![የተዋህዶ ፍሬዎች](/img/default-banner.jpg)
- 16
- 17 857
የተዋህዶ ፍሬዎች
United States
Приєднався 12 сер 2023
ለልጆች
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን †
እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ከፈጠረው ጊዜ አንስቶ ለአዳም እና ለልጆቹ ከሰጣቸው ስጦታዎች መካከል ወልደው የሚከብሩባቸው መንፈሳዊ በረከትን የሚስገኙላቸው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝባቸው የአብራክ ክፋይ የማሕፀን ፍሬዎች ሕፃናት ድንቅ ስጦታዎች ናቸው፡፡
ወላጅነት ከምድር የሚሰጥ በረከት ሳይሆን የልዑል እግዚአብሔር ስጦታ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ወላጅ የመሆን እና ልጆችን በስጦታ መልክ ማግኘት ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰጥ ከነ ሙሉ ኃላፊነቱ ነው፡፡
በስጋ ወልዶ መተው ሳይሆን ይህንን ዓለም ያላየውን አዲሱን ብርቅዬ ፍጡር የነገውን ትልቁን ሰው በእንክብካቤ በማሳደግ መልካሙን መንገድ በማስተማር ሰው የሚሆንበትን መንገድ በማሳየት በጥበብና በሞገስ ከማሳደግ ኃላፊነት ጋር ጭምር ነው፡፡
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ሰሎሞንን “በርታ ሰው ሁን የአምላክህ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ጠብቅ” 1ኛ ነገ 2፣3 በማለት መክሮታል።
ልጆች በፈሪሃ እግዚአብሔር ተጠብቀው፣ በስነምግባር ታንፀው፣ በጥበብ ሥጋዊ በጥበብ መንፈሳዊ በርትተው ከኃጢአት ርቀው በጥበብ መንፈሳዊ በርትተው ከኃጢአት ርቀው በጽድቅ ስራ ፀንተው አምላካቸውን ፣ ራሳቸውን ፣ ወላጆቸውን፣ ቤተክርስቲያናቸውን ፣ ወገናቸው ማገልግል እንዲቻላቸው ማድረግ ይኖርብናል፡፡
ወላጅነት የጥሩ የመልካም ምግባር መምህርነት ነው ፣ ቤተክርስትያን ደግሞ የቅድስና የእግዚአብሔር የቃሉ መዛግብት ማህደር እውነተኛይቱ የፅድቅ ወዳጅ ናት ምክንያቱም የቤተክርስትያን ራስ ክርስቶስ ነውና፡፡
ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን በመላክ ወላጆች ለልጆቻቸው መልካም የሆነን የማይጠፋ ህይወትን የእግዚአብሔርን ቃል ማውረስ አለባቸው፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን †
እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ከፈጠረው ጊዜ አንስቶ ለአዳም እና ለልጆቹ ከሰጣቸው ስጦታዎች መካከል ወልደው የሚከብሩባቸው መንፈሳዊ በረከትን የሚስገኙላቸው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝባቸው የአብራክ ክፋይ የማሕፀን ፍሬዎች ሕፃናት ድንቅ ስጦታዎች ናቸው፡፡
ወላጅነት ከምድር የሚሰጥ በረከት ሳይሆን የልዑል እግዚአብሔር ስጦታ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ወላጅ የመሆን እና ልጆችን በስጦታ መልክ ማግኘት ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰጥ ከነ ሙሉ ኃላፊነቱ ነው፡፡
በስጋ ወልዶ መተው ሳይሆን ይህንን ዓለም ያላየውን አዲሱን ብርቅዬ ፍጡር የነገውን ትልቁን ሰው በእንክብካቤ በማሳደግ መልካሙን መንገድ በማስተማር ሰው የሚሆንበትን መንገድ በማሳየት በጥበብና በሞገስ ከማሳደግ ኃላፊነት ጋር ጭምር ነው፡፡
ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት ልጁ ሰሎሞንን “በርታ ሰው ሁን የአምላክህ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ጠብቅ” 1ኛ ነገ 2፣3 በማለት መክሮታል።
ልጆች በፈሪሃ እግዚአብሔር ተጠብቀው፣ በስነምግባር ታንፀው፣ በጥበብ ሥጋዊ በጥበብ መንፈሳዊ በርትተው ከኃጢአት ርቀው በጥበብ መንፈሳዊ በርትተው ከኃጢአት ርቀው በጽድቅ ስራ ፀንተው አምላካቸውን ፣ ራሳቸውን ፣ ወላጆቸውን፣ ቤተክርስቲያናቸውን ፣ ወገናቸው ማገልግል እንዲቻላቸው ማድረግ ይኖርብናል፡፡
ወላጅነት የጥሩ የመልካም ምግባር መምህርነት ነው ፣ ቤተክርስትያን ደግሞ የቅድስና የእግዚአብሔር የቃሉ መዛግብት ማህደር እውነተኛይቱ የፅድቅ ወዳጅ ናት ምክንያቱም የቤተክርስትያን ራስ ክርስቶስ ነውና፡፡
ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን በመላክ ወላጆች ለልጆቻቸው መልካም የሆነን የማይጠፋ ህይወትን የእግዚአብሔርን ቃል ማውረስ አለባቸው፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
የሰዶምና ገሞራ ታሪክ ለልጆች || የአባታችን የአብርሃም ሚስት ሳራ ምን አሳቃት❓\\ Sodom & Gomrrah For kids \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ውድ የእግዚአብሔር ልጆች የተዋህዶ ፍሬዎች እንዴት ሰነበታችኁ❓
" እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን" አላችኁ?
