Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን፤በርቱ።
በርቱ ጀግኖቻችን!!!
ጥሩ ውይይት ነው ። ነገሩንና እውነቱን ለማጥራት ስማቸው የተጠቀሰውን እነሀበቴን እነዝናቡን ዘመነን በዚህ መድረክ ማሳተፍ ግድ ይላል።
በትክክል ዘመነ ቀርቦ ሀሳብ ይስጥበት
የፋኖ ደጋፊ ባልሆንም ልጁ በአውቀት የተሞላ ምርጥ ፓለቲከኛ ነው። Thanks Belete🙏🙏🙏
የፋኖ ደጋፊ ስላልሆንክ እኮ ነው የዚህ ሴረኛ ደጋፊ የሆንከው! 😉
ይገልፀኸዋል ብሮ@@IsmAbe1698
@@IsmAbe1698😅😅😅😅😅
እእእእእ
😅😅😅😅😅ተመቸኸኝ@@IsmAbe1698
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ይሉሀል ይኸ ነው። እኔ የረጅም ጊዜ እከታተልሀለሁ ዛሬ ግን ወገንተኞ ለመሆን የዳዳህ ይመስል ነበርበመጨረሻ ግን እውነትን ፈላጊ ሆነህ ስላገኘሁህ አመሰግናለሁ!!!
Yes , it is challenging but all Fano must come together & one command. All of you , you pay a price for AMHARA.
ተባረክ።የምጠብቀዉ ፋኖ የዚህ አይነት ነዉ።የአማራ ስነ ልቦና የተላበሰ።
በርቱልን እውነት ነጥራ ትወጣለች ።
እንደእናንተ ዓይነት በእውቀትና በእውነት ላይ የተመስረተ ፋኖ የአማራውን እንባ ያብሳል ።በርቱልን ድል ለጀግናው ፋኖ። ትግል ትጥቅ ብቻ አይደለም ዲፕሎማሲም ይፈልጋል።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።❤
ከታላቁ እስክንድርና ከኮሚቴዎቹ የሚመራውን ሁሉ ድጋፍ እንሰጣለን እምነታችን በእነሱ ነው ለብዙ አመታት ተፈትነዋል ሁሉም ከእነሱ ጋር ወደፊት እንጋዛለን
ድል ለህዝባዊ ድርጂት ፋኖ ✊✊
ጥሩ ጥያቄጥሩ መልስ
ጀግኖች
ንግግርህ በራሱ ወርቅ ነው።ሌሎች ጋር እጣት አትቀስርም።ፖለቲካ እንዲህ ነው ጎበዝ።
በርታልኝ ወንድሜ
በጥም ጥሩ ጥያቄና የተረጋጋ መልስ ነው። ጋዜጠኛ ወንድማችን በለጠ ሚዛናዊነትን ቀጥልበት
መልካም እንዲህ የፋኖ አመራሮችን ጋቦብዟቸውና ማብራሪያ ለሕዝቡ ይስጡ በለጠ የኢትዮጵያ ዓምላክ ያፅናህ እናቴ ማሪያም ትራዳህ 💚💛❤️✊✊✊
በጣም የምንጠብቀው ትግል ነው : ያለ ድርጅት ለዉጥ ማምጣት አይቻልም ::እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ,::
ጌታ አስራደ ጥሩ እውቀትና የመግለጽ ብቃት አለህ ሌሎችም ከእናንተ ጋርያሉት አማራዎች በቂ ናቸሁ ከመካከላችሁ እስክንድርን አስወጡ በሗላ ይቆጫችሗል
ስሙ ተቀይሯል የእስክንድር ዶላራዊ ድርጅት ከፋፋይ ድርጅት
ስድቡን ምን አመጣው
እናመሰግናለን። ጠያቂውም መላሹም ድንቅ ናችሁ። አፋህድ የሰራው ስራም ትክክል ነው። አሉባልታ ተፈርቶ ትግል የለም።
በልጤ ጥያቄዎችኽ አኳር ናቸው ። ፕሮ ሆነም መልሡም መልካም ነው በርታልን በልኝ (ከጎንደር )
እስክንድር የሚባል እስስት እሱ የገባበት ድርጅት የታወቀ ነው ከመፍረሰ አይወጣም ግን ደሰ የሚለው ነገር ፋኖ ነቅቶል ለማንም ቅጥርኛ እጂ አይሰጥም ድል ለእውነተኛው ፋኖ❤❤❤❤
ያደረጋችሁት ውይይት በጣም ጥሩ ነው። አደረጃጀቶች ተጠናክረው ወደ አንድ ለመምጣት የሚያደርጉትን ጥረት ሁሉም በቅንነት ሊደግፍ ይገባል!
Yetebekal !
ፋኖ አማራ ብዙ የበሰለ የተማሩ እውቀት ከጥሩነት ከሰብአዊነት የተላበሰ ሕዝብ ነው በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር አይለያችሁድል ለማይበገረው ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
የሚገርም ፋኖ ነው።
ጎጃም ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል እና ተጠርዞ ወደ ካምፕ የመግባቱን ጉዳይ፣ ከጃል ሰኚ ሰምተናል
ሰላም እንዴት ነህ ወድማችን 💞💞💞 የፋኖ ትግል በጀግንነት እና በድል ይቀጥላል አንድነት ይጠናከር
ወንድም በለጠ ጥሩ ማጥሪያ ነው ጥያቄው አሁንም ከመፍረሥ አይድንም
ጌታ አስራደ ትችላለህ አባቴ
ጌታ እስራደ በሳል መሪ በርቱ❤
እንደዚህ አይነት ወንድሞችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፥ያብዛልን። ፍጻሜችውን ያሳምርልን።
ትግሉም እየጠራ ነው። አርበኛ ጌታን አስራደ እናመሰግናለን። በለጠም በርታልን።
Gondarn 90% , Gojamin 99% , Wollon 90% even Showan 80% yaakatete dirjit yetim aydersim Warkawun Zemenen ene Bayen etc yalyaze tigil yet yidersal , minu new yeteraw ? 🤔
@@debelasefere የአማራ ህዝብ ትግል እነ ዘመነ አልተካተቱም እያለ ሲጓተት የሚኖር መሆን የለበትም !
ሰላም ፋኖ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ አስተማሪዬ አንተ ትለያለህ ። እኛ አማራዎች በእናንተ ተስፋ አለን። 🙏🙏🙏
VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
Assistance professor Geta Asrade knowledge, kindness, bravery. Hands up my hero
ፋኖ የሚፈልገው እንዲህ አይነት ብስለትና ከትዕቢት የፀዳ መሪ ነው! የእስክንድር ድርጅት ችግር ይኖርበታል ብዬ አላምንም!
