ቢሾፕ ደጉ ከበደ የራሳቸውን ስህተት አጋለጡ - የደጉ ድራማ ክፍል 3 Amen Apostolic Multimedia | Bishop Degu Kebede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @HayuluZerhan
    @HayuluZerhan 7 місяців тому +3

    መኪና ስትነዳ እንኳን ሕግ አለው ደንብ አለው የእግ/ር ቃል እንዴት እንደመሰላቸው ሲናገሩ በጣም ይገርማል በእሳቸው አባባል አብ ተወለደ አብ ሞተ አብ ራሱ ኢየሱስ ሆኖ መጣ ብለውናል በጣም ይገርማል እኔ እዛ እያለሁ እንደዚህ የተበላሸሁ ሰው ነበርኩ ማሐት ነው ዋው አስመለጥከኝ አምላኬ ቲዎሎጂ ስለማይማሩ እናንተ የምትሉት አይገባቸውም ሁሌም አንድ ነገር ብቻ ነው የሚናገሩት የቃሉ መገለጥ የላቸውም ኢየሱስ አብ አይደለም

  • @HayuluZerhan
    @HayuluZerhan 7 місяців тому +5

    ወንድሞች በሐዋርያት ቤ/ርን ቢሾብ ደጉ ከበደ ራሳቸው እንደ አዋቂ ቆጥረዋል ግን ምንም አያውቁም ሕዝቡ ያሳዝሐል በተለይ ስለ ፕሮቴስታት በጣም እንዳትሰማ እንዳትጠጋ እንድትጠላ አድርገው ያስተምሩሐል እኔግን እግ/ር ረዳኝ ከዛ ክፉከሆነ የሰማያዊ ስጋ ትምህርት አመለጥሁ ቲዎሎጂ ተማርኩ አይምሮዬ ተስተካከለ ወደ ልቤ ተመለስሁ

  • @ZalaalamSisay-qv3lq
    @ZalaalamSisay-qv3lq 6 місяців тому

    በስልክ መግባት ከተቻለ ስልካችሁን አሰቀሞጡልን

  • @Barakat-cl3ec
    @Barakat-cl3ec 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fabentesfaye4967
    @fabentesfaye4967 7 місяців тому +1

    ትክክል

  • @HayuluZerhan
    @HayuluZerhan 7 місяців тому +2

    አማን ዳኒ እንዴት ነው ማገኛቹ

    • @ExposingOJ
      @ExposingOJ  7 місяців тому

      በፌስቡክ ሜሴንጀር ፃፍልን facebook.com/profile.php?id=61557011763228&mibextid=LQQJ4d

  • @andualem8542
    @andualem8542 7 місяців тому +3

    ይህ እምነት ከገጠር እስከ ከተማ መሰረቱ እየተናደ ነው ቀጥሉ መንፈሱ እየተመታ ነው።

  • @RegassaDenbi-fi5xo
    @RegassaDenbi-fi5xo 7 місяців тому +2

    ወገኖች በአለም ትልቁ ደንቆሮ እምነት ከእስልምና ቀጥሎ ይህ እምነት ነው

  • @henoktesfayetefera
    @henoktesfayetefera 7 місяців тому

    ይቅርታ😊