የህፃናት የጨጓራ ህመም እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ 5 ምክንያቶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • የህፃናት የጨጓራ ህመም እና ምግብ ፍላጎት መቀነስ 5 ምክንያቶች
    ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
    0910199880 ወይም 0984650912
    ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
    ☎️ 0984650912
    ☎️ 0939602927
    ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
    ☎️ 0984650912 ይደውሉ
    ፌስቡክ : drfasilpediatrician
    ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

КОМЕНТАРІ • 51

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  Місяць тому +4

    ቀጠሮ ስልክ ☎️ 0984650912 / 0996505319

  • @MhretHailu-s2s
    @MhretHailu-s2s Місяць тому +5

    እናመሰግናለን እንደውላለን እንመጣለን ለሰጠህን ጠቀሚመረጀ ከልብ እናመሰግናለን ❤

  • @HanaWorku-o4o
    @HanaWorku-o4o Місяць тому +5

    🎉🎉🎉 ዶክተር እንኳን ደስ አለህ በቅርብ ለሚከፈተው ብሩህ kidsክሊኒክ ደስ ብሎናል🎉

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Місяць тому +2

    ዶክተር እንኳን ደስ አለክ እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @rahelmulugeta1754
    @rahelmulugeta1754 Місяць тому +1

    ዶክ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym Місяць тому +1

    ደስይላል፡እንኳንለዚህአበቃቺሁ፡ደስይላል።

  • @AmusedBackgammon-vd8cs
    @AmusedBackgammon-vd8cs Місяць тому +1

    Thank you so much for your hard work and congratulations u worked hard 🎉🎉👏👏👏👏👏👏

  • @ayelealmaw6665
    @ayelealmaw6665 Місяць тому +1

    Enamesegnalen betachin kuchi bilen lijochachinin eyakemkllin new endante aynetinun lehagerachin yabzalin bebizu tebarek ❤❤❤❤

  • @xBIRUKx
    @xBIRUKx Місяць тому +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር
    የ5 አመት ልጅ አለኝ እና ትንሽ ካሳለው የበላው ሁሉ ይወጣል እና ሁሌም ጠዋት ሲነሳ በቋሚነት ያስታውከዋል ሀሞት እና አክታ ይተፋል
    ኤክስ ሬይ ተነስቷል ውጤቱ ኖርማል ነው ችግሩ ግን አለ ህክመሠፈ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому +1

      በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @AsnakeSolomon-re2wl
    @AsnakeSolomon-re2wl 24 дні тому

    Tebarek

  • @munaabdelwahab523
    @munaabdelwahab523 Місяць тому

    Thank you Doctor MAY ALLAH GIVES YOUR REWARD FOR YOU!! Congratulations

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 Місяць тому +1

    Ere Dr 3ta yemgb almelesklgnm yemg alarjik
    Edalebachew mn lnawk enchelalen

  • @AEtt2023
    @AEtt2023 Місяць тому

    Thank you so much Doctor. Your channel should be broadcasted on national television. I am not sure if you already did but would you be able present to the public about type 1 diabetes in children? Most mothers miss or do not understand the symptoms or the real cause of the diseases.

  • @wudalatfirew
    @wudalatfirew День тому

    ለማስመለሱ የቤት ውስጥ መፍትኤ ካለ

  • @Ahlamkedir2020
    @Ahlamkedir2020 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @terengo-kj7fs
    @terengo-kj7fs Місяць тому

    Selam docter lije 1 amet k3 samint new yasimelisew neber ahun degimo tsekimat aregew kakaw ezeyitama yehone new ebaki melisilign

  • @SelamYo-e7l
    @SelamYo-e7l Місяць тому +1

    እዳተ ያለ ዶክተር ነበር ukየሚያስፈልገን ቆጨኝ የልጄ ችግር ብዙ ነው

  • @tsionbefkadu5060
    @tsionbefkadu5060 Місяць тому

    selam d/r 3 amet lij aleg lelit 7-10 akababi hoden amemeg yelal asakemekut ena wed chguarawe yemihedew tubo acid eyetefa new beleweg medanit wesedo altewewem ahun demo tekusat alew hodu ena gerbawe alefo alfo

  • @rahelyeshewalul-f8t
    @rahelyeshewalul-f8t Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YetnaitK
    @YetnaitK Місяць тому +1

    ሰላም ዶ/ር ልጆቼን በጣም ከባድ ጉንፋን ይዟቸው ነበር ወደህክምና ወስጃቸው ክላሞክስ ታዞላቸው እየወሰዱ ነው ግን ለውጥ የለውም ሳል እና ማስመለስ በዛ አረፋ የመሰለ ነገር እየተዝለገለገ ይወጣል ምግብም አረጋ አላቸው እባክህ ዶክተር መላ በለኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому

      ጉንፋን ብቻ ላይሆን ይችላል

  • @salihamohammed6214
    @salihamohammed6214 Місяць тому +1

    Lije megib ati belam megeb le mayet yasthe latal amet ke sos werh nat

  • @Ahlamkedir2020
    @Ahlamkedir2020 Місяць тому +1

    I wish Ethiopia bahonku

  • @mistiralem3740
    @mistiralem3740 Місяць тому

    ሰላም ዶ/ር የዘረዘርካቸው ምልክቶች ሁሉም ልጄ ላይ አሉ ባለፈው እራሱ ተጠራጥሬ ወስጄው ነበር ግን ምንም የለም አሉኝ
    ያለሁት ደሞ ሀዋሳ ነው ምን ትመክረኛለህ
    እባክህ በምን ትሪት ላድርገው
    አመሰግናለሁ

  • @dagimawitamanuel3107
    @dagimawitamanuel3107 Місяць тому +1

    ሰላም ዶክተር እባክህ ስለጨቅላ ህጻናት ዓይን ህመም ትንሽ ትምህርት ብትሰጠን.ልጄ ከተወለደ 7 ሳምንቱ ነው ሁለቱም ዓይኖቹ ዓይን ዓር ይይዛሉ ችግሩ ምን ይሆን?

