"በወልቃይት ጉዳይ ከእኔ የሚቀድም የለም"ፋኖ ሐብቴ ወልዴ ጌታቸው ረዳ እንደ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • "በወልቃይት ጉዳይ ከእኔ የሚቀድም የለም"ፋኖ ሐብቴ ወልዴ /ጌታቸው ረዳ እንደ ዶ/ር ይልቃል ከፋለ!/ልዩ ልዩ ዝርዝር ዘገባዎችና መረጃዎች!

КОМЕНТАРІ • 95

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 днів тому +9

    ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 7 днів тому +7

    ፋኖዎች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሁኑ 🙏🙏🙏 አንድ ከሆንን አንወድቅም 💚💛❤️ 💪💪💪

  • @surafelyohanis6996
    @surafelyohanis6996 7 днів тому +9

    በሌ በርታ ጥሩ ዘገባ ነው ያቀረበከው

  • @Maleda-Net
    @Maleda-Net 7 днів тому +5

    ድል ለፋኖ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 днів тому +6

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @user-eh9n
    @user-eh9n 7 днів тому +5

    ይመችህ መረጃህ የተጣራ ነዉ

  • @gechtube2828
    @gechtube2828 7 днів тому +7

    እውነት ብልሀል ቁጭ ብለው ነፃ መውጣተ የማፈልጉ አሉ።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 7 днів тому +14

    እንዲህ ንገረልኝ እንጂ ።የሚገርመው የሞቀ ቤቱ ተቀምጦ ፋኖን በጎጥ፣በዘርና በኃይማኖት እየከፋፈለ ወሬውን እየረጨ ለምን ቶሎ አሸንፈው አይመጡም እያለ ማጓራት ምን ይባላል?

  • @BayleyegnGeta
    @BayleyegnGeta 7 днів тому +2

    ከመቸዉም በላይ የዛሬዉ አገላለጥህ ለኔ አንደኛ ነዉ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 7 днів тому +1

    ❤❤❤
    በሰቸኳይ ፋኖ አንድነት ካልፈጠረ
    የቀሩ ከፍተኛ የብአዴን አመራር እነ አረጋ ደሣለኝ ሢሣይ አሕመዲን ወዘተ ካላሰወገደ መከራችን ይቀጥላል 😭

  • @hsusShushs-w4g
    @hsusShushs-w4g 7 днів тому +1

    በርታ በሌ ወንድማችን

  • @AshuTemire
    @AshuTemire 7 днів тому +1

    ተመጨኸኝ በለጠ

  • @TadesseDessie-v5y
    @TadesseDessie-v5y 7 днів тому +5

    ድል ለፋኖ ሞት ለጠላት

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 7 днів тому +1

    በለጠ አሁን የሚያረካ መልስ ሰጠኸን አናመሠግናለን ። ለማጣራት ነው የብልጽግና ሠወችም ይሆናሉ በድላቸው እንደምንረካው የኛንም ድጋፍ ማጠናከር አለብን።😢

  • @SeyoumAbebe-q3v
    @SeyoumAbebe-q3v 7 днів тому +3

    Victory for Fano Amhara

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale 7 днів тому +5

    የዛሬው መረጃህ ልዩ ነው

  • @abayneshmelaku988
    @abayneshmelaku988 7 днів тому

    በሌ ጎበዝ እነሱ በሞላ በተደላደለ ቦታ ተቀምጠው ፋኖ ወጊያ አቆመ በዚህ ቀጠና፣ በዚህ ዕዝ፣እያሉ የሚጠይቁትን በደንብ ነገርካቸው በጣም ጥሩ ነው።የስንቱቤት ተዘጋ፣የሰንቱ ታጋይ ሀብት ንብረት ወደመ ቤተሰቦቻቸው ሲበተኑ ዞሮ ያልጠነቀ በሰዎች መሰዋትነት ነጻ መወጣት አይቻልም።ነጻነት በነጻ አይገኝም።

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 7 днів тому +1

    መተህ ና ግጠም ሥልጠና ሥነ ልቦና እቅድ ውይይት አለ ዝም ብለው መዋጋት

  • @eke1914
    @eke1914 7 днів тому

    All us brothers and sisters love each others ❤️

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 7 днів тому

    በርታልን

  • @Getanehmelese-c2e
    @Getanehmelese-c2e 7 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @የሰውልክ-ቨ4ኘ
    @የሰውልክ-ቨ4ኘ 7 днів тому +4

    መረጃህ ከምጩ ስለሆነ የሚጠይቁህ ለይተው አጣርተህ ስትነግራቸው አንዳንዱ የዮቱብ ዜና ይሰራዋል ሌላው መረጃ ያገኝበታል ለጥቅሙ ።ስለዚህ በሌ ልክ መልሰሀል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍

  • @azeb33azeb63
    @azeb33azeb63 7 днів тому +4

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ከዘገየ ወደ ግባር ወርዶ ማገዝ ነዋ!!

