Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
… ድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባኸው … አሜን፡፡ ይህን መዝሙር በጣም ስፈልገው ነበር፣ ዶ/ር ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ…
በድል የዘጋሃቸው የህይዎት መዕራፎቼ አንተን ያስታውሱኛል የተዋጁ ቀኖቼንበሰው ልጆች ሁሉ ፊት ያረክልኝ ታምርእርሱ ራሱ ይናገር ስላንተ ይመስክር 3እርሱ ራሱ ይናገር ስላንተ ይዘምር 3እንዴት ብዬ ልለፈው እንደቀላል ነገርእኔኮ ነኝ የማውቀው ያረክልኝ ታምርድንገት ደርሰህ በዘመኔ ህይዎቴን ስታሳምረውድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከው ከሳሼን ግራ አጋባከውካልሁህ በላይ ብል እንኳ ይህ ማጋነን አይሆንምያረከውን ለመግለጽ በቂ ቃል አይገኝምካንተ የተወዳጀ አምላኩ የሆንህለት ሰውእርሱ ነው የታደለ እንዴኔ አይነቱ ይሄ ሰው እንዴት ብዬ ልለፈው እንደቀላል ነገርእኔኮ ነኝ የማውቀው ያረክልኝ ታምርድንገት ደርሰህ በዘመኔ ህይዎቴን ስታሳምረውድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከውድንገት ደርሰህ በህይዎቴ ቤቴን ስታሳምረውድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከው
Thank you so much for writing the lyrics. We really appreciate it.
Wow bebezu yemebark denk mezemur❤❤❤
TO OUR LORD JESUS CHRIST BE ALL THE GLORY AND ALL THE PRAISES, AND ALL THE HONOR. AMEN. Hallelujah. Great song. Be blessed more and more. And please keep singing. Thank you.
Elelele
Tebareklign! Kechalk mulu albumun post btaderg betam dess ylegnal! Betam mfelgew wb kaset!
❤❤AMEN AMEN GBU❤❤
ዜና ዜና ዜና ዜና ዜና ዳሸን ተራራ ነው እንደኔ የሚሰማው ዜና የሙባረክ መንግሥት ዋና እና ሶስት ሺህ ብር ቅጣት ተጣለበት ይህ ወንዝ ነው እንደኔ የሚሰማው ላይክ ያድርግ ሰላምን እንድታገኙ ይኸውም ወደ እና ሌሎች መታወቂያዎች እና ሶስት ወር ዘመቻዎች እና ከዚያ በላይ የይዘት ደረጃ ሁሉም ኃላፊነት ነበር ነገር ግን
Ehen Fikir mazmur gan masimate new b emba
ወይም በቀላሉ እምማርበትን ፔጅ ጠቁሙኝ
እስኪ እብራይሰጥ አስተምሩኝ
… ድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባኸው … አሜን፡፡ ይህን መዝሙር በጣም ስፈልገው ነበር፣ ዶ/ር ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ…
በድል የዘጋሃቸው የህይዎት መዕራፎቼ
አንተን ያስታውሱኛል የተዋጁ ቀኖቼን
በሰው ልጆች ሁሉ ፊት ያረክልኝ ታምር
እርሱ ራሱ ይናገር ስላንተ ይመስክር 3
እርሱ ራሱ ይናገር ስላንተ ይዘምር 3
እንዴት ብዬ ልለፈው እንደቀላል ነገር
እኔኮ ነኝ የማውቀው ያረክልኝ ታምር
ድንገት ደርሰህ በዘመኔ ህይዎቴን ስታሳምረው
ድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከው
ከሳሼን ግራ አጋባከው
ካልሁህ በላይ ብል እንኳ ይህ ማጋነን አይሆንም
ያረከውን ለመግለጽ በቂ ቃል አይገኝም
ካንተ የተወዳጀ አምላኩ የሆንህለት ሰው
እርሱ ነው የታደለ እንዴኔ አይነቱ ይሄ ሰው
እንዴት ብዬ ልለፈው እንደቀላል ነገር
እኔኮ ነኝ የማውቀው ያረክልኝ ታምር
ድንገት ደርሰህ በዘመኔ ህይዎቴን ስታሳምረው
ድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከው
ድንገት ደርሰህ በህይዎቴ ቤቴን ስታሳምረው
ድንቅ በሆነ አሰራርህ ጠላቴን ግራ አጋባከው
Thank you so much for writing the lyrics. We really appreciate it.
Wow bebezu yemebark denk mezemur❤❤❤
TO OUR LORD JESUS CHRIST BE ALL THE GLORY AND ALL THE PRAISES, AND ALL THE HONOR.
AMEN. Hallelujah. Great song. Be blessed more and more. And please keep singing. Thank you.