    • @Rahel-mu5bl
      @Rahel-mu5bl Місяць тому

      Yesu himem ayidelem mamiye lijoch mefafat wekit lay yemifeter new ende enatochi honen kaweranew

  • @nanimeba9802
    @nanimeba9802 Місяць тому

    (Gerd) acid reflect በተፈጥሮ መንገድ እንዴት ማከም ይቻላል ?

  • @sofiyachonbe1552
    @sofiyachonbe1552 Місяць тому +1

    እናመሠግናለን ። የህፃናት ጨጋራ በክቴሪያ በምን ማከም ይቻላል ልጄ 5 አመቱ ነው ሲታይ በጣም ቀጫጫ ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому +1

      ሕክምና እና መድሃኒት አለው

  • @kidistassefa9094
    @kidistassefa9094 Місяць тому

    ዶክተር አገር ውስጥ አይደለሁም ልጄ 7 ወሩ ነው የጣሳ ወተት በምንም መልኩ ከቀመሰ ያስመልሰዋል ጡት ነው የሚጠባው የገበታ ቅቤም አስጀምሬው እሱም ያመዋል ምን ሊሆን ይችላል

  • @emusarayoutube5180
    @emusarayoutube5180 Місяць тому +1

    የት ነው ክሊንኪ የሚከፈተው /ስራ የሚጀምረው ደሴ ከሆነ አደራ ንገረኝ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому

      አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ ለበለጠ መረጃ ☎️ 0984650912 / 0939602927

  • @AlmazKonjo-l8b
    @AlmazKonjo-l8b Місяць тому +1

    ሰላም ዶ/ር ልጄ ስትወለድ 2.1 ነበረች 3 ወር ላይ 5.7 ነበረች አሁን 6 ወራ ነው 5.8 ነች አሉኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ካካ ስትል ከ 3ወር በዋላ ንፍጥ የመሰለ ነው በዛለይ በየቀኑ ነው ምን ላርግ

    • @AfinanMuhaba
      @AfinanMuhaba Місяць тому

      እር የእኔ ናት ምን እንደማደሪግ ግራ ገባኝ እኔ በቀን 3ተየ ነው የሚላት በቀን😢

  • @selamawitmesfin9456
    @selamawitmesfin9456 Місяць тому

    ስላም ዶክተር ተከታታይክ ነኝ ስለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሰግናለው። ልጄ አሁን 3 ወር ሊሞላው በጣት የቅጥር ቀናት ይቀሩታል ጡት ብቻ ነው ሚጠባው ኪሎው 2ወር ክ 15ቀኑ ላይ 8.1kg ጡት ልቀንስ ወይስ ኖርማል ነው? አመሰግናለው።

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan Місяць тому

    እኔ ጥያቄ አለኝ የእቴ ልጆ ናት እንደነገረችኝ ምግብ እቢ አለቻት ሲቀጥል በቅርብ ቀን አድስ ነገር ወተት ከጠባች ቦሀላ በጉጮ የውስጡ አካል ወተቱ ይለጠፋል
    እድሜዋ አንንድ አመት ከአራት ወር ሁኖታል

  • @Amwar0913
    @Amwar0913 Місяць тому

    D,r leja 1 waru nawe gunfane afenotale afencawe tazgtwale cegre yamta yehune

    • @TarikeAmde
      @TarikeAmde Місяць тому

      Inem indeza honobingal

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Місяць тому

    ዶ/ር ልጄ አመቱ ነው ምርግብ አይበላም ርጎ ብቻ ነው የሚበላ የቀመሰውን ሁሉ ያስመልሰዋል የበሽታ ነውን?

  • @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ
    @ሰርኬሰርኬ-ገ6ሐ Місяць тому +1

    የት ነው ቦታዉ

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому

      አዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ ለበለጠ መረጃ ☎️ 0984650912 / 0939602927

  • @YeabsraBekele
    @YeabsraBekele Місяць тому

    ዶር አንተ ያልካቸዉ ምልክት አለባት ልጄ እና ሀኪም ቤት ወስጃት ምንም የለባትም አሉ ሸንት ደም ሰገራ አልትራሳዉንድም ተነሳች ግን ምንም የለባትም አሉ ለቁርጠቱ ና ተብሎ መዳኒት አዘዙላት
    Paediatric co.trimoxazole
    Coliza እና ለቋቅታም አዘዉላታል እንዴት ትላለህ ዶር

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  Місяць тому

      በአካል ብናያት መልካም ነው

    • @YeabsraBekele
      @YeabsraBekele Місяць тому

      ዶር ድሬዳዋ ነዉ ምኖረዉ

    • @YonasMamo-j9d
      @YonasMamo-j9d Місяць тому

      ጡጦ አልጠባም አለችኝ ምግብም አትበላም ምን ላርግ

  • @ayelealmaw6665
    @ayelealmaw6665 Місяць тому

    Enamesegnalen betachin kuchi bilen lijochachinin eyakemkllin new endante aynetinun lehagerachin yabzalin bebizu tebarek ❤❤❤❤

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