌና የትዝታ ፕሮፓጋንዳ ማንፀባረቂያ ነው። ኦርቶዶክስ ብዙ መልካም ሥራ እሚሠሩ እኛም ማየት እምንፈልጋቸው አሉ። we don't need to hear about Zerfe or Tizitaw.

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 дні тому

    አንቺ ዘርፎ የተባልሸተራ ሴት እድሜሽን ሁሉ ስትደንሺ ያሳለፎሽ ባመንሽበት እምነት ቦታ በስነሥርዓት ብታመልኪ ይሻልሻል በአንቺ አልፎ ኦርቶዶክስ አትጠራም እና ጥግሽን ያዘ አንቺ ምናምንቴ

  • @EskedarAbreha
    @EskedarAbreha 2 дні тому

    ምኑነው ውሸት የሆነው