Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እህቴ ቤኪ እና ወነድሜ ረታ: በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የተነሳው። በርቱ ገና ብዙ የምትገልጡት እና የምታቃኑት ነገር አለ። እኛም እንፀልያለን: እናግዛለን።❤❤❤
God bless you both, it is an amazing message!
"አምልኮ መሪ " የሚባለው ሀሳብና ተከትሎ የመጣው ልምምድ ጠላት ቤተክርስቲያን በቃሉ ላይ እንድታምፅ በአሳቾች አማካይነት የዘራባት ክፉ ዘር ነው!ቤተክርስቲያን አለማዊነት አይኗን ይዞባታል የሚንነቃው ጌታን በሙሉ ልባችን በፀሎትና ምልጃ ስንማፀነው ብቻ ነው።ውድ ወንድማችን ረታ እና እህታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
Bereketachen tsegaw yibzalesh 🥰
አስደናቂ ፕሮግራም ነው ቤኪዬ እንዲህ አምልኮ በጥበብ ሲሆን አምልኮ አምላክ ለሚገባው ይሆናል። ከህይወት የተቀዳ የሰማይ ሀሳብ ለሕይወትም ፈውስ ነው። ተባረኩ!!
Bless you Beki and Retsh...It is very constructive ideas you both raised.Now a days we are facing a lot of problems in worship department. We should do more and talk about it.
IT'S good point
ቁልፍ ሀሳቦች!! ትክክለኛ መልዕክት ነው። ስለ መዝሙር ቤተክርስቲያን ትምህርት ብታስተምር ሆኖ አሁን ያለው የተበላሸ የሆነ አሰራር አይፈጠርም ነበር። አሁን ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ትምህርት ልትሰጥ ያስፈልጋል። የሚገርም ሀሳብ ነው ቤኪዬ ተባረኩ በርቱ!!
This is a good start you can do your part if you use this opportunity and your gust is the right person to talk up this keep up the good work
❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ የሆነ ሰው መልእክት መቀበል አለበት አላችሁ እሺ አምልኮ መሪ እና ዘማሪ ይለያያል?ማለትም አምልኮ መሪ ዘማሪ መባል አይችልም ሁሌም ጥያቄ ሚፈጥርብኝ ስለሆነ ነው
በግሉ ፀልዮ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ድምጽ ሰምቶ ዝማሬ የደረሰ ካልሆኔና የሌሎችን መዝሙር ብቻ በየመድረኩ እያቀጣጠ የሚዘምርና ጉባኤን ብቻ የሚያዘምር ከሆኔ "ዘማሪ ሳይሆን ድምጻዊ ነው የሚባለው"።
በግሉ ፀልዮ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቦ ድምጽ ሰምቶ በራሱ ዝማሬ የደረሰ ካልሆኔና የሌሎችን መዝሙር ብቻ በየመድረኩ እያቀጣጠለ የሚዘምርና ጉባኤን ብቻ የሚያዘምር ከሆኔ "ዘማሪ ሳይሆን ድምጻዊ ነው የሚባለው"።
እህቴ ቤኪ እና ወነድሜ ረታ: በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የተነሳው። በርቱ ገና ብዙ የምትገልጡት እና የምታቃኑት ነገር አለ። እኛም እንፀልያለን: እናግዛለን።❤❤❤
God bless you both, it is an amazing message!
"አምልኮ መሪ " የሚባለው ሀሳብና ተከትሎ የመጣው ልምምድ ጠላት ቤተክርስቲያን በቃሉ ላይ እንድታምፅ በአሳቾች አማካይነት የዘራባት ክፉ ዘር ነው!
ቤተክርስቲያን አለማዊነት አይኗን ይዞባታል የሚንነቃው ጌታን በሙሉ ልባችን በፀሎትና ምልጃ ስንማፀነው ብቻ ነው።
ውድ ወንድማችን ረታ እና እህታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
Bereketachen tsegaw yibzalesh 🥰
አስደናቂ ፕሮግራም ነው ቤኪዬ እንዲህ አምልኮ በጥበብ ሲሆን አምልኮ አምላክ ለሚገባው ይሆናል። ከህይወት የተቀዳ የሰማይ ሀሳብ ለሕይወትም ፈውስ ነው። ተባረኩ!!
Bless you Beki and Retsh...It is very constructive ideas you both raised.Now a days we are facing a lot of problems in worship department. We should do more and talk about it.
IT'S good point
ቁልፍ ሀሳቦች!!
ትክክለኛ መልዕክት ነው። ስለ መዝሙር
ቤተክርስቲያን ትምህርት ብታስተምር ሆኖ አሁን ያለው የተበላሸ የሆነ አሰራር አይፈጠርም ነበር። አሁን ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ትምህርት ልትሰጥ ያስፈልጋል። የሚገርም ሀሳብ ነው ቤኪዬ ተባረኩ በርቱ!!