ከአብ ወጥቼ መጣው ያለው አብ ነውን? የኦንሊ ጂሰሶች ቅዠት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • መረጃ ወይም አስተያየት መስጠት ከፈለጉ በ exposingonlyjesus@gmail.com ኢሜል አድራሻ ይላኩልን::Exposing Only Jesus Facebook Pagewww.facebook.c... ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/exposingOJ

КОМЕНТАРІ • 10

  • @RamaRama19772
    @RamaRama19772 3 місяці тому +1

    ኦንሊዎችን የጋረደባችሁና በጩኸት ያደነቆግራችሁ መንፈስ እንዲመታላችሁ ጌታ የሚተጉ ወገኖች ሰጥቶአችኋልና ተረጋግታችሁ ስሙ

  • @FootballQuiz5259
    @FootballQuiz5259 3 місяці тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያወራችዉ::❤እባካችዉ የታክሌ መጽሐፍ የት አገኛለዉ::

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 25 днів тому

    ከአብ ወጥቼ መጣሁ ያለው እንደመፅሀፍ ቅዱስ አስተምሮ ኢየሱስ ነው እኛ ደግሞ መፅሀፉ ያለንን ነን የእነዚህ ሰዎች ትልቅ ችግር መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገረውን እውነት በየዋህነት ያአለመቀበል ችግር እና የመሪዎቻቸውን የተደናቆረ መገለጥ የሚሉት ነገር ከመፅሀፉ ቅዱስ ይልቅ እነሱን ስለሚሰሙ ነው እውር እውርን ቢመራው ተያይዞ ገደል ነው መጨረሻው።

  • @andualem8542
    @andualem8542 3 місяці тому +1

    ስለሰውነቱ ነው እየተናገረ ያለው?😂😂😂😂😂

  • @tolosadabidinagde3556
    @tolosadabidinagde3556 2 місяці тому

    የዝንቡ ታሪክ ኢና ለ 4 ቀን ምግብ ኣልበላዉም ያለው በጣም ያስቃል 😁😁

  • @generationbuilder1068
    @generationbuilder1068 3 місяці тому +1

    አብ ነው ከአብ ወጥቶ የመጣው?😅😅😅😅

  • @user-gd3dx8fx4t
    @user-gd3dx8fx4t 3 місяці тому

    ኦሊጂሰስ ማለት እምነታቸው የሚገርም ፍልስና ነው ላኪና ተላኪ አንድ አይደለም ቢሾብ ተክሌ አሉ ቢሾብ ደጉ አለ ብሎ ማመን ሞኝነት ነው

  • @masara7252
    @masara7252 3 місяці тому

    Enedet deneqe nachawu wonedemoche we love you so egezehabehere abazeto yebarikachu ❤❤❤❤

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe 2 місяці тому

    ስጋዉ mut ስሆን ነፍሱ ያዉራል😂