Educational interview thanks
እናመሰግናለን
እየተደራደሩ የአማራን ህዝብ በደሙ በቀለድም ሆነ ማሞኝት አይቻልም ህዝቡ እውነተኛ መሪወቹን ለይቶ አውቆል እንደበፊቱ እስከንድርን እሚከተል ሰው አይኖርም ድል ለእውነተኞቹ ፋኖወቻችን
አቤት ትግስትና ብስለት እንዴት ልብ ያሞቃል እግዜአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድማለም🙏
ከእስክንድር ጋር ያለ ማንኛውም ሰው ጤና አለው ብየ አላስብም።እስክንድር ለአማራ ፋኖ አንድነት ጠንቅ የሆነ ግለሰብ ነው።እኔ በግሌ ይህንን ድርጅት ከአማራ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች አፈንግጦ የእስክንድር እና የዶላር ተገዥ የሆነ ይመስለኛል ።
ለምን መሰለህ ?
የአይምሮ በሽተኛ ስለሆንክ የአማራ ትግል የእስክንድር ብቻ ይመስልሃል።ጌታ አስራደ እያወራ ያለዉ ድርጅቱን ወክሎ ነዉ።
ጮገጊት
ከዘመነ ጣሴ ጋር ያለ ሰው ሰው ጤና አለው ብየ አላስብም ዘመነ ለአማራ ፋኖ አንድነት ጠንቅ የሆነ ጎጠኛ የስልጣን ጥመኛ ግለሰብ ነው።
Geta Asrade God bless you my hero
ህዝባዊ ድርጅቱ ይበርታ ነው መባል አለበት አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ በትግሉ እና በመሪዎቹ ጥረት ተሚነት አገኘበለጠ ገለለተኛ አለመሆንህን አየነው እስክንድርን ፋኖ ብለህ መጥራት ያለመፈለግህ ያሳዝናል
ጌታ አስራደ በንተ እተማመናለሁ ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
ደነዝ ከፋፋይ ድሉ ለድርጅት ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ነዉ
በርታ ወድም አለም🎉🎉
ለህዝብ ስትሉ የገረል ዝናን አስወግዱ።
አርበኛ ፋኖ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ ወቅታዊዉን ውጅብር ጥሩ አድርገህ ስላጠራሃው እናመሰግናለን ያልገባው አሁን በቂ መልስ አግኝቷል የኦሮሙማ ተላላኪ ግን ማወናበዱን ይቀጥላልጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ቃለ መጠየቅ አድርገህ ውጅንብር የገባ ሰው ቢኖር ነገሩ እንዲጠራ ስላደረክ እናመሰግናለንድል ለዐማራ ሕዝብ!!!ፋኖ ያቸንፋል!!!ክብር ለተሰውት ፋኖች!!!ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!
ጌታ አስራደ ጀግና
Ethio focus ሁሌም አንድነትን እምትሰብከው ጀግና ነህ
መሪያችን
የእስክንድር ዶላራዊ ድርጅት
We love you!!from lasta,north wollo,we proud of you and trusted you
እስክንድርና ስብስቦቹ የሚደገፉት በዲያስቦራ ፌክ አንድነቴዋች ነዉ ምንም ማጭበርበር የለም። ፋኖነት አማራነት አቸናፊነት ነዉ።
እስክንድር አንድነትን ሌላ ብሄር ሂዶ ይስበክ አማራ መዳኛዉ በአማራነት ሲታገል ብቻ ነዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
በእስከንድር የሚመራ አማራ አይኖርም አናምነውም
ምራን በወሬ
በስክንድር ድል ለዲሞክራሲ ትግል አማራዉ ሊድን አይችልም ተጋድሎዉ የህልዉና የመኖር ያለመኖር ተጋድሎ ስለሆነ ፋኖ የሚያደርገዉ።
በለጠ የሁሉም ድምፅ እንዲሰማ ያለውም ልዩነትና ለአንድነት እንቅፋት የሆኑትን ችግሮች ነቅሶ ለማውጣት የምታደርገው ጥረት ያስመሰግናል,እንዳንተ በመርህ ላይ የቆሙ ሚዲያዎች ሚና ወሳኝ ነው ግፋበት, ፋኖ አንድ መሆን የሚችለው ሁሉም ታጋዮች አሰፈላጊ መሆናቸው ታምኖበት ሃሳብን በማቻቻል ቅሬታቸውን በሂደት በንግግር በመፍታት ለጋራ ህግ ተገዢ መሆን ሲቻል እንጂ, በሚዲያ ዘመቻ አንድ ለመሆን እስክንድር የሚባል ስው አያሳየን የሚለው ዘመቻ ለአማራ ትግል የጠላት ሰርጏ ገብነት ነውጌታ አስራደና አስረስ ማረ ዘወትር ፖለቲካን በእውቀት ያለ ስህተት የሚተነትኑ ፋኖዎች መሆናቸውን አደንቃለሁ
እስክድር የአማራን ህዝብ አይመጥንም የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም
😂😂😂
አዞሽ ገለቴ!
የአማራ ብሔርተኝነት ማነው የሚስጠው? እስክንድር የአማራ ህዝብን ህልውና ነፃነት እራሱን ለትግል ስጥቶ እየታገለ ያለ የአማራም የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና ነው? የአንተ የምትደግፈው አማራ ብሔርተኛ ማን ይሁን?
በሱ የተነሳ በሽቄ ሞትሁ
እንስሳ
ፕ/ር ጌታ በሳል ሰው ትችላለህ ❤👑
ከወርቅነህ ገበየሁ ምንም ፍትህ አንፈልግም
ጌታ አሥራደ የማከብርህና የፊት መሥመሩ ላይ የምጠብቅህ ጀግና ነህ።
የእስኬው አሽከር እና የህልም ድርጅትThanks belete ❤
ዉሻ
አንተ ጉጠኛ
😂😂😂 በቃ የጎጥህ ሰው ካልሆነ ሌላው ... የጎጥህ ቢሆን አሁን ወንበዴና መሀይምም ቢሆን ችግር የለም 😂😂እሯ
ይህንን ቃለምልልስ ያደረገው ጀግና ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ፖለቲከኛም ግሩም መሪም ነው አማራ ጀግና ልጆች እንዳሉት አሳይቶኛል በርታ በርታ በርታ ድል ለአማራ ፋኖ
በጣም ትክክል ወንድሜ አማራ የሚያስፈልገው እንደዚህ አይነት መሪ ነው!!!!
