የህፃናት የሳምባ ህመም 5ቱ አደገኛ ምልክቶች | Dr Fasil |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
    0910199880 ወይም 0984650912
    ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
    ☎️ 0984650912
    ☎️ 0939602927
    ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
    ☎️ 0984650912 ይደውሉ
    ፌስቡክ : drfasilpediatrician
    ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

КОМЕНТАРІ • 49

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  Місяць тому +2

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ 0984650912 / 0939602927

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Місяць тому +1

    ስለ ቫይታሚን ዲ በነገው ብታቀርብልን ዶክተርዬ
    ተባረክ
    ዕድሜ ከጠና ጋር ይሰጥህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @etsegenetyelaydej
    @etsegenetyelaydej Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ልጄ በመጨረሻው ሰአት ሰባት ቀን ሆስፒታል ተኝታ ነው በተአምር የተረፈችልኝ በአራስ ቤት ትክትክ የያዘው ልጅ ከወላጅ ጋር አብሮ መጦ ሳስበው አሁን ድረስ እራሴን እወቅሳለሁ! !!

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Місяць тому +1

    ዶ/ር ስለምትሰጠን መረጃና እውቀት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Bekiyeenatu
    @Bekiyeenatu Місяць тому +3

    Dr እድሜ ይሲጥክ ❤❤❤

  • @meseretatnafu901
    @meseretatnafu901 Місяць тому +2

    ዶ/ር ስለምትሰጠን መረጃ ምንም ሳትሰስት እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ❤ ሌላው ለጨቅላ ህፃናት እምብርት ፈሳሽ ሲያወጣ እባክህ ንገረኝ አትለፈኝ❤

  • @RobTechblender_official
    @RobTechblender_official Місяць тому +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Місяць тому +1

    Well come Doc!

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 Місяць тому +1

    Thank you doc❤❤

  • @habibamuktar6407
    @habibamuktar6407 Місяць тому +1

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew Місяць тому

    Dr tebarek betam tiru timihrt new Enamesgnalen

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @KenaKalifaa
    @KenaKalifaa Місяць тому +1

    Thanks d.r ❤❤❤❤

  • @mastewalmulu
    @mastewalmulu Місяць тому

    Thank u DR❤❤❤❤❤

  • @princelove-i4b
    @princelove-i4b Місяць тому +1

    ዶ/ር ትምህርት ስለምትሰጥን አመሰግናለሁ፡፡
    1-ልጄ እየተጉረፈረፈበት ነው ምን ሊሆን ይችላል?
    2-ካካ ለማለት ይጨናነቃል ቶሎም ካካ አይልም
    እድሜው 2ወር ከ15 ቀን ነው

  • @BiraneMitiku-t5j
    @BiraneMitiku-t5j Місяць тому

    ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ! ሻማ ቤት ውስጥ መጠቀም የተለመደ ነው ይታወቃል ነገር ግን ሻማ እና ከሰል ቢቀጣጠልበት ወቅት ተመሳሳይ መረዛማ ነገር እንደሚያመጭ ከድረ ገጽ ተመልክቻለሁ በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ለግንዛቤ ቢሰጠን ብዬ አስባለሁ

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @ZeynebaWasihun-px8em
    @ZeynebaWasihun-px8em Місяць тому

    Selam d/r yecheguara beshta milktna medihanitun btnegregn

  • @Sisand-i7c
    @Sisand-i7c Місяць тому +1

    Ye 8 amet lijen yatahut bezi beshita new

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 Місяць тому

    Thank you so very much ❤❤

  • @elzabettilahun1010
    @elzabettilahun1010 Місяць тому

    Er rejem edemena tena yeseteh.... Yewenet

  • @geriearaya
    @geriearaya Місяць тому +1

    እባክህ ዶር ልዴ 1አመት ከ6ወር ነው አልፎ አልፎ ያቃስታል እህ እህ ይላል ጤና ጣብያ ስንወስደው ጉንፋን ነው ይሉናል ማቃሰቱ ግን አልተወም ወደ ግል ህክምና እዳንወስደው አቅም የለንም ተደጋጋሚ ስንነግራቸው ግንፋን ነው ይተወዋል ይሉናል

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому

      ወደ መንግስት ሆስፒታል ሪፈር ማፃፍ ይቺላሉ

  • @tsiritiadisu
    @tsiritiadisu Місяць тому

    ኣረ በጣም ደስስ ይሚል ነገር ነው የሰማሁት ልጄ ታሞ 39.9 ደርሶ ነበር እና በጣም ነበረ የተናደድኩት ዲልፕራ ሰጥቸው ነበር ደግሜ እንዳልሰጠው ደሞ ከወሰደ 3 ሳኣት ውስጥ ነበረ እና ብይሸግር የ 4 ሳኣት ልዩነት እንዲነረው ነው እሚፈቀድ እናም ጎግል ገብቸ ሳየው ደሞ ሃደገኛ እንደሆነ ነው ያገኘሁት እና 39.9 እና በጣም ዳንጄርስ ነው ምን ሽግር ያመጣበት ይሆን ኣውህን ደና ነው

  • @merulove9515
    @merulove9515 Місяць тому

    Betam Amesegnalehu Dr

  • @tesfayetadesse9975
    @tesfayetadesse9975 Місяць тому

    ዶር የኔ ህጻን የታችኛው ደረት ሁሌም ስርጉድ ያለ ነው።ችግሩ ምን ይሆን የሚያስከትለውስ ጉዳት?

  • @firaolgutema5382
    @firaolgutema5382 Місяць тому

    Dr le afecha tonsillitis minde new afitehu

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому +1

      ከዝህ በፊት ስለ አፍንጫ ቶንስል ፖስት አርገናል...