ጎበዞች❗
እኔም በጣም ደኅና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
ዛሬ
👉 ስለ አባታችን አብርሃም ሚስት ሳራ ፣
👉 የሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ሆና ስለመቅረቷ እና
👉 በአሳዛኝ ሁኔታ የሚታወሱትን ሰዶም እና ገሞራ ስለሚባሉ ሁለት ከተሞች እና እግዚአብሔር ለምን እንዳጠፋቸው እና እነግራችኋለሁ ።
ለመስማት ዝግጁ ናችኁ አይደል? ጐበዞች፡፡
ሰዶም እና ገሞራ የአባታችን የአብርሃም ዘመን ከተሞች ናቸው ።
እግዚአብሔርም በ #ሰዶምናገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ
እነዚያንም ከተማዎች ፥ በዙሪያቸው ያለውንም
ሁሉ ፥ በከተማዎቹም የሚኖሩትን ሁሉ ፥ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ፥ በከተማዎቹም የሚኖሩትን ሁሉ ፥ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ ፣ አጠፋ ፡፡
ወደ ኋላ አትመልከቱ የተባለውን ትህዛዝ ተላልፋ የሎጥ ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች ፥ የጨው ሐውልትም ሆና ቀረች ።
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፱
ልጆችዬ የእግዚአብሔርን ትህዛስ አለመስማት ፣ ኋጥያትን መፈጸም ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ ሰዎች ለጥፋት ነውና ልጆች ፣ በእግዚአብሔር ቃል እደጉ ትህዛዙንም ተከተሉ ፣ የእናንተም እድገት በእግዚአብሔር እቅድ መታመንን ይጠይቃል።
አስታውሱ❗
👉 አምላክ ልንታዘዛቸው የሚገቡ ሕጎችን ሰጥቶናል ።
👉 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የገባውን ቃል ይጠብቃል ።
👉 እማማ ወይም አባባ የምታደርጉትን ማየት ባይችሉም እግዚአብሔር ያያል::
ስናጠፋ ሃጥያት ስንሰራ እግዚአብሔር የሚገሥጸን ስለሚወደን ነው።
#ሰዶምናገሞራ #EOTCKids #bibleforkids
ውድ የእግዚአብሔር ልጆች የተዋህዶ ፍሬዎች እንዴት ሰነበታችኁ❓
" እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን" አላችኁ?
