ሰላም ቲጂ አንድ ነገር ልበል😊😊 off topic ለውጥ እያየሁብሽ ነው..u have become more feminine day to day u were aggressive but ur action and smile is beautiful please keep it up....its attractive more in this way.
Thanks TG. But do i always have to go to a psychotherapist or psychologist to heal my trauma? can i do it by myself gradually? I wish you make a video about this. Respect the work though 👍👍👍👍
There are things we can work on our own if we think we have mild kinda experience We can start with forgiveness I have posted long ago then changing self belief is crucial one step at at time 😉
I'ts an amazing teaching story, tnx tg😘😊
😍😘🥰
ቪዲዮችሽ ሁሉ እራስ ላይ መስራት ነው የምታበረታችው ቲጂዬ እናመሰግናለን ለግብዣሽም ቪዲዮንም አይቼ መጥቻለሁ ምርጥ ታሪክና አስተማሪም ጭምር ነው👏👏❤❤
አመሰግናለው
እንደናንተ ያሉ ታላልቆች ያስፈልጉናል የምር መንገዱ የጠፋበት ልጆች ብዙ ናቸው❤❤
🙏🏽
እኔም ሙሉውን አይቼዋለሁ የቲጂ ፕሮግራም ሆኖ የሚያመልጠኝ የለም በጣም ብዙ ነገር አስተምራኛለች አዲሱ መፅሀፏንም አንብቤዋለሁ እናመሰግናለሁ ሁለቱ ቲጂዎች አመለካከታቹም ስማቹም ይመሳሰላል 😊
ፕሮግራሙም በጣም ጥሩ ነበር እኔ እንደዚህ አይነት ልምድ ባይኖረኝም በፊት በፊት አንዳንድ ሴቶችን ሳይ እገረም ነበር ምን ሆነን ነው ያስብላል እና ራስ ላይ መስራት ከሁሉ ይቀድማል
እንደዚ አይነት ልምድን ማካፈል ይጠቅማል በጣም አመሰግናለው 🥰
I can see how thrilled you are Tg'ye. Can't wait to be healed and feel this girl's joy. Sisterhood ❤️🫶.
Sarye 🥰
UA-cam ላይ ከአንቺ ቀጥሎ የሚከታተለው Program የትዕግስትን ነው። በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 🙏
አመሰግናለው የኔ ውድ 😍
ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር እንደልጅቷ እኔም አንድ ሰሞን😢 ግን ቶሎ ከርሌሽን ሺፑ ወጥቼ ሂልንግ ፕሮሰስ ላይ እየሰራሁበት ነው። እና ቲጂ ልክ ነሽ ከትሮማ ሳይዳን የፍቅር ግንኙነት ከባድ ነው። አመሰግናለሁ ሁሌም ለምክሮችሽ😘
በጣም ጎበዝ እንኳን ቶሎ አመለጥሽ🎉❤👍
ብዙዎቻችን እዛ ነበርን
thank you tigi ok I will do you are going sister ❤
🥰🥰🥰
13:32 betam ur right i need hilling endet new maggnet yemichalew ene saykatrist senaytn
Join our group on telegram @wholenesshealing
@tigisperspective200 hayee tnx dear
ሰላም ቲጂ አንድ ነገር ልበል😊😊 off topic ለውጥ እያየሁብሽ ነው..u have become more feminine day to day u were aggressive but ur action and smile is beautiful please keep it up....its attractive more in this way.
Am blushing 😊 thanks
It’s always a journey to be back to where I belong.
Thanks TG. But do i always have to go to a psychotherapist or psychologist to heal my trauma? can i do it by myself gradually? I wish you make a video about this. Respect the work though 👍👍👍👍
There are things we can work on our own if we think we have mild kinda experience
We can start with forgiveness
I have posted long ago then changing self belief is crucial one step at at time 😉
@@tigisperspective200 Appreciate that
Betam jegna sati neshi berche ene yalhuti Dubai nw temrtshi hulu nw emkttlw buzu tetkhmalwi berch ehta❤❤
🙏🏽
በትክክል
Thanks
Thank you 🥰🥰🥰
Most welcome
ውድድድ ነው ማረግሽ❤
❤️
የቲጂ እይታ ወይ አማርኛ አውሪ አሊያም እንግሊዝኛ አውሪ ግራ አታጋቢኝ።
ደጋግመሽ ግራ ከምትጋቢ የኔን ቪዲዮ እለፊው
@@tigisperspective200ቲጂዬ ወድሻለሁ ግን መልስሽ ልክ አይደለም ላንቺ እሷ ደንበኛሽ ወይም አድማጭሽ ናት እንደሳይኮሎጂስት እሷን መረዳት እና አስተካክላለዉ ማለት ነዉ ሚጠበቅብሽ!!
@HenonHmichael 4 ኮመንቶች አላት 3ቱ ተመሳሳይ ነው።
መጠየቅና dictate ማድረግ ይለያያል፥ ስለተደጋገመብኝ ነው
@tigisperspective200 ኦሺ የኔ ቆንጆ ትሁት እንደሆንሽ ስለማስብ ነዉ እና አንቺን በግል እንዴት ማግኘት እችላለሁ??የሚቻል ከሆነ ብቻ
@HenonHmichael @thewisewomen telegram lay alw
Thanks for understanding
ሰብስክራይብ አድርጌያለው ያጓጓል 😅
🙏🏽😀
እኔማ በፊት አፈቀርኳቸው ያልኳቸውን ወንዶች ሳስብ ይገርመኛል ምን ነበር የተሰማኝ እያልኩ ነው አንድ አመት ሲንግል ብሆን ጭራሽ ፍቅር ምድነው ስሜቱ እያልኩ ነው አሁን የፍቅርን ስሜት ማወቅ እፈልጋለው እራሴን ገንብቼ አክሜ ከጨረስኩ❤🎉
ሲንግል መሆን ጥቅሙ ስሜታችንን እንድንረዳ ያደርገናል
Tgye berchi
🙏🏽🥰
I was waiting for your review about this.
Awwww thanks so much 🙏🏽
Go for 20k subscribers
የኔ ውድ አመሰግናለው
pls TG give feedback about MGTOW terand
It’s scary but in the western world I wouldn’t feel bad if they go with such mindset