እእዕ
ለጌታ አስራደ ያለኝን ክብርና አድናቆት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በርቱ
i know Geta Asrade we have been in the same school. He is honest and has commitment for Amahara Cause. Thanks Geta
ዘመነ እኮ ትግል ጠላፊ እንጅ ታጋይ አይደለም። ሰው አልነቃም ያሳዝናል፣ 😢
ድርድር በየትኛውም መልኩ ጥሩ ነው ግን መጨረሻውን እንየው
ጀግናው🔥
በጣም ጥሩ መረጃ ማግኘት ችለናል። በርታ ወንድማለም። ግን ሁሉንም መዘርገፍ ተገቢ አይመስለኝም።
ክንድአለም ጌታ ትችላለህ ትለያለህ በርታልኝ ክንደ ብርቱ ከአውቀት እስከ በሳል አስተያየት እና ፅናት ጋር ታማኝነትንም እንደገብርዬ በመላበስህ ሁሌም እኮራብሀለው❤💪🔥
በለጠ❤❤❤የተሸፋፈነ ነገረ አለ 1.እንዴት አለምአቀፍ ድርጅቶች ያለ አብይ እውቅና ወደ እነ እስክንድር ሔዱ ???2. የአማራ ፋኖ አንድነት ሣይደረግ ለብቻቸው ውይይት ትርጉም አይሰጡም ❤❤❤
እናንተ የጅል ጥርቅም እና አብይ በምን አቅም ነው አሜሪካን መከልከል እሚችለው
ሲቪል በሆነው አማራ ላይ በአብይ የሚፈጸምን ጭፍጨፋ ለማሳወቅየፈረሱ ት/ቤቶችን ለማሳየትየተፈጠረውን የርሀብ አደጋ አሳይቶ እርዳታ ለተቸገሩ ወገኖች እንዲደርስ ለማድረግ ለምንድነው በድርጅቱ ውስጥ መግባት የማይፈልጉትን ፋኖዎች ፈቃድ የሚጠየቅና የሚጠበቅ ? ይህንን ለማድረግ አንድነት እስኪመጣ በረሀብ አማራው ይለቅስ ለምን ይባላል ?
በሚገባ መጠየቅ ያስፈልጋል ?
ፅኑ ባላችሁበት🙏🙏🙏
በግለሰብ ደረጃ የእስክንድር መሪነት ባልደግፍም በጣም አሪፍ ውይይት ነበር:: ሁለታችሁም እናመሰግናለን!
እስክንድር ምን አደረጋችሁ?
@@Ojo787የብአዴንንና የብልጽግና መዳኒት ስለሆነ እንጂ እስክንድር አማራን የሚጎዳ ምንም ነገር አልሰራም !
@ 1). እስክንድር ብዙ የታገለ ቢሆንም በታሪኩ መርቶ ዳር ያደረሰው ድርጅት የለም:: ስለዚህ ሌሎች እድል ማግኘት አለባቸው:: እስክንድር ቀና ከሆነ በሌላ መንገድ ማገዝ ይችላል::2). እስክንድር ከአማራነት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን ያስቀድማል:: ያ ማለት አማራ የራሱ የሆነ ጠንካራ አደረጃጀት እንዳይኖረው ይሆንና ተደራጅቶ ባለመቆየቱ አሁን የገጠመው የህልውና አደጋ ተመልሶ ሊገጥመው ይችላል:: ስለዚህ መሆን ያለበት መጀመርያ አማራን ማጠናከር ከዚያ በኃላ ከሌሎች በመሆን ስለ ኢትዮጵያ መነጋገር ነው:: 3). እስክንድር ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እንጂ የትጥቅ ትግል ልምድ የለውም:: ስለዚህ የአማራ ትግል በኮ/ሎች ወይም በጀነራሎች እየተመራ የፖለቲካው ክንፍ ደግሞ ከሁሉም በተውጣጡ ቢቋቋም መልካም ነው እላለሁ::
@danieldesalegn7045 ዘመነ ካሴ እና እስክንድር መካከል ስለኢትዮጵያ እና አማራነት መለካት ቢቻል ማን ምን እንደሆነ እናውቅ ነበር
@ መሪው የግድ ዘመነ ይሁን 'ኮ አልተባለም:: በግሌ ትግሉ ልምድ ባላቸው የጦር መሪዎች ቢመራ እንደነ ዘመነ እስክንድር ያሉ ደግሞ ተባብረው የፖለቲካ ክንፍ ቢያቋቁሙ (ከሁሉም ወታደራዊ መሪዎች በቅርበት በመነጋገር) አሪፍ ይመስለኛል:: ሰው በሞያው መስራት አለበት የሚል ፅኑ እምነት እለኝ:: በሞያው expert ካልሆንክ ፍላጎት ብቻ በቂ አይደለም(ቢያንስ skilled እስክትሆን ጊዜ ይወስዳል, በመሀል ደግሞ ብዙ ነገሮች ሊበላሹ ይችላሉ)::
እስክድር የአማራ መሪ መሆን አይችልም
መሪ መሆን አይችልም በራሱ ጥላቻ እንጂ ሃሳብ አይደለም። ከእስክንድር ጋር ያሉት እኮ እስክንድር እንድሚችልና እንደማይችል ህያው ምስክሮች ናቸው.። ባይችል ኖሮ እንደ ጌታ አስራደ አይነት ሰዎች አብረዉት የጓዙ ነበር አይመስለኝም።
ሌላኛው ገልቱ መጣ ደሞ😂። ካልቻለ ብዙ ምሁር ስላለ በምርጫ ይቀየራል። አለ እንጅ ያንተው ሰውዬ በምርጫ ሲሸነፍ አሻፈረብኝ ብሎ እያመሰ ያለው።😂
አርበኛ ጌታ አስራደ እጅጉንእናመስግናል: በእውቀት የተሞላህ: ቅንነት ያለህ : የድርጅትህን አላማና የትግል ውጤት በሚገባ ያስቀመጥህ የነፃነት ተምሳሌት ነህ:
It's amazing good job
አይ በሌ አሁን ስለህዝባዊ ድርጅት ስለሚባለው ቃለመጠይቅ ማድረግህ
ነቀርሳዋች ሆዳምች ድሮምለሆዳችሁነውዬወጥጣችሁት😢😢😢
ዶላራዊ ድርጅት
በለጠ ፣ ጥረታችሁ ሙሉ እንዲሆን ሕዝባዊ ድርጅቱን ላለመቀላቀል የሚፈልጉትን ልክ እንደዚህ ወደ ሚዲያ አቅርባችሁ ሚብራርያ እንዲሰጡ አንድርጉ ሚዛናዊነት ያስፈልጋል፣ እንጠብቃለን የሊላውን ወገን ሃሳብ ለመስማት።
ጌታ አስራደ ግን ትሁት ፣ባለእውቀትና ቆራጥ ነው። ግን አያሰሩትም ።
ከእስክንድር ቀጥለው ጌታ አስራደን ነው የሚያጠቁት ጀግኖቻችንን መጠበቅ የኛ ስራ ነው 🙏
ስብስባችሁ እንደ አንተ እና እስክንድር ያሉ የምሁራን እና እንደ ካፒቴን ማስረሻ ያሉ የጦር ሰዎችን አቅፎ የያየዘ ነው በርቱ
ጤና ይንሳህ የቱን ጦር ነው የምትመራው😢😮😢😮😢😅😢😮😮😮😮😢😢😢😢😮