ጎበዞች❗
እኔም በጣም ደኅና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።
ዛሬ
👉 ስለ አባታችን አብርሃም ሚስት ሳራ ፣
👉 የሎጥ ሚስት የጨው ሃውልት ሆና ስለመቅረቷ እና
👉 በአሳዛኝ ሁኔታ የሚታወሱትን ሰዶም እና ገሞራ ስለሚባሉ ሁለት ከተሞች እና እግዚአብሔር ለምን እንዳጠፋቸው እና እነግራችኋለሁ ።
ለመስማት ዝግጁ ናችኁ አይደል? ጐበዞች፡፡
ሰዶም እና ገሞራ የአባታችን የአብርሃም ዘመን ከተሞች ናቸው ።
እግዚአብሔርም በ #ሰዶምናገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ
እነዚያንም ከተማዎች ፥ በዙሪያቸው ያለውንም
ሁሉ ፥ በከተማዎቹም የሚኖሩትን ሁሉ ፥ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ፥ በከተማዎቹም የሚኖሩትን ሁሉ ፥ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ ፣ አጠፋ ፡፡
ወደ ኋላ አትመልከቱ የተባለውን ትህዛዝ ተላልፋ የሎጥ ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች ፥ የጨው ሐውልትም ሆና ቀረች ።
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፱
ልጆችዬ የእግዚአብሔርን ትህዛስ አለመስማት ፣ ኋጥያትን መፈጸም ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ ሰዎች ለጥፋት ነውና ልጆች ፣ በእግዚአብሔር ቃል እደጉ ትህዛዙንም ተከተሉ ፣ የእናንተም እድገት በእግዚአብሔር እቅድ መታመንን ይጠይቃል።
አስታውሱ❗
👉 አምላክ ልንታዘዛቸው የሚገቡ ሕጎችን ሰጥቶናል ።
👉 እግዚአብሔር ሁል ጊዜ የገባውን ቃል ይጠብቃል ።
👉 እማማ ወይም አባባ የምታደርጉትን ማየት ባይችሉም እግዚአብሔር ያያል::
ስናጠፋ ሃጥያት ስንሰራ እግዚአብሔር የሚገሥጸን ስለሚወደን ነው።
#ሰዶምናገሞራ #EOTCKids #bibleforkids
Переглядів: 101
Відео
የሎጥ እና አብርሃም ታሪክ ለልጆች \\ Lot & Abraham For kids \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #kidsbiblelesson
Переглядів 203Рік тому
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ልጆችዬ በቀደመ ክፍላችን ፣ አብርሃም ፣ ሚስቱ ሳራ እና የወንድሙ ልጅ ሎጥ በእግዚአብሔር እርዳታ ፣ ከግብጽ በሰላም እንደወጡ ነግሬአችኹ ነበር ። ዛሬ ደግሞ የምነግራችሁ ፣ አባታችን አብርሃም ከሎጥ ጋር በአሳዛኝ ሁኔታ ስለመለያየቱ ነው ። #amharic_story #teret_teret #amharic_fairy_tales #teret #teret_teret_amharic #amharic #ethioanimation #yeethiopialijochtv #ተረት #amharic_story #teret_teret #amharic_fairy_tales #teret #teret_teret_amharic #et...
የአብርሃም ታሪክ ለልጆች || Stoty F Abraham \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #EOTC #ethiopia #kidsbiblelesson
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
ስለ አባታችን አብርሃም ታሪክ ነው ፣ ፩፪፫፬፭፯፰፱፲ አባታችን አብርሃም እግዚአብሔርን በማያውቁ፣ ጣዖት በሚያመልኩ መንደር ውስጥ ይኖር ነበር፡፡ የአብርሃም አባት ታራ ፣ ጣዖት እየቀረጸ የሚሸጥ ነበር፡፡ አንድ ቀን አባቱ "ሸጠህ ና!" ያለውን ጣዖት ከረሀቡ ያስታግሰው ዘንድ "አብላኝ" ብሎ ቢጠይቀው አልሰማህ አለው፡፡ የጠየቀውን አልመልስልህ ሲለው ሰባብሮ ጣለው፡፡ ወደ ሰማይ አንጋጦ ጨረቃን ጠየቃት አልመለሰችም፣ ፀሐይን ጠየቀ አልመለሰችም፡፡ ተስፋው ሲሟጠጥ ፍምፁን ከፍ አድርጎ "የፀሐይ አምላክ አናግረኝ" አለ፡፡ እግዚአብሔርም ሰማው ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ስፍራ ውጣ አለው፡፡ ፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲ እግዚአብሔርም...
የባቢሎን ግንብ ታሪክ ለልጆች \\ The Tower Of Babel for children \\የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc @yetewahdofrewoch
Переглядів 499Рік тому
#theTowerofBabel story for kids: 1. Tower of Babel for kids 2. Bible story for children 3. Tower of Babel explained 4. Tower of Babel animation 5. Bible stories for kids 6. Kids' Bible lessons 7. Bible story animation 8. Tower of Babel storytime 9. Christian stories for children 10. Learning about the Tower of Babel 11. Tower of Babel for preschoolers 12. Children's Bible stories 13. Tower of B...