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem Місяць тому

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @HabtamuAshenafi-x8v
    @HabtamuAshenafi-x8v Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እንደምን አለክ ልጄ 8 ወሯ ነው ክብደቷ ግን ምንም አልጨምር አለኝ 7k,.g ነች እባክህ ዶክተር መፍትሄ

  • @bety7528
    @bety7528 Місяць тому

    እባክህ ዶክተር ልጄ በተደጋጋሚ በዚ በሽታ ትጠቃለች አሁን ግን አስም ነው ብለውኛል እና የአስም መዳኒት ትወስዳለች ስለ አስም ቪዲዬ ብትሰራልን ኒሞኒያ ወደ አስም ይቀየራል በግዜ ቆይታ ?

  • @BerteTarko
    @BerteTarko Місяць тому

    ዶክተር ለህፃን የሚሆን ቅባትና ሳሙና ንገረኝ እባክህ?

  • @Etu4gm4qv4q
    @Etu4gm4qv4q Місяць тому

    ስላም ለአገራችን

  • @AynadisTadese
    @AynadisTadese Місяць тому

    Are docterye mela belegn like 6 ametu new tirsu tenekanko linawolklet binl betam aschegeren 1 samnt alefew docter ga enqusedna enasnekililet woy?kezih befit 1 tirsu kelijoch gar timhrt bet tegachito woleke 6 wore honew albekelem silesus min tilegnaleh?beterefe Berta tiru timhrt eyagegnen new

  • @DINKABirhanu-d7h
    @DINKABirhanu-d7h Місяць тому

    salam Dr 1 tiyake neberegn
    Lije 6 weru nw gin ke tewelede gize 1 ayinu btm yaleksal indihun ye ayin arr yibezabetal hakim bet wesijew neber mejemrya Tetracycline usp yemil beken 3 yemidereg tesetot neber besu inbi ale keza hospital wesdnew Erythromycin estolate oral suspension usp 125mg/5ml yemil beken 4 yemiwesed shirop tesetot neber besum inbi ale
    Ibaki Dr btm chenkognal yehone nafte sitegn

  • @kenenigedefa1130
    @kenenigedefa1130 Місяць тому

    Lije 3 months nat gin tolo tolo tin yilatal please help me

  • @Hindiya.m
    @Hindiya.m Місяць тому

    እናመሰ

  • @ethiopiashiferaw323
    @ethiopiashiferaw323 Місяць тому

    Selam dr. የ 8ወር ህፃን አለችኝ እና ምግብ ጡት ከጠባችም ሆነ ምግብ ከተመገበች በኃላ ስታስጋሳ ያቀረሻታል ማለቴ ቅርሻቷ የተበጣጠሰ እና የተያያዘ ነገር ነው. እና ምን ሊሆን ይችላል እባክህ ከተመቸህ መልስልኝ ዶክ

  • @TarikneshGirma
    @TarikneshGirma Місяць тому +2

    ሰላም ዶክተር ልጄ 4ከ6ወር ሆነው ከህፃንነቱ ጀምሮ ከባድ ሳል አለበት ጉንፍን እንኳን ከያዘው ወዲያው ወደሳል ነው እሚቀየርበት ያልወሰድኩት ቦታ የለም ምን ይሻለኛል እባክህ

  • @nigattube6485
    @nigattube6485 Місяць тому

    እስከ አምስት አመት ድረስ የተለያዩ ክትባቶችን ይከተባሉ የሳንባ ምች መከላከያን ጨምሮ ታዲያ ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ የሚታመሙት?

  • @MeriAbdoumer
    @MeriAbdoumer Місяць тому

    ሰላም ዶር ልጄ 8/10ቀኑ ነዉ ምንም አይነት የህመም ስሜት አይታይበት አልፎ አልፎ ጉንፋን ይዘዋል እና። ጡት አልጠባም ሲወለድ 3.38 kg ነበር አሁን 7 kg እንኳን አልሞላውም ምግብ ይመገባል በትንሹም ቢሆንም ግን እንደተመገበ ወዲያው በ ሰገራ ይወጣ ሰገራው ግን normal ነው እና በጣም ቀጫጫ ነው ወተትም ቢሆን 24 ሰአት 500ml ይጠጣል መፋትሄ ካለህ please dr

    • @AfinanMuhaba
      @AfinanMuhaba Місяць тому

      መፍትሄ ካገኝሺ አደራ የአመት ልጂ አለችኝ ምንም ነገር በልታ አይቀመጥም😢

  • @senaitshishay4839
    @senaitshishay4839 Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @amenkiya7030
    @amenkiya7030 Місяць тому +1

    ልጄ ጉንፋን ነው ብዬ ሳሳየው ሳንባ ምች ሆነበት

    • @meseretteshome3468
      @meseretteshome3468 Місяць тому

      አይዞሽ እህቴ የልጅ ህመም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @etsehiwotzelalem
    @etsehiwotzelalem Місяць тому

    10 q d/r

  • @AbigyaSolomon-ks4ir
    @AbigyaSolomon-ks4ir Місяць тому

    ልጄ1ዓመት ከ3ወሩ ነው ለሊት ለሊት በጣም ያስላል፣የመተንፈስ እና የምግብ ችግር የለበትም ፣

    • @SemiraEe
      @SemiraEe Місяць тому +1

      ከመተኛቱበፊት,ደረቱንናጀርባዉንቅባትቀብተሺ,,ወፈርያለልብሥአልብሺዉ,አላህያሣድግልሺ

    • @AbigyaSolomon-ks4ir
      @AbigyaSolomon-ks4ir Місяць тому +1

      @@SemiraEe እሺ የኔ እናት አመሰግናለሁ 🙏