Very matured fano
መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ Amhara Fano people’s organization የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ ) #ስርነቀልለውጥ #AFPO#አፋሕድ#AmharaResistance #AmharaGenocide
እነ ሁሉ ትክክል 😂 መሬት ያለውን ሀቅ ደውላች ጠይቁ። እስክንድርም ድርጅቱም ከፋፋይ የአማራ ጠላት ነው። የአማራ ፋኖ የሚመራው የአማራን ችግር በአፅንኦት በተረዱ አማራዎች ብቻ ነው። የብአዴን ፋኖች ከጁላ ጋር መስራታችሁን ቀጥሉ።
ታዲያ ለአንድነት ቀናሂ ከሆነ ብቻዉን ድርጅት እየመሰረተ የሚያፈርሰዉ ለምንድን ነዉ ? ብለህ ጠይቅልኝ ወንድም በለጠ
አንደተለመደው በሳል ውይይት ስላቀረብክልን በለጠን በጣም አመሰግንሃለሁ። ድርድርን መፍራት ተገቢ አይመስለኝም። በመርህ ላይ የተመሰረቱ ቅድመ ሁኔታዎችን በማቅረብ ለድርድር ፍቃደኝነትን ማሳየት ብልህነት ነው። በርግጥ ከጦር ወንጀለኞች ጋር ድርድር ማድረግ ልክ ስለማይሆን ወንጀል የፈፀሙና ያስፈፀሙ ለህግ እንዲቀርቡ አገዛዙ የአማራን ህዝብ በይፋ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅርታ እንዲጠይቅ የታጎሩት እንዲለቀቁና ክሶች እንዲቋረጡ ጦሩ በአስቸክዋይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአማራ ክልል እንዲወጣ በሌሎች አካባቢዎች የሚደረጉ ማዋከቦችና ማፈናቀሎች በአስቸክዋይ እንዲቆሙ እንደቅድመ ሁኔታ አቅርቦ ድርድር መጀመር ይቻላል። ፋኖ በጦርነት ብቻ የሚያምን ጦርነት ወዳድ ተደርጎ እንዳይሳል ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።
ጌታ አስራደ በሳሉ ሰው🙏🙏🙏
ህዝባይ ድርጅታችሁ አካታች ሳይሆን ከፋፋይ ስለሆነ የትም አትደርሱም
Do not be Stupid. come to unity. We know cause of the problem. Zemen,, Zinabu and so on, all . We dont care come to Unity, if you have self confidence
እነ ዘመነ እነ አስረስ ስለድንበር ሲያወሩ ምን ጩኸት አይሰማም እነ እስክንድር ግን ሲናገሩት አገር የሚንጫጫበት ምክንያቱ ምንድነው? የማታገያ ሀሳብ የሌላቸው ምቀኞች ሁሌም ጩኸት ያበዛሉ።
እጅግ በጣም ጥሩነው በርቱ ያልገባይ ነገርና ሊገባይ ያልቻለ የስክንድርና የኮረኔል ደምመቀ ሁኔታ ነው እና የገባችሁ ካላችሁ አስረዱይ
እኔ እነጀራው ሳይያዝ ከወጡ ከወጡ ሚመስል ነው፡፡ለየቱ ድል ነው የድል አጥቢያ ለመሆን የመጡት
እስክንድር ጀግናችን እና መሪያችን ነው❤❤❤
@@yirgalmsisay9775 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ!ጃል እስክንድር!!!😀😀😀😀😀😀😀😀
ሌላ ፋራ ፈልግ አማራ ነቅቱዋል አዲሱ ትውልድ እንደወላፈን ይፈጅሀል ።እመነኝ ሌላአጭበርብር።
አዲሱ ብአዴን @@GirumZewdu
የማ የሸዋ የወሎ የጎጄ ወይስ ጎደር😮😮😢
አርበኛ መሳፍንት ለአማራ ሕዝብ ሁለት ልጁን ገብሮ በዚህ እድሜው የሚታገል የአማራ ሕዝብ የመረጠው ንጉሥ ነው በሥራው ሕዝብ ያነገሰው።በእሁድ ቀን የተፈታ አለቃህን መልሰህ ወደአሜሪካ ስደደው አማራን አሰግድን የሸጠ ይቅርታ የለውም እስክንድር ባተሰቡን እንከዋ እንዲወክል ሊፈቀድለት አይገባውም አእምሮው ተነክቱዋል።እስክንድር ጀርባ ያላችሁ Diaspora ዎች ወደሐገራችሁ ለመመለስ ምታስቡ አልመሰለኝም ይህንን ሰው ከጀርባ መግፋቱን ብታቆሙ ምናለ አማራ ነኝ የናንተ ማላገጫ አይደለሁም ሌላው ቢቀር በአሰግድ ላይ የፈጸመውን ምንዘነጋ Damage memories ያለው የለም።እሳት የለበሰ፣እሳት የጎረሰ የጀነራሉ የአሳምነው ግርፍ ትውልድ ፊት ላይ ናችሁ ዋብያችሁአለሁ ካገር ውጭ ነን ምንታመጣላችሁ ከሆነ እንዳሻችሁ እስክንድር በፋኖ አይን ትንኝ ነው ።ምንም ስለሱ ለማውራት ቅንጣት ዋጋ የሌለው ፍጡር መሆኑንና ነውም ፣ስለሆነም።ድል ለሕዝብ ልጅ ክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች እና አሸርጋጆች።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ
እስክንድር እየመራዉ ያልፈረሠ ድርጅት ንገረን እስኪ??ልናያቹህ ነዉ እስኪ እንግዲህ ሊለይ ነዉ ምርትና ገለባዉ!!
ጌታ አስራዳ እውነተኛ የአማራ ልጅ (የኛ እውነተኛ ታጋይ)
ግን እስኬው ምን አደረጋቸው እንደዚህ ጠምደው የያዙት ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው ትሁትና ሀገር ወዳድ ታጋይ ነው እሱን መጥመድ በእውነቱ ግፍ ነው
በጣም ግልፅነት የተሞላበት ውይይት ነው፣ሌሎች ደግሞ በየጊዜው እየወጡ መግለጫ የሚሰጡ ቡድኖች መልስ መስጠት ይችላሉ
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን፤በርቱ።
በርቱ ጀግኖቻችን!!!