የኖኀ ፣ የጥፋት ውሃ እና እንስሶቹ ታሪክ ለልጆች / The story of Noha 4 children / መጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት
Переглядів 592Рік тому
#EOTC #kidsbiblelessons #amharic_story #teret_teret #teret #teret_teret_amharic #amharic #ethioanimation
የሔኖክ ታሪክ ለልጆች \\ The story of Enoch for children \\የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc @yetewahdofrewoch
Переглядів 888Рік тому
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! የተዋሕዶ ፍሬዎች፣ የሃገር ተስፋዎች እንደምን ሰነበታችኁ ልጆች? “እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን" አላችችኁ? መልካም። ፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲ ዛሬ ስለአንድ አስገራሚ ፃድቅ ሰው እነግራችዃለኹ ፣ የምነግራችኹ ድንቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ፣ ስሙ ቅዱስ ሄኖክ ስለሚባል እና አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረገ እና እግዚአብሔርን ስላስደሰተ ወደ ሰማያተ ሰማይ መንግስተ ሰማያት እግዚአብሔርን ይዞት ስለሄደ ፃድቅ ሰው እነግራችዃለኹ ፣ ልብ ብላችኹ አዳምጡኝ እሺ ፣ ጎበዞች ። ጥንተ ጠላታችን - ዲያብሎስ ሰዎችን ሁሉ ከእግዚአብሔር ማራቅ እችላለሁ ብሎ ኹሌም ይከራከራል። ይህ...
ልደተ-ክርስቶስ ታሪክ ለልጆች \\ story of the birth of Christ for children \\የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #ethiopia
Переглядів 310Рік тому
ልጆች የታሪኩ መነሻ የዛሬ ሁለት ሺ ዓመት ገደማ ነው ፣ በዛም ወቅት እንዲህ ሆነ፡፡ በኢየሩሳሌም ሀገርም ንጉሡ ሄሮድስ የተባለ ንጉሥ ሰው ሁሉ ይቆጠር ዘንድ አዘዘ። ሕዝቡን ሁሉ ቤተልሄም ወደምትባል ከተማ ጠራቸው፡፡ በትእዛዙ መሠረትም ሰው ሁሉ ሊቆጠር ወደ ከተማው ሄደ፡፡ እመቤታችንም በዚያ ጊዜ የአሥራ አምስት/15/ ዓመት ልጅ ሆና በሚጠብቃት በአረጋዊው /በሽማግሌው/ ዮሴፍ ቤት ትኖር ነበር፡፡ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሕፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ፀንሳ ልትወልድ ደርሳ ሳለ ወደ ቤተልሄም ከተማ ከአረጋዊው ጠባቂዋ ዮሴፍና ከቅድስት ሰሎሜ ጋር ሄደች፡፡ በቤተልሔም ሲደርሱ ምን ሆነ መሰላችሁ? እመቤታችን የምትወልድበት ቀን ደ...
ስለ እመቤታችን ልደት ለልጆች \\ the birth of our Blessed Virgin Mary \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #ethiopia
Переглядів 202Рік тому
ስለ እመቤታችን ልደት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ሰነበታችኁ❓ " እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን" አላችኁ? አሜን፡፡ እኔም በጣም ደኅና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ ኹላችንም ስለምንወዳት ስለ እናታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት እነግራችኋለኹ ፣ ለመስማት ዝግጁ ናችኁ አይደል? ጐበዞች፡፡ እግዚአብሔር ለኹላችንም ዕውቀቱን ይግለጥልን፡፡ አሜን!!! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አባት ኢያቄም ይባላል ፣ እናቷ ደግሞ ሃና ትባላለች። ኢያቄም እና ሐና እግዚአብሔርን በጣም የሚወዱ ፣ በሕጉ የሚኖሩ ደጋጐች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ሐና መካን ስለነበ...
ምስጢረ ሥላሴን ለሕፃናት \\\\ እንዲህ እናስተምር #EOTC #ethiopiankids #biblelessonsforkids
Переглядів 147Рік тому
👉 #ማን ፈጠረን? ☞ ሥላሴ 👉 #ስላሴ_ስንት ናቸው? ☞ አንድም ሶስትም 👉 #ሶስትነታቸው በምን በምን_ነው? ☞ በስም፣ በአካል፣ በግብር 👉 #አንድነታቸውስ በምን_ነው? ☞ በባህሪ፣በህልውና፣ በመለኮት፣ በፍቃድ፣ በስም፣ በአካል፣ በግብር ፣ ይህችን አለም በመፍጠር እና በማሳለፍ 👉 #የስም ሦስትነታቸው_እንዴት_ነው? ☞ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ 👉 #የአካል ሶስትነታቸው እንዴት ነው? ☞ #አብ - ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው። ☞ #ወልድ ፣ ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው። ☞ #መንፈስ ቅዱስ - ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው። 👉 #የግብር_ሶስትነታቸው_እንዴት_ነው? ...
