ምስጢረ ሥላሴን ለሕፃናት \\ እንዲህ እናስተምር
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- 👉 #ማን ፈጠረን?
☞ ሥላሴ
👉 #ስላሴ_ስንት ናቸው?
☞ አንድም ሶስትም
👉 #ሶስትነታቸው በምን በምን_ነው?
☞ በስም፣ በአካል፣ በግብር
👉 #አንድነታቸውስ በምን_ነው?
☞ በባህሪ፣በህልውና፣ በመለኮት፣ በፍቃድ፣ በስም፣ በአካል፣ በግብር ፣ ይህችን አለም በመፍጠር እና በማሳለፍ
👉 #የስም ሦስትነታቸው_እንዴት_ነው?
☞ አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ
👉 #የአካል ሶስትነታቸው እንዴት ነው?
☞ #አብ - ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው።
☞ #ወልድ ፣ ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው።
☞ #መንፈስ ቅዱስ - ፍፁም አካል ፣ ፍፁም መልክ ፣ ፍፁም ገፅ አለው።
👉 #የግብር_ሶስትነታቸው_እንዴት_ነው?
☞ አብ=ወላዲ ፤
☞ ወልድ=ተወላዲ ፤
☞ መንፈስ ቅዱስ=ሰራፂ
👉 #አብ_ምን_ማለት_ነው?
☞ አባት፦ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ፤ ያለእናት ወልድን የወለደ
👉 #ወልድ_ምን_ማለት_ነው?
☞ ልጅ፦ የሚወለድ፤ ያለእናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም ከድንግል ማርያም የተወለደ
👉 #መንፈስ_ቅዱስ_ምን_ማለት_ነው?
☞ ሰራፂ፦ ረቂቅ፣ ልዩ፣ ንፁህ ሁኖ ከአብ የሰረፀ ማለት ነው
ወለጆች “ሕፃናት ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው” እንዲል የ ሉቃ.18÷16 ሕፃናት የሚጠይቋችኹን ጥያቄ በዘፈቀደ ሳይኾን በማስተዋል እና ስንቅ ይኾናቸው ዘንድ መልካሙን እና እውነቱን እንደየደረጃቸው አሳውቋቸው ።
በመጀመሪያ ሕፃናት 👇
ሀ ግእዝ፣ሁ ካይዕብ፣ ሂ ሳልስ ፣ሃ ራብዕ፣ሄ ኀምስ፣ህ ሳድስ፣ሆ ሳብዕ…እያሉ ፊደል ይቆጥራሉ።
በመቀጠል ከፊደል ወደ ንባብ የዮሐንስ ወንጌል ከመጀመሪያው መልዕክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ብለው ሙሉውን የዮሐንስ ወንጌል ከዛም ወደ መዝሙረ ዳዊት እያሉ የንባብ ኪሂላቸውን ያዳብራሉ።
በተጨማሪም በንባብ ትምህርት ቤት ውስጥ የንባብ ስልቶች
አሉ።እነርሱም፦
- ተነሽ · ወዳቂ - ተጣይ - ሰያፍ -
ናቸው።
የዚኽ ቻናልም ባለቤቶች የልጆች አባት እና እናት እንደመኾናችን ለልጆቻችኹ እና ለልጆቻችን የሚመጥናቸውን በተከታታይ እናቀርባለን
ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር በማድረግ ከነልጆቻችኹ አብራችኹን ኹኑ።
እግዚአብሔር ያክብርልን
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
#yeethiopialijochtv
#teret_teret_amharic
#amharicfairytales #teret_teret #amharicstory #Peter_Rabbit_fairy_tals #geez_faiy#ethiopiafunny #ethioanimation #donkeytube #ethiokids #ethiopian_fairytals #yeethiopialijochtv #ethioanimation #tere_teret_amharic #Amharic_fairy_tales #Amharic_story #new_amharic_story #amharic_for_kids #amharic_kids #movies_amharic_kids story #amharic_story_for_kids #story_in_amharic #ethiopian_fairy_tales #fairy_tales #amharic_fairy_tales #new_fairy_tales_amharic #Amharic_teret_teret #teret_Amharic #amharic_cartoon #አዲስ_ተረት #Addis_teret_Pixie_Tales #geez_fairy #geez_fairy_tales #amharic_fairy_tales_2019 #teret_teret #amharic #Terke_keldoch #mamo_qilo #ethiopian_animation #amharic_riddle #seifuonebs