ጥሩ ውይይት ነው ። ነገሩንና እውነቱን ለማጥራት ስማቸው የተጠቀሰውን እነሀበቴን እነዝናቡን ዘመነን በዚህ መድረክ ማሳተፍ ግድ ይላል።
በትክክል ዘመነ ቀርቦ ሀሳብ ይስጥበት
የፋኖ ደጋፊ ባልሆንም ልጁ በአውቀት የተሞላ ምርጥ ፓለቲከኛ ነው። Thanks Belete🙏🙏🙏
የፋኖ ደጋፊ ስላልሆንክ እኮ ነው የዚህ ሴረኛ ደጋፊ የሆንከው! 😉
ይገልፀኸዋል ብሮ@@IsmAbe1698
@@IsmAbe1698😅😅😅😅😅
እእእእእ
😅😅😅😅😅ተመቸኸኝ@@IsmAbe1698
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ይሉሀል ይኸ ነው።
እኔ የረጅም ጊዜ እከታተልሀለሁ ዛሬ ግን ወገንተኞ ለመሆን የዳዳህ ይመስል ነበር
በመጨረሻ ግን እውነትን ፈላጊ ሆነህ ስላገኘሁህ አመሰግናለሁ!!!
Yes , it is challenging but all Fano must come together & one command. All of you , you pay a price for AMHARA.
ተባረክ።የምጠብቀዉ ፋኖ የዚህ አይነት ነዉ።የአማራ ስነ ልቦና የተላበሰ።
በርቱልን እውነት ነጥራ ትወጣለች ።
እንደእናንተ ዓይነት በእውቀትና በእውነት ላይ የተመስረተ ፋኖ የአማራውን እንባ ያብሳል ።በርቱልን ድል ለጀግናው ፋኖ። ትግል ትጥቅ ብቻ አይደለም ዲፕሎማሲም ይፈልጋል።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።❤
ከታላቁ እስክንድርና ከኮሚቴዎቹ የሚመራውን ሁሉ ድጋፍ እንሰጣለን እምነታችን በእነሱ ነው ለብዙ አመታት ተፈትነዋል ሁሉም ከእነሱ ጋር ወደፊት እንጋዛለን
ድል ለህዝባዊ ድርጂት ፋኖ ✊✊
ጥሩ ጥያቄ
ጥሩ መልስ
ጀግኖች
ንግግርህ በራሱ ወርቅ ነው።ሌሎች ጋር እጣት አትቀስርም።ፖለቲካ እንዲህ ነው ጎበዝ።
ንግግርህ በራሱ ወርቅ ነው።ሌሎች ጋር እጣት አትቀስርም።ፖለቲካ እንዲህ ነው ጎበዝ።
በርታልኝ ወንድሜ
በጥም ጥሩ ጥያቄና የተረጋጋ መልስ ነው። ጋዜጠኛ ወንድማችን በለጠ ሚዛናዊነትን ቀጥልበት
መልካም እንዲህ የፋኖ አመራሮችን ጋቦብዟቸውና ማብራሪያ ለሕዝቡ ይስጡ በለጠ የኢትዮጵያ ዓምላክ ያፅናህ እናቴ ማሪያም ትራዳህ 💚💛❤️✊✊✊
በጣም የምንጠብቀው ትግል ነው : ያለ ድርጅት ለዉጥ ማምጣት አይቻልም ::እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ,::
ጌታ አስራደ ጥሩ እውቀትና የመግለጽ ብቃት አለህ ሌሎችም ከእናንተ ጋርያሉት አማራዎች በቂ ናቸሁ ከመካከላችሁ እስክንድርን አስወጡ በሗላ ይቆጫችሗል
ስሙ ተቀይሯል የእስክንድር ዶላራዊ ድርጅት ከፋፋይ ድርጅት
ስድቡን ምን አመጣው
እናመሰግናለን። ጠያቂውም መላሹም ድንቅ ናችሁ። አፋህድ የሰራው ስራም ትክክል ነው። አሉባልታ ተፈርቶ ትግል የለም።
በልጤ ጥያቄዎችኽ አኳር ናቸው ። ፕሮ ሆነም መልሡም መልካም ነው በርታልን በልኝ (ከጎንደር )
እስክንድር የሚባል እስስት እሱ የገባበት ድርጅት የታወቀ ነው ከመፍረሰ አይወጣም ግን ደሰ የሚለው ነገር ፋኖ ነቅቶል ለማንም ቅጥርኛ እጂ አይሰጥም ድል ለእውነተኛው ፋኖ❤❤❤❤
ያደረጋችሁት ውይይት በጣም ጥሩ ነው። አደረጃጀቶች ተጠናክረው ወደ አንድ ለመምጣት የሚያደርጉትን ጥረት ሁሉም በቅንነት ሊደግፍ ይገባል!
Yetebekal !
ፋኖ አማራ ብዙ የበሰለ የተማሩ እውቀት ከጥሩነት ከሰብአዊነት የተላበሰ ሕዝብ ነው
በርቱ በርቱ በርቱ እግዚአብሔር አይለያችሁ
ድል ለማይበገረው ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
የሚገርም ፋኖ ነው።
ጎጃም ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል እና ተጠርዞ ወደ ካምፕ የመግባቱን ጉዳይ፣ ከጃል ሰኚ ሰምተናል
ሰላም እንዴት ነህ ወድማችን 💞💞💞 የፋኖ ትግል በጀግንነት እና በድል ይቀጥላል አንድነት ይጠናከር
ወንድም በለጠ ጥሩ ማጥሪያ ነው ጥያቄው አሁንም ከመፍረሥ አይድንም
ጌታ አስራደ ትችላለህ አባቴ
ጌታ እስራደ በሳል መሪ በርቱ❤
እንደዚህ አይነት ወንድሞችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን፥ያብዛልን። ፍጻሜችውን ያሳምርልን።
ትግሉም እየጠራ ነው። አርበኛ ጌታን አስራደ እናመሰግናለን። በለጠም በርታልን።
Gondarn 90% , Gojamin 99% , Wollon 90% even Showan 80% yaakatete dirjit yetim aydersim Warkawun Zemenen ene Bayen etc yalyaze tigil yet yidersal , minu new yeteraw ? 🤔
@@debelasefere የአማራ ህዝብ ትግል እነ ዘመነ አልተካተቱም እያለ ሲጓተት የሚኖር መሆን የለበትም !
ሰላም ፋኖ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ አስተማሪዬ
አንተ ትለያለህ ። እኛ አማራዎች በእናንተ ተስፋ አለን። 🙏🙏🙏
VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
Assistance professor Geta Asrade knowledge, kindness, bravery. Hands up my hero
ፋኖ የሚፈልገው እንዲህ አይነት ብስለትና ከትዕቢት የፀዳ መሪ ነው! የእስክንድር ድርጅት ችግር ይኖርበታል ብዬ አላምንም!
Educational interview thanks
እናመሰግናለን
እየተደራደሩ የአማራን ህዝብ በደሙ በቀለድም ሆነ ማሞኝት አይቻልም ህዝቡ እውነተኛ መሪወቹን ለይቶ አውቆል እንደበፊቱ እስከንድርን እሚከተል ሰው አይኖርም ድል ለእውነተኞቹ ፋኖወቻችን
አቤት ትግስትና ብስለት እንዴት ልብ ያሞቃል እግዜአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድማለም🙏
ከእስክንድር ጋር ያለ ማንኛውም ሰው ጤና አለው ብየ አላስብም።እስክንድር ለአማራ ፋኖ አንድነት ጠንቅ የሆነ ግለሰብ ነው።
እኔ በግሌ ይህንን ድርጅት ከአማራ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄዎች አፈንግጦ የእስክንድር እና የዶላር ተገዥ የሆነ ይመስለኛል ።
ለምን መሰለህ ?
የአይምሮ በሽተኛ ስለሆንክ የአማራ ትግል የእስክንድር ብቻ ይመስልሃል።ጌታ አስራደ እያወራ ያለዉ ድርጅቱን ወክሎ ነዉ።
ጮገጊት
ከዘመነ ጣሴ ጋር ያለ ሰው ሰው ጤና አለው ብየ አላስብም ዘመነ ለአማራ ፋኖ አንድነት ጠንቅ የሆነ ጎጠኛ የስልጣን ጥመኛ ግለሰብ ነው።
Geta Asrade God bless you my hero
ህዝባዊ ድርጅቱ ይበርታ ነው መባል አለበት አማራ ለመጀመሪያ ጊዜ በትግሉ እና በመሪዎቹ ጥረት ተሚነት አገኘ
በለጠ ገለለተኛ አለመሆንህን አየነው እስክንድርን ፋኖ ብለህ መጥራት ያለመፈለግህ ያሳዝናል
ጌታ አስራደ በንተ እተማመናለሁ ድል ለአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
ደነዝ ከፋፋይ ድሉ ለድርጅት ሳይሆን ለአማራ ህዝብ ነዉ
በርታ ወድም አለም🎉🎉
ለህዝብ ስትሉ የገረል ዝናን አስወግዱ።
አርበኛ ፋኖ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ ወቅታዊዉን ውጅብር ጥሩ አድርገህ ስላጠራሃው እናመሰግናለን ያልገባው አሁን በቂ መልስ አግኝቷል የኦሮሙማ ተላላኪ ግን ማወናበዱን ይቀጥላል
ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ቃለ መጠየቅ አድርገህ ውጅንብር የገባ ሰው ቢኖር ነገሩ እንዲጠራ ስላደረክ እናመሰግናለን
ድል ለዐማራ ሕዝብ!!!
ፋኖ ያቸንፋል!!!
ክብር ለተሰውት ፋኖች!!!
ሞት ለናዚ ፋሽሽቱ ለኦሮሙማ ገዳ ኦነግ አገዛዝ!!!
ጌታ አስራደ ጀግና
Ethio focus ሁሌም አንድነትን እምትሰብከው ጀግና ነህ
መሪያችን
የእስክንድር ዶላራዊ ድርጅት
We love you!!from lasta,north wollo,we proud of you and trusted you
እስክንድርና ስብስቦቹ የሚደገፉት በዲያስቦራ ፌክ አንድነቴዋች ነዉ ምንም ማጭበርበር የለም። ፋኖነት አማራነት አቸናፊነት ነዉ።
እስክንድር አንድነትን ሌላ ብሄር ሂዶ ይስበክ አማራ መዳኛዉ በአማራነት ሲታገል ብቻ ነዉ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
በእስከንድር የሚመራ አማራ አይኖርም አናምነውም
ምራን በወሬ
በስክንድር ድል ለዲሞክራሲ ትግል አማራዉ ሊድን አይችልም ተጋድሎዉ የህልዉና የመኖር ያለመኖር ተጋድሎ ስለሆነ ፋኖ የሚያደርገዉ።
በለጠ የሁሉም ድምፅ እንዲሰማ ያለውም ልዩነትና ለአንድነት እንቅፋት የሆኑትን ችግሮች ነቅሶ ለማውጣት የምታደርገው ጥረት ያስመሰግናል,እንዳንተ በመርህ ላይ የቆሙ ሚዲያዎች ሚና ወሳኝ ነው ግፋበት, ፋኖ አንድ መሆን የሚችለው ሁሉም ታጋዮች አሰፈላጊ መሆናቸው ታምኖበት ሃሳብን በማቻቻል ቅሬታቸውን በሂደት በንግግር በመፍታት ለጋራ ህግ ተገዢ መሆን ሲቻል እንጂ, በሚዲያ ዘመቻ አንድ ለመሆን እስክንድር የሚባል ስው አያሳየን የሚለው ዘመቻ ለአማራ ትግል የጠላት ሰርጏ ገብነት ነው
ጌታ አስራደና አስረስ ማረ ዘወትር ፖለቲካን በእውቀት ያለ ስህተት የሚተነትኑ ፋኖዎች መሆናቸውን አደንቃለሁ
እስክድር የአማራን ህዝብ አይመጥንም የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም
😂😂😂
አዞሽ ገለቴ!
የአማራ ብሔርተኝነት ማነው የሚስጠው? እስክንድር የአማራ ህዝብን ህልውና ነፃነት እራሱን ለትግል ስጥቶ እየታገለ ያለ የአማራም የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና ነው? የአንተ የምትደግፈው አማራ ብሔርተኛ ማን ይሁን?
በሱ የተነሳ በሽቄ ሞትሁ
እንስሳ
ፕ/ር ጌታ በሳል ሰው ትችላለህ ❤👑
ከወርቅነህ ገበየሁ ምንም ፍትህ አንፈልግም
ጌታ አሥራደ የማከብርህና የፊት መሥመሩ ላይ የምጠብቅህ ጀግና ነህ።
የእስኬው አሽከር እና የህልም ድርጅት
Thanks belete ❤
ዉሻ
አንተ ጉጠኛ
😂😂😂 በቃ የጎጥህ ሰው ካልሆነ ሌላው ... የጎጥህ ቢሆን አሁን ወንበዴና መሀይምም ቢሆን ችግር የለም 😂😂እሯ
ይህንን ቃለምልልስ ያደረገው ጀግና ተዋጊ ብቻ ሳይሆን ፖለቲከኛም ግሩም መሪም ነው አማራ ጀግና ልጆች እንዳሉት አሳይቶኛል በርታ በርታ በርታ ድል ለአማራ ፋኖ
በጣም ትክክል ወንድሜ አማራ የሚያስፈልገው እንደዚህ አይነት መሪ ነው!!!!
እእዕ
ለጌታ አስራደ ያለኝን ክብርና አድናቆት ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል በርቱ
i know Geta Asrade we have been in the same school. He is honest and has commitment for Amahara Cause. Thanks Geta
ዘመነ እኮ ትግል ጠላፊ እንጅ ታጋይ አይደለም። ሰው አልነቃም ያሳዝናል፣ 😢
ድርድር በየትኛውም መልኩ ጥሩ ነው ግን መጨረሻውን እንየው
ጀግናው🔥
በጣም ጥሩ መረጃ ማግኘት ችለናል። በርታ ወንድማለም። ግን ሁሉንም መዘርገፍ ተገቢ አይመስለኝም።
ክንድአለም ጌታ ትችላለህ ትለያለህ በርታልኝ ክንደ ብርቱ ከአውቀት እስከ በሳል አስተያየት እና ፅናት ጋር ታማኝነትንም እንደገብርዬ በመላበስህ ሁሌም እኮራብሀለው❤💪🔥
በለጠ❤❤❤
የተሸፋፈነ ነገረ አለ
1.እንዴት አለምአቀፍ ድርጅቶች ያለ አብይ እውቅና ወደ እነ እስክንድር ሔዱ ???
2. የአማራ ፋኖ አንድነት ሣይደረግ ለብቻቸው ውይይት ትርጉም አይሰጡም ❤❤❤
እናንተ የጅል ጥርቅም እና አብይ በምን አቅም ነው አሜሪካን መከልከል እሚችለው
ሲቪል በሆነው አማራ ላይ በአብይ የሚፈጸምን ጭፍጨፋ ለማሳወቅ
የፈረሱ ት/ቤቶችን ለማሳየት
የተፈጠረውን የርሀብ አደጋ አሳይቶ እርዳታ ለተቸገሩ ወገኖች እንዲደርስ ለማድረግ ለምንድነው በድርጅቱ ውስጥ መግባት የማይፈልጉትን ፋኖዎች ፈቃድ የሚጠየቅና የሚጠበቅ ? ይህንን ለማድረግ አንድነት እስኪመጣ በረሀብ አማራው ይለቅስ ለምን ይባላል ?
በሚገባ መጠየቅ ያስፈልጋል ?
ፅኑ ባላችሁበት🙏🙏🙏
በግለሰብ ደረጃ የእስክንድር መሪነት ባልደግፍም በጣም አሪፍ ውይይት ነበር:: ሁለታችሁም እናመሰግናለን!
እስክንድር ምን አደረጋችሁ?
@@Ojo787የብአዴንንና የብልጽግና መዳኒት ስለሆነ እንጂ እስክንድር አማራን የሚጎዳ ምንም ነገር አልሰራም !
@ 1). እስክንድር ብዙ የታገለ ቢሆንም በታሪኩ መርቶ ዳር ያደረሰው ድርጅት የለም:: ስለዚህ ሌሎች እድል ማግኘት አለባቸው:: እስክንድር ቀና ከሆነ በሌላ መንገድ ማገዝ ይችላል::
2). እስክንድር ከአማራነት ይልቅ ኢትዮጵያዊነትን ያስቀድማል:: ያ ማለት አማራ የራሱ የሆነ ጠንካራ አደረጃጀት እንዳይኖረው ይሆንና ተደራጅቶ ባለመቆየቱ አሁን የገጠመው የህልውና አደጋ ተመልሶ ሊገጥመው ይችላል:: ስለዚህ መሆን ያለበት መጀመርያ አማራን ማጠናከር ከዚያ በኃላ ከሌሎች በመሆን ስለ ኢትዮጵያ መነጋገር ነው::
3). እስክንድር ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እንጂ የትጥቅ ትግል ልምድ የለውም:: ስለዚህ የአማራ ትግል በኮ/ሎች ወይም በጀነራሎች እየተመራ የፖለቲካው ክንፍ ደግሞ ከሁሉም በተውጣጡ ቢቋቋም መልካም ነው እላለሁ::
@danieldesalegn7045 ዘመነ ካሴ እና እስክንድር መካከል ስለኢትዮጵያ እና አማራነት መለካት ቢቻል ማን ምን እንደሆነ እናውቅ ነበር
@ መሪው የግድ ዘመነ ይሁን 'ኮ አልተባለም:: በግሌ ትግሉ ልምድ ባላቸው የጦር መሪዎች ቢመራ እንደነ ዘመነ እስክንድር ያሉ ደግሞ ተባብረው የፖለቲካ ክንፍ ቢያቋቁሙ (ከሁሉም ወታደራዊ መሪዎች በቅርበት በመነጋገር) አሪፍ ይመስለኛል:: ሰው በሞያው መስራት አለበት የሚል ፅኑ እምነት እለኝ:: በሞያው expert ካልሆንክ ፍላጎት ብቻ በቂ አይደለም(ቢያንስ skilled እስክትሆን ጊዜ ይወስዳል, በመሀል ደግሞ ብዙ ነገሮች ሊበላሹ ይችላሉ)::
እስክድር የአማራ መሪ መሆን አይችልም
መሪ መሆን አይችልም በራሱ ጥላቻ እንጂ ሃሳብ አይደለም። ከእስክንድር ጋር ያሉት እኮ እስክንድር እንድሚችልና እንደማይችል ህያው ምስክሮች ናቸው.። ባይችል ኖሮ እንደ ጌታ አስራደ አይነት ሰዎች አብረዉት የጓዙ ነበር አይመስለኝም።
ሌላኛው ገልቱ መጣ ደሞ😂። ካልቻለ ብዙ ምሁር ስላለ በምርጫ ይቀየራል። አለ እንጅ ያንተው ሰውዬ በምርጫ ሲሸነፍ አሻፈረብኝ ብሎ እያመሰ ያለው።😂
አርበኛ ጌታ አስራደ እጅጉንእናመስግናል: በእውቀት የተሞላህ: ቅንነት ያለህ : የድርጅትህን አላማና የትግል ውጤት በሚገባ ያስቀመጥህ የነፃነት ተምሳሌት ነህ:
It's amazing good job
አይ በሌ አሁን ስለህዝባዊ ድርጅት ስለሚባለው ቃለመጠይቅ ማድረግህ
ነቀርሳዋች ሆዳምች ድሮምለሆዳችሁነውዬወጥጣችሁት😢😢😢
ዶላራዊ ድርጅት
በለጠ ፣ ጥረታችሁ ሙሉ እንዲሆን ሕዝባዊ ድርጅቱን ላለመቀላቀል የሚፈልጉትን ልክ እንደዚህ ወደ ሚዲያ አቅርባችሁ ሚብራርያ እንዲሰጡ አንድርጉ ሚዛናዊነት ያስፈልጋል፣ እንጠብቃለን የሊላውን ወገን ሃሳብ ለመስማት።