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 7 днів тому

    Berta bro❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeulKeskis
    @LeulKeskis 7 днів тому +1

    ኮሜንት
    የመንግስት ወታደሮች አትበል ጉዳት ደርሰ የሚለውም ልክ አይደለም

  • @GojjamBelay-z8k
    @GojjamBelay-z8k 7 днів тому +2

    ወንድም በለጠ ጥሩ መልስ ሰጠሀል።ፋኖ ትግል አቆመ የሚሉ በሌላ ሰው ደም ላብ ቁጭ ብለው ድል የሚፈልጉ ወይም የብልጽግና ተላላኪዎች ስለፋኖ እንቅስቃሴ የማጥቃት እቅድ መረጃ ሲያጡ በተዘዋዋሪ መረጃ ለማግኘት የሚያደርጉት ጥረት ነው።

  • @endrisa4495
    @endrisa4495 7 днів тому +1

    የሰው ማኛ በሌ 100%ትክክለኛ መረጃ

  • @ZemenYibeltal
    @ZemenYibeltal 7 днів тому +3

    Ethio Focus news the basic and reliable source of information .Keep it up 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tekleayalew3303
    @tekleayalew3303 7 днів тому +2

    አቀራረብህ ግልጽ ነው ፣(ብዙዎች ዘንድ የሚጎድለው ጠቃሚ ጉዳይ ነው )

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 7 днів тому

    You are correct, Bele the great.

  • @sisaymekonnen1591
    @sisaymekonnen1591 7 днів тому +3

    ጦርነትን እንደመዝናኛ የሚፈልጉት ጥሩዉኃ እየጠጣ ሌላወ በቆሰለዉ የሚጠይቀውን አታስተናግድ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 днів тому +3

    አንዱ ለአምሐራነት ሲሞት ግማሹ በየቢራቤቱና በየጫት ቤቱ የሚጨማለቁት ሁሉ ተደምሮነው የአምሐራ ሕዝብ የሚባለው!!

  • @LeulKeskis
    @LeulKeskis 7 днів тому +1

    የአቢይ ወታደር. ተደምሷል ነው ቃሉ እናትን ከልጇ ፊት ሚስትን ከባሏ ፊት የሚደፍር ወሮ በላ ከርከሮነው መከላከያ. ወታደሮች አትበል

  • @TamiruDemisew-mz7xw
    @TamiruDemisew-mz7xw 7 днів тому

    ሀብቴ በርታ ወልቃይት የግል ንብረቱ ለምትመስለው ደመቀ ዘውዱ ተገቢ መልስ ነው

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር አቢይ የተባለ ጋኔል ወደ ስልጣን የመጣው ኢትዮጵያን ለመቅጣት ነው

  • @Unfa372
    @Unfa372 7 днів тому +2

    ውጊያውን እንደ ፊልም የሚቆጥሩ ሰዎች አሉ ማለት ነው? በጣም የገገመ ጥያቄ ነው። ያሳዝናል?

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 7 днів тому +2

    selam wegncha❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 днів тому +1

    ሰላም በሌ ድል ለአማራ ፋኖ ቤቱ ተቀምጦ ለምን ጦርነቱ ቆመ ብሎ ሚያላዝን ግለሰብ መልስ አትስጠው ፋኖወችኮ ያለእረፍት ጦርነት ላይ ናቸው

  • @Feysel82
    @Feysel82 7 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hopegeneraltube
    @hopegeneraltube 7 днів тому +1

    fano tqeberaleh mn ayteh dl lemekelakeya serawit

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 7 днів тому +1

    አገራችን በታሪክ አጋጣሚ እንደነዚህ አይነት ካህዲ መሪዎች ገጥሟት አያቅም

  • @DesalegnAsratie
    @DesalegnAsratie 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤ berta

  • @AmareTsega-f5q
    @AmareTsega-f5q 7 днів тому +1

    በአፋር የሞቱት ንፁሃን ኬኒያ አሜሪካ ቢሆኑ አዝኛለሁ የሚል መግለጫ ያወጣል ለዜጋው ለሚመራው ህዝብ ግን አንሷልነው የሚለው

  • @gebre3741
    @gebre3741 7 днів тому

    በውጭ እገር ያሉ ኢትዮጵያን ጥያቄያቸው በክፋት ሳይሆን በቅንነት ነው. ላልከው ምን ጠጠር ጥላችሃል ላልከው ውጭ ያለውማ እክት እድርጎ ያበረክታል. ጥያቃቸውም ተገቢ ነው

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 7 днів тому +1

    ሲጀመር ብልፅግና የአብይ ፓርቲ እንጂ ሌላ ትኩረት አያስፈልገውም

  • @Yibeltaltadie
    @Yibeltaltadie 7 днів тому +1

    ሁሉም አክቲቪስት እንደ አንተ ቢሆኑ ፋኖ አንድ ይሆን ነበር።በተለይ መአዛና ሙሉጌታ ታሪክ ይቅር የሚላቸው አይመሰለኝም ፀር አንድነት አራማጆች ልዮነት ያለ ሲመስላቸው የሚያጮሁ በመሆናቸው ህሊና ይውቀሳቸው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 7 днів тому +1

    በሌ ጥሩ መልስነዉ እዉ
    እዉጭ ተቀምጦ እየከፋፈል በአማራ ህዝብ ደም ይጫዎታል አግዝ ሲሉት በአልሰማ ፊቱን ያዞራል

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw 7 днів тому

    የተጨማለቀ የትግራይ ቁማርቶኞች ዜና እኛን እጅጅ ብሎናል እናተ ፍቅር ከያዛችሁ ለምን በራሳችው ቋንቋ ለራሳቸው አታቦጫርቂላቸውም እኛን አታዝጉን

  • @mequannenttilahoun
    @mequannenttilahoun 7 днів тому

    Berta bela

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 7 днів тому

    Welcome Ethio-Focus 💫

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 7 днів тому

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ህዝብህን አድን ከዚህ አውሬ ገላግለው 🙏🙏🙏🙏 የሚዲያ አርበኛች እጃችሁን ሰብስቡ

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 7 днів тому

    መጀመሪያ ለፋኖ ትግል እኔ ምን አስተዋፆ አድርጌአለሁ ብሎ ሰው ራሱን ይጠይቅ! "..ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው.." እንደሚባለው ነው!

  • @AbyuAyew
    @AbyuAyew 7 днів тому +1

    በለጠ እኔ እየገረመኝነው አማራን እየገደለው ያለውማነው ካልከኝ አብይ ወይም መከላክያ አይደለም አማራውነው እኔ በአካል እያየሁትስለሆነነው በሌ

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 7 днів тому

    በሌ በርታ😊😊😊😊😊

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 7 днів тому

    በለጠ መልስህ አልተመቸኝም ህዝቡማ አግዞትኝ ነው ይህን ያህል መንግስትን የተግደረደረ ያለ ህዝቡ ድጋፍ እንኳን ይሄን ያህል ሊዘልቅ ቀርቶ በወራት ጊዜ ነው ጦርነቱ የሚገባደደው ህዝብ ከምትለው በላይነው ዋጋ እየከፈለ ያለው ይልቅ እነሱ በተስማሙ ጦርነቱ ጋብ ያለው እኮ ሰሞኑን በተደረገ ተደራደሩ አትደራደሩም ቡሚል ውዝግብ ነው በአጠቃላይ መልስህ ጎርብጦኛል

  • @TsehayeAnteneh
    @TsehayeAnteneh 7 днів тому +1

    Belete,iam your regular followers, your news is fact and every body like it,but please don't take too much on detail report,I would like to advice to focus on critical point which is the fighting between Fano and FDF.

  • @EthioPrism
    @EthioPrism 7 днів тому +1

    ትግሉን ከማገዝ ይልቅ በየቤቱ ተቀምጦ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወሬ የሚያቀባብለው ብዙ ነው። ፋኖዎቻችን እኮ የሞቀ ቤታቸውን ትተው ለሕዝብ የሚዋደቁት ነገር ግን ውሃ እንኳ የሚያቀብላቸው የለም።

  • @asmailasmail295
    @asmailasmail295 7 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @BizunehTesfaye-h9m
    @BizunehTesfaye-h9m 7 днів тому

    ዜና ጂቡቲ!