አቤል እና ቃየን ለልጆች \\ Abel & Cain For kids \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #ethiopia #kidsbiblelesson
Переглядів 7 тис.Рік тому
የተዋሕዶ ፍሬዎች፣ የሃገር ተስፋዎች እንደምን ሰነበታችኁ ልጆች? “እግዚአብሔር ይመስገን ደኅና ነን" አላችችኁ? መልካም። ዛሬ አቤል እና ቃየን ስለሚባሉ ኹለት ወንድማማቾች ታሪክ ነው ይዤላችኁ የመጣኹት፡፡ ለመስማት ዝግጁ ናችኁ አይደል? በጣም ጥሩ !!! አዳምና ሔዋን በገነት ይኖሩ ነበር፡፡ ሲበድሉ ግን እግዚአብሔር ከገነት አስወጣቸው፡፡ ደብር ቅዱስ ወደ ተባለ ቦታም ተሰደዱ። ከዚኽ ቦታ ኾነውም የገነት ሽታ እየሸተታቸው ይኖሩ ነበር። ወደ ገነት ግን መቅረብ አልተቻላቸውም። ሦስት ዓመት ሙሉም በጣም ያለቅሱና ያዝኑ ነበር። ከዚኽ በኋላ አዳም ሚስቱ ሔዋንን አወቃትና ቃየንና እኅቱን ሉድን ወለደች። ቀጥላም አቤልንና እኅቱን አ...
የአዳም እና ሄዋን ታሪክ ለልጆች \\ Adame & Eve For kids \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #ethiopia #kidsbiblelesson
Переглядів 2,6 тис.Рік тому
ልጆች ፣ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ኑሮ የሚያስፈልጉ ነገሮችን ከፈጠረለት በኋላ በስድስተኛው ቀን ዐርብ የመጀመርያውን ሰው አዳምን ፈጠረ። እግዚአብሔር ሲፈጥረውም በእራሱ መልክ እና ምሳሌ ፈጠረው፤ በምድር ላይ ለሚኖሩ ፍጥረታት ሁሉ ገዢ አደረገው። እግዚአብሔርምአዳም ብቻውን በመሆኑ ከጎኑ አጥንትን ወስዶ ሔዋንን ፈጠራት። በተፈጠሩበት ምድር አዳም አርባ ቀን ፣ ሔዋን ደግሞ ሰማንያ ቀን ከቆዩ በኋላ ወደ ኤዶም ገነት አስገባቸው። ይህን መሠረት አድርጋ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወንዶች በተወለዱ በአርባ ቀናቸው ፣ ሴቶች በተወለዱ በሰማንያ ቀናቸው ተጠምቀው የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ታደርጋለች። እግዚአብሔርም በገነት መካከል ...
ሥነ-ፍጥረት ለልጆች \\ The Creation of God For kids \\ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ለሕፃናት #eotc #ethiopia #kidsbiblelesson
Переглядів 3,7 тис.Рік тому
ልጆች እግዚአብሔር አምልካችን ሰማይ እና ምድርን እንዲሁም በውስጣቸው የሚኖሩትን ፍጥረታትን መቼ እንደፈጠራቸው ታውቃላችሁ? በዚህ መርዓ-ግብር ትማራላችሁ። እግዚአብሔር ፍጥረታትን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ የሁሉ ፈጣሪ ነው። እግዚአብሔርም በሳምንት ውስጥ ካሉ ሰባት ቀናት (ዕለታት) በመጀመሪያዎቹ ስድስት ቀናት የተለያዩ ፍጥረታትን ፈጠረ። በየዕለቱም የፈጠራቸው ፍጥረታት ልዩ ልዩ ናቸው። በመጀመሪየው ቀን እሁድ፦ ስምንት ፍጥረታትን ፈጠረ እነዚህም ሰማይ፣ መሬት፣ ውኃ፣ ነፋስ፣ እሳት ጨለማ፣ ብርሃን እና መላእክትናቸው። ሁለተኛው ቀን ሰኞ:- ምድርና ሰማይን ሞልቶ የነበረውን ውኃ ወደ ላይና ወደ ታች በመክፈል ጠፈርን ፈጠረ። በ...