ጌታ አስራደ ግን ትሁት ፣ባለእውቀትና ቆራጥ ነው። ግን አያሰሩትም ።
ከእስክንድር ቀጥለው ጌታ አስራደን ነው የሚያጠቁት ጀግኖቻችንን መጠበቅ የኛ ስራ ነው 🙏
ስብስባችሁ እንደ አንተ እና እስክንድር ያሉ የምሁራን እና እንደ ካፒቴን ማስረሻ ያሉ የጦር ሰዎችን አቅፎ የያየዘ ነው በርቱ
ጤና ይንሳህ የቱን ጦር ነው የምትመራው😢😮😢😮😢😅😢😮😮😮😮😢😢😢😢😮
Very matured fano
መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤
Amhara Fano people’s organization
የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ )
#ስርነቀልለውጥ
#AFPO
#አፋሕድ
#AmharaResistance
#AmharaGenocide
እነ ሁሉ ትክክል 😂 መሬት ያለውን ሀቅ ደውላች ጠይቁ።
እስክንድርም ድርጅቱም ከፋፋይ የአማራ ጠላት ነው።
የአማራ ፋኖ የሚመራው የአማራን ችግር በአፅንኦት በተረዱ አማራዎች ብቻ ነው። የብአዴን ፋኖች ከጁላ ጋር መስራታችሁን ቀጥሉ።
ታዲያ ለአንድነት ቀናሂ ከሆነ ብቻዉን ድርጅት እየመሰረተ የሚያፈርሰዉ ለምንድን ነዉ ? ብለህ ጠይቅልኝ ወንድም በለጠ
አንደተለመደው በሳል ውይይት ስላቀረብክልን በለጠን በጣም አመሰግንሃለሁ። ድርድርን መፍራት ተገቢ አይመስለኝም። በመርህ ላይ የተመሰረቱ ቅድመ ሁኔታዎችን በማቅረብ ለድርድር ፍቃደኝነትን ማሳየት ብልህነት ነው። በርግጥ ከጦር ወንጀለኞች ጋር ድርድር ማድረግ ልክ ስለማይሆን ወንጀል የፈፀሙና ያስፈፀሙ ለህግ እንዲቀርቡ አገዛዙ የአማራን ህዝብ በይፋ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ይቅርታ እንዲጠይቅ የታጎሩት እንዲለቀቁና ክሶች እንዲቋረጡ ጦሩ በአስቸክዋይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከአማራ ክልል እንዲወጣ በሌሎች አካባቢዎች የሚደረጉ ማዋከቦችና ማፈናቀሎች በአስቸክዋይ እንዲቆሙ እንደቅድመ ሁኔታ አቅርቦ ድርድር መጀመር ይቻላል። ፋኖ በጦርነት ብቻ የሚያምን ጦርነት ወዳድ ተደርጎ እንዳይሳል ጥንቃቄ ማድረግ ያሻል።
ጌታ አስራደ በሳሉ ሰው🙏🙏🙏
ህዝባይ ድርጅታችሁ አካታች ሳይሆን ከፋፋይ ስለሆነ የትም አትደርሱም
Do not be Stupid. come to unity. We know cause of the problem. Zemen,, Zinabu and so on, all . We dont care come to Unity, if you have self confidence
እነ ዘመነ እነ አስረስ ስለድንበር ሲያወሩ ምን ጩኸት አይሰማም እነ እስክንድር ግን ሲናገሩት አገር የሚንጫጫበት ምክንያቱ ምንድነው? የማታገያ ሀሳብ የሌላቸው ምቀኞች ሁሌም ጩኸት ያበዛሉ።
እጅግ በጣም ጥሩነው በርቱ ያልገባይ ነገርና ሊገባይ ያልቻለ የስክንድርና የኮረኔል ደምመቀ ሁኔታ ነው እና የገባችሁ ካላችሁ አስረዱይ
እኔ እነጀራው ሳይያዝ ከወጡ ከወጡ ሚመስል ነው፡፡
ለየቱ ድል ነው የድል አጥቢያ ለመሆን የመጡት
እስክንድር ጀግናችን እና መሪያችን ነው❤❤❤
@@yirgalmsisay9775 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ!ጃል እስክንድር!!!😀😀😀😀😀😀😀😀
ሌላ ፋራ ፈልግ አማራ ነቅቱዋል አዲሱ ትውልድ እንደወላፈን ይፈጅሀል ።እመነኝ ሌላአጭበርብር።
አዲሱ ብአዴን @@GirumZewdu
የማ የሸዋ የወሎ የጎጄ ወይስ ጎደር😮😮😢
አርበኛ መሳፍንት ለአማራ ሕዝብ ሁለት ልጁን ገብሮ በዚህ እድሜው የሚታገል የአማራ ሕዝብ የመረጠው ንጉሥ ነው በሥራው ሕዝብ ያነገሰው።በእሁድ ቀን የተፈታ አለቃህን መልሰህ ወደአሜሪካ ስደደው አማራን አሰግድን የሸጠ ይቅርታ የለውም እስክንድር ባተሰቡን እንከዋ እንዲወክል ሊፈቀድለት አይገባውም አእምሮው ተነክቱዋል።እስክንድር ጀርባ ያላችሁ Diaspora ዎች ወደሐገራችሁ ለመመለስ ምታስቡ አልመሰለኝም ይህንን ሰው ከጀርባ መግፋቱን ብታቆሙ ምናለ አማራ ነኝ የናንተ ማላገጫ አይደለሁም ሌላው ቢቀር በአሰግድ ላይ የፈጸመውን ምንዘነጋ Damage memories ያለው የለም።እሳት የለበሰ፣እሳት የጎረሰ የጀነራሉ የአሳምነው ግርፍ ትውልድ ፊት ላይ ናችሁ ዋብያችሁአለሁ ካገር ውጭ ነን ምንታመጣላችሁ ከሆነ እንዳሻችሁ እስክንድር በፋኖ አይን ትንኝ ነው ።ምንም ስለሱ ለማውራት ቅንጣት ዋጋ የሌለው ፍጡር መሆኑንና ነውም ፣ስለሆነም።
ድል ለሕዝብ ልጅ ክንደነበልባሉ የአማራ ፋኖ!!!!!!!!!
ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች እና አሸርጋጆች።