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 7 днів тому

    አየሩም ምድርሩም የኛ ነዉ ሚለዉ የት ነዉ ያለዉ አይ ጋላ

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 7 днів тому

    በሌ! ብዙዎቹ ሚድያዎች በአማራ ተጋድሎ ስም የሚነግዱ ናቸው ። ለምሳሌ ከኢትዮ መራጃ ጋር የሚሰሩ ወደ ስምንት የሚሆኑ ሚድያዎች አሉ ። ከእነርሱ ውስጥ ከኢትዮ 251 በስተቀር ሌሎቹ ፋኖን በመከፋፈል የተጠመዱ ማፍያዎች ናቸው ። ትናንት ስናደንቃቸው ከነበሩት መካከል ፣ መአዛ መሐመድን መጠቀስ እንችላለን ። ይህች ጋዜጠኛ ዛሬ ላይ ስናያት ከኢሊሙናንቲዎቹ የብልጽግና ባሪያዎች ውስጥ እንደ አንዱ መስላ ትታየኛለች ። እግዚአብሔር ወደ ልብዋ ይመልሳት። ሁሉም በግልጽ ሊገሰጹ ይገባል ። እገሌን አዋረዱልኝ ፣ እገሌን ካቡልኝ በማለት የጥፋታቸው ተካፋይ መሆን የለብነም ። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 7 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤

  • @bililignminwalkulet7033
    @bililignminwalkulet7033 7 днів тому

    How the Ethiopian government open its border to Djubtian government resistance?

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 7 днів тому +1

    አብይ እራሱን በራሱ መረጠ በሉ እንጂ ማን መረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን እሱን ሊመርጥ ወረዉን መስማት የሱን tv ማየት ከተዉን ጀስት 5ዓመት ሞልቶታል 🤑🤑🤑🤑ልባችንን አቅለሺልሾናል

  • @Yif66
    @Yif66 7 днів тому

    ለፓርላማ ቀረበ አልቀረበ ምን ትርጉም አለው ፓርላማው እኮ የአህያ ሰብስብ ነው።

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 7 днів тому

    ሰበር የሚሆነው እኮ ሌላ ሰው ተመርጦ ቢሆን ነበር።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 7 днів тому

    የእውነት ግን ፆታው ወንድ ነው?????😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 7 днів тому

    Film eyabezu new tank...bank kalew gar be clash eyetewagu enesu yetemeche bota lay hunew yikelidalu

  • @MisganawAyalew-q9c
    @MisganawAyalew-q9c 7 днів тому

    Betam berita ene hulem eketatelhalhu

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 7 днів тому

    Demeke is working with beshasha kid government. 100%

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 7 днів тому

    የአብይ ብልፅግና ሰራው ጨረባ፣ሲያልቅ ጭብጨባ😁😁😁

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 7 днів тому

    የከንቲባ አብይ አቅም 4 ኪሎ ብቻ ነው 😂😂😂 የትግራይን ችግር መፍታት አይችልም😂😂😂😂 ጅል

  • @zerisenay2692
    @zerisenay2692 7 днів тому

    Ke.ke

  • @YenegenManyawukal
    @YenegenManyawukal 7 днів тому

    ግንቦቴው የአንዳርጋቸው ፅጌ ፈረስ ሀብቴ ወልዴ ከተቀበለው 200 ሚሊዮን ብር ያቀመሰህ ትመስላለህ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 7 днів тому

    እመኑኝ ጃውሳ በቅርቡ ይሰበራል፤ይደመሰሳልም!

  • @eyayuabrham7200
    @eyayuabrham7200 7 днів тому

    አንተ በለው ይህንን ሚኒሻ የሱን ከብት ትሰማለህ

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 7 днів тому

    ua-cam.com/video/ipJQ2ms0icc/v-deo.htmlsi=UASDQ9y15Lds8kqR

  • @Ameyu-p1f
    @Ameyu-p1f 7 днів тому

    Denkoro

  • @workuturuneh9683
    @workuturuneh9683 7 днів тому

    ኢትዮጵያን እንደ ሩዋንዳ ለማድግ ያንተም ትልቅ አስተዋፅዎ አለበት የትም ግባ የትም ብትኖር ዋጋህን ትከፍላለህ::

  • @mogesabebaw1039
    @mogesabebaw1039 7 днів тому

    በለጠ አረፋ ሌላ ሰራ ብትሰራ ይሻልሀል አኛ ከጠቀለይ ሚሰተራችን ከዶክተር አብይ ወደፊ ከመጓ የሚያግደን የለም!!!!!!!!

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp 7 днів тому +1

    Bele ate bicha neh le amhara 1net yemitlefaw