አምላካችን አንድም ሦስትም ነው \\\\ የሕፃናት መዝሙር \\\\ የተዋህዶ ፍሬዎች
Переглядів 299Рік тому
አምላካችን አንድም ሦስትም ነው \\\\ የሕፃናት መዝሙር \\\\ የተዋህዶ ፍሬዎች
ሰላም ሰላም ይሸታል \\\\ የልደት መዝሙር \\\\ የተዋህዶ ፍሬዎች || Ethiopian Orthodox Birthday Christian Song
Переглядів 60Рік тому
† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን † እግዚአብሔር አምላክ አዳምን ከፈጠረው ጊዜ አንስቶ ለአዳም እና ለልጆቹ ከሰጣቸው ስጦታዎች መካከል ወልደው የሚከብሩባቸው መንፈሳዊ በረከትን የሚስገኙላቸው እግዚአብሔርም ደስ የሚሰኝባቸው የአብራክ ክፋይ የማሕፀን ፍሬዎች ሕፃናት ድንቅ ስጦታዎች ናቸው፡፡ ወላጅነት ከምድር የሚሰጥ በረከት ሳይሆን የልዑል እግዚአብሔር ስጦታ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ወላጅ የመሆን እና ልጆችን በስጦታ መልክ ማግኘት ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሰጥ ከነ ሙሉ ኃላፊነቱ ነው፡፡ በስጋ ወልዶ መተው ሳይሆን ይህንን ዓለም ያላየውን አዲሱን ብርቅዬ ፍጡር የነገውን ትልቁን ሰው በእንክብካቤ በማሳደግ መልካሙ...
አሜሪካ የሚኖሩ \\\\ የተወህዶ ፍሬዎች \\\\ የምስጋና መዝሙር || Ethiopian Kids in U.S
Переглядів 36Рік тому
Amharic Fairy Tales #Amharic Fairy Tales teret teret amharic ተረት ተረት Amharic story #ተረት ተረት #teret teret amharic fairy tales,fairy tales amharic,amharic fairy tales new,fairy tales,ethiopian fairy tales,story in amharic,amharic story,amharic teret,amharic,amharic story for kids,amharic kids story,amharic kids movies,amharic for kids,amharic cartoon,new amharic story,teret teret amharic,amharic ...
ቃለህይወት ያሰማልን
የሔኖክ ልጆች ስንት ናቸዉ
እግዚያብሔር ፍጥረታትን፩መቸመቸ ፈጠረ
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤
🙏🙏👍
ይቅር በለን እግዚአብሔር❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን አደረሰን 😊😊😊❤❤❤ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛❤️ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
እግ/ር ይመስገን
❤❤❤❤❤😊😊😊😊❤️🧡💛💚💙💜🖤💔❣️
❤😊
አሜን ❤😊
❤😊
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን
❤❤❤❤
ሀ. በቅዳሜ እለት ለ. አዳም በ40 ቀኑ ሄዋን በ80 ሐ. እፀበለስ መ. ሰይጣን በእባብ ተመስሎ አሳታቸው ሠ. ከገነት ተባረሩ እግዚአብሔር አዳምን በላብ ወዝ እንጀራህን ትበላለህ አለው ሄዋንን በምትወልጅበት ጊዜ ምጥሽን እና ፃርሽን እጅግ አበዘዋለሁ ብሎ ፈረደባት አዳምን መሬት ነህ እና ወደ መሬት ትመለሳለህ ብሎ ፈረደበት ረ. ከአምስት ሺ አምስት መቶ አመት በኋላ አድንሀለው ብሎ ቃልኪዳን ገባለት
ቃጣይ
❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ለ❤አዳም በ40 ሄዋን በ80❤ ሐ❤ እፀበለስ😢 መ❤ ዲያቢሎስ ሠ❤ ከገነት ተባረሩ ረ ❤ከልጂ ልጂህ ተወልጀ በቀራዮ አደባባይ ተሰቅየ አዲንሀለሑ😢 ቃለሕይወት ያሰማልን ከመልሡ ልማር በተረፈ
Betammmm gobez egziyaber yistln
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን ላይክ ሼር በማድረግ አግዙን
❤❤❤❤😢
🙏🙏